ነብሱዋን ይማረው እና ትረፈ ባለች ጊዜ ነበር ያየሁት 😢ስወዳቸው
በጣም እኮ ነው የይቤ እና የማፊ replicaየሆኑት ልጆች የሚገርም ድንቅ ብቃት እና ችሎታን የተጎናፀፉት ምርጥ አርቲስቶች እጅግ ያስደነቁኝ!!! በእዉነት እነኚህ የማፊንና የይቤን ካራክተርን የሚጫወቱት ተዋናዮች የሚደንቅ ብቃት ስመለከት በእዉነት ጥበብ ድንቅ ስራዋን ሰርታለች!!! ጥሌ በእዉነት አንተም ልትመሰገን የአንበሳዉን ድርሻ ትወስዳለህ ወጣቶቹን ከየትም ፈልፍለህ ሙያዉን በቤቶች የቤተሰብ ድራማ ላይ አሻራህን ሳትታክት ጥለሃል!!! ዉድ ጥሌ ሆይ እንደ አንድ ተመልካች ቀሪው አስተያየቴ ርስቴን ካራክተር ጠፍታለች በነካ እጅህ እርስቴንም ተክቶ የምትጫወታት እንዲሁም አዛሉም እየጠፋች ስለሆነ እንዲሁም ባሻ የሚባሉት ካራክተሮች የቤቶች ድምቀቶች ስለነበሩ በፍጹም አትግደሏቸው ወይንም አይጥፉብን!!! ጥሌ መቼም ቤቶች ድራማ በአሁኑ ሰኣት ልክ እንደ general Hospital,ወይንም እንደ empireሌሎቹም ሲትኮሞች ለመቶ አመታት+ መቀጠል የአለበት ድራማ ስለሆነ አክተሮች ደግሞ በፓለቲካም ሆነ በግል ጫና ስራዉን ስለሚያቋርጡት በምትችለው መጠን ልክ እንደ ተቋም ተደርጎ ይህ የቤተሰብ ድራማ ቤቶችን አስቀጥልልን ባክህን!!! ጥሌ እንወድሃለን ከጎንህ ነን
የሻሸ አፍቃሪ አብየ እርገጤ ድምፃቸዉ ዋዉ❤❤
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቼችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ቤቶችየ ይመቻችሁሁሁሁሁሁሁ😍😍😍❤❤❤❤❤❤
አብዬ ድምፃቸው ሲያምር
እብዪ ስወዳቸው እኮ ሁሉም ቦታ ቢኖሩ ደሞ ክራሩ ሲቼሉበት
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ❤❤😘😘
እንኳን ደህና መጣቹ 🥰🥰
እኳንበሠላም መጣቹህ ተናፉቂዎች ቤቶች ወይ አባባ ግጥማቸው ደስ ይላል👍👍👍
ሻሸ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤ተጫዋች ፈጣርይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤የዋሃ
አብየ ርገጤ የቦረናው ድምፅህ ሲያምርኮ❤
ምርጦች ባለፈው ሳምንታት ስላላየሃችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
I was really entertained. Hilarious!
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
Yezarew drama “best action comedy “ new❤bravo❤
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
Thanks Ethiopia Thanks ቤቶች አትጥፉ 😅
ጠፈታቹዋል በሠላም ነው
የማፊ ፍቅረኛን ድጋሚ ብናየው ደስ ነው የሚለን ያዝልቅላቸው 😂😂
እረሥቴ ና ማሚ የት ሄዱ ደግሞ ልትቀይሮቸው ባልሆነ
የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂
Taftachu nenare well come back
ሰላም ሰላም ወገን ኩላሊት ራሱ ነው
ማፊ coming ቦይ ፍሬንድ 😂😂🥰
አዛሉናፈቀችኝ
❤❤❤ናየ ስወድህ እኮ
Mafi nafaqchiney
ጋሼ ድፋባቸው አባክህ ኮንደሚኒየም ፈልግልኝ ኮሚሽኑ በኔ ይሁን ደላላ ብትሆን ያዋጣሀል
አብየ ሁሌም ይኑር ድምቀትነው😂😂😂😂😂😂😂
የዛሬዉይለያል❤❤❤❤❤❤
ማፊ boy ፍሬንድ is coming ቤቱን look look😂😂😂ወይ እከ
ሰላም ሰላም ሳኡዲ እስር ቤት ላንተኛ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚገባው አካል ፍትህ
ይች ልጅ አደገች
አይ የአበጀ ልጅ😂😂😂
አብዬ ዘፋኝ ቢሆኑ ጥሩ ድምፆ ነበረወት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ህህህህህ😅😅😅😅❤❤❤❤
We came yeti xefachu
❤❤❤❤❤❤ Yimeee
አብየ ድምፆቸው ሲያምር
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ❤
የኔ ውድ አደገች እድግ በይልኝ
እንኳን ሰላም መጣቺሁ
ወይኔ ጉዴ ሳንቲምና ዘመድ በመንገድ ወድቀው። ሳንቲምና ዘመድ በመንገድ ወድቀው። ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ትተው።።። እውነት ነው አብዬ በዘንድሮው ዘመን ከዘመድ ገንዘብ በለጠ እግዚአብሔር ይማረን🙏🙏🙏
Yezare yilayale 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤betoch
እርስቴስ?😢😢😭
#የኤካ የረዥም ግዜ አድናቆው ነኝ❤ ከስደት መልስ ለገኛው እፈልጋለሁ❤
❤❤❤😊😊
በር ሲያንኳኩ ማይኩ ይታያል😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Kkkkkkkkk
inikan bdana maxachu♥♥♥
ስንቄ ባን የሽመልስ አብዲሳ ነው 😂😂
🥰🥰🥰🥰👍
አህለንቤቶች
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ፍትህ
Kkkkkkkkkk😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤😂😂
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ere tefachu
❤❤❤❤❤😅😅
ገንዘብ 💰 ከስው በለጠ ዝምድናውን ትተን ወይ ጊዜ ገንዘብ ሐገርን ሽጠ ልብ በል ወገኔ ግን ያስተዛዝበናል ሑሉም ያልፍና Thanks አብዪ አንጋ ፋው ምትክ የሌላችሑ ስምሕን አውቃለሑ ያው አብዪ ብለናል ገንዘብ 😢
😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤😮😮😮😮
😂😂😂😂❤❤❤
❤😂😂
Yabye krar temchyogal
አረ ቤቶችዬ ጠፋችሁ ❤❤❤❤💕💕😍😍😍😘😘 በሰላም ነዉ ??? አስፊት ከሞተ በኋላ 😭😭😭😭💔💔💔 አይቻችሁ አላቅም
😂😂😂😂😂😂😅😅
💐🌸🌷🍀🌹🌻🌺
😂😂😂😂😂😂
ሰላም
😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢
ፕሮግራማችሁ እዬተቆራረጠ ነው ምንድን ነው
አረ ወ/ሮ አዛሉን የበላጅብ አልጮህ አለ እሳ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😢😂🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን ላንችም ዉዴ
አሚን
አሜንአሜንአሜን🙌🙌🙌
አሚን