አካውንቱን ለዘጉ ሰዎች አሌክስ መልስ ሰጥ እኛ ከልቤ ከተዋደድን አካውንት ስለ ዘጋቹ አታለያዩንም አለ💪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @MissSwity-i7q
    @MissSwity-i7q 17 днів тому +2

    አይዞን ያልፋል ግን ምን አድርጋችሁ ነው ድስ የሚል ልጅ ነው ደዚ ጋ ሲጨውቱ በጣም ነው ድስ የሚሉት ከቻላችሁ ሰውን ማበርታታት ነው ምርጥ ልጆች ናቸው

  • @Rahema-q2q
    @Rahema-q2q 18 днів тому +4

    ወላሂእደዛሬአሳዝኖአኝአላቅምአዞክወዴሜአሌክሶ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 18 днів тому +3

    የዉነት ምቀኛ በዛባቸወ ግን ለበጎ ነወ መፍተን አይዞህ አሊክሰ።

  • @Kidusmikelabate
    @Kidusmikelabate 17 днів тому +4

    አንድ ሀበሻ ህዝብ ምቀኛ አለ አንዴ ማርያምን ለዚ ነው የማያልፍልን ስደት የበዛው አስኪ አሁን አካውንቱ ተዘጋ ምን ተጥቅሙ 😏

  • @tersitmaryam
    @tersitmaryam 16 днів тому +1

    eseyyyy tezega selete tesaka yazegabehen awekewalehu gena yehenen channel enazegawalen

  • @henaa3965
    @henaa3965 17 днів тому +1

    አሌክስ፡እንቁ፡የዴዚዬ፡እንቁ፡ኩሩ፡ጀግና፡ፈተና፡ለበጎ፡ነው፡ውጤቱ፡ፈጠሪ፡ያወደደ፡ይሆናል፡አይዞህ፡ወንድምአለም፡👍💯👍💯👍💯😍💞😍💞😍💞👨‍👩‍👧‍👦🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🌺🍇🌺🍇🌺🍇🌺🍇🌺💞🌹💞🌻💞🌻💞🌻💞🌻💞🌻💞🌻💞🌻💞🌻💞እንደሁም፡እንደምስማር፡እያጠነከሩህ፡ነው፡እንቁ፡የእማብርሃን፡ወዳጆ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 17 днів тому +1

    አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ፣እንደዚህ አይነት ክፋት አይን ይገልጻል በህይወት ትልቅ ልምድ እና ትምህርት ሰጥቶ ያልፋል እንጅ ባንተም ሆነ በሌላው ወይም በቅርብ ጉዋደኛህ ላይ ምንም አያመጣም ለግዜው ለክፉዎች ግን ሰይጣናዊ ያልተቀደሰ ደስታ ይሰጥ ይሆናል ።እርሳቸው በዚህ ዘመን ደሞ who cares about this evil ppl.

  • @henaa3965
    @henaa3965 17 днів тому +2

    ምነው፡የኔ፡እንቁዎች፡ፈተናችሁ፡በዘ፡ሁሉም፡ለበጎ፡ነው፡🎉🎉🎉🎉🎉👍💯👍💯👍💯👍💯💞🍇💞🍇💞🍇💞🍇🥀😍🥀😍🥀😍🥀😍👨‍👩‍👧‍👦🌺👍🌺👍🌺👍🥀🍇🥀🍇🥀🍇🍇🥀🍇🥀ሰው፡ለስው፡ያመይታኛበት፡ዘመን፡አይ፡ሀበሽ፡አንድንድ፡እንክሪዳዶች፡እናንተ፡አካውንቱን፡ብትዘጉ፡ፈጠሪ፡በፍቃዱ፡ያጠምራቹዋል፡እቢላኝ፡ለእንክርዳዶች፡እንጂ፡????????

  • @HaimeHimanot
    @HaimeHimanot 17 днів тому +2

    አሌክሶ ለምቀኛ መድሀኒት መሆን ነው ያለብህ እኛም ቸከታዬቻቹህ እንሠራላቸዋለን

  • @FirehiwotTefera-yu1pw
    @FirehiwotTefera-yu1pw 17 днів тому

    አይዞህ ወንድሜ ለበጎነው😊

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    አሌክስ አንተ አነቀሀም ጓደኛ መስለዉ ዴዚን ከንተ ለይተዉ ለረሰቸዉ መረግ የምፋልጉ ቡዙቡዙ ናቸው አሁን እድሉን ተጠቃምባት ወንድሜ አይንህን ግለጥ የምሬን ነው አካዉንት ቢዘጋ ሌላ ይካፋተል የምወዱት መጣት ግን ወጋ የስካፉላል መልካሙን ሁሉ እመኝለቹወለዉ አይዞቹ❤❤❤

  • @fatiyaabamecha590
    @fatiyaabamecha590 17 днів тому +1

    Abshir u right but no bad can stop u to contact with any one person for good reason inshalha

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s 12 днів тому

    አይዞህ ኤልክስ

  • @kamelaahmad
    @kamelaahmad 17 днів тому +1

    ምቀኝነት አያጠቅምም ታዉ

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 18 днів тому +6

    እረ ነውርነው ሰው ለምን ተዋደዱ ተብሎ ማ ሆሆሆ

  • @FikirteKochito
    @FikirteKochito 17 днів тому +1

    Mejemeriya wened hun sitasita

    • @yaredwelday6792
      @yaredwelday6792 17 днів тому +2

      Tegelbechi🦶

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 17 днів тому +2

      ክፉ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 17 днів тому +1

      please stop stop evil

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 16 днів тому

      Anchi mahiyami ke liju gar mindinew chigirish wonidima wonid new yawunim shebela wonid anchi yihene eko gumare yemesesele bali atashi eyaleqeshi new

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 17 днів тому +1

    Boy, don’t worry about the people just you do you think don’t worry you know who you are so you don’t need to give no speech to anybody people lose people

  • @RabaAmar-f3x
    @RabaAmar-f3x 17 днів тому +1

    ሁለት አካውት አደል ያለው ወይስ ሁለቱም ነው የተዘጋው

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 17 днів тому +1

    😭😭😭

  • @MerdyaMuhay
    @MerdyaMuhay 17 днів тому

    😢😢😢😢

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 16 днів тому

    😢😢😢