7ቱ አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @dr.eyerus.b4820
    @dr.eyerus.b4820 5 років тому +5

    ጥሩ ምላሽ ለሰጣችሁን ተመልካቾቻን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
    ከዶ/ር እየሩሳሌም እና ከዶ/ር ኢሳቤል

    • @medinadeko792
      @medinadeko792 5 років тому +1

      Eyerusalem Berhanu .thank you dr.
      Ye mecharasha worababa yelish bota aligabagnim.yemecharash worababa yeayenebat new or worababahu ye qomebati ken jemiren new saminitun yeminikotero.lamisale yene worababa 23.04.2019 meto 29.04.2019 yekome.ahun urguzi negn ke mache jamire new samintun yemikotiro.?

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому +1

      የምትቆጥሪው ከ 23.04.2019 ጀምሮ ነው።
      ዶ/ር እየሩስ

    • @medinadeko792
      @medinadeko792 5 років тому +1

      Eyerusalem Berhanu ok betam amesaginalew🙏

    • @ethiopiantube3166
      @ethiopiantube3166 4 роки тому

      አራተኛ ወሬን ጨረስኩኝ ግን ሆዴም አልጨመረ እያሰብኩ ነው ምንትመክሩኛላችው

    • @seadishow2500
      @seadishow2500 4 роки тому

      ሆዴን ይቆርጠኛል በጣም

  • @yalemworekitarekegi177
    @yalemworekitarekegi177 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @YY-xn5mz
    @YY-xn5mz 3 роки тому

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @sameeraawall5596
    @sameeraawall5596 5 років тому +3

    እናመሠግናለን በርቱ አሁን እኔ ኒካአስራለውእጂ አላገባሁም ወደፊትመውለድ እፈለጋለው ጥሩ ትምርተነው

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 років тому +2

    እናመሠግናለን።

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ
    @የልቤአማካሪእኔውነኝ 5 років тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን አመሰግናለሁ

  • @eskeeskindir5139
    @eskeeskindir5139 3 роки тому

    ዋዉዉ እናመሰግናለንን

  • @ኡሙኸይርያ
    @ኡሙኸይርያ 4 роки тому +4

    እስኪ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ በቀጥታ ልደውልላችሁ

  • @በየድንግልማርያምልጅ
    @በየድንግልማርያምልጅ 5 років тому +3

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን አላገባሁም ማወቅ መልካም ስለሆን በርቱልን

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      እኛም እናመሰግናለን።
      ከዶ/ር እየሩስ

  • @Meron-MA
    @Meron-MA 5 років тому +2

    Thanks

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    በጣም እናመሰግናል

  • @mahermahr2099
    @mahermahr2099 4 роки тому

    ተባረኩ መልካም አሳቢዎች

  • @domo731
    @domo731 4 роки тому

    እናመሰግነመለን

  • @danieladiaz9451
    @danieladiaz9451 5 років тому +1

    danita tu me diste muchos malestares estando gravida de usted senhorita

  • @man8703
    @man8703 4 роки тому +1

    ከግንኙነት በሁላ ደም ከፈሠሠ ማርገዝ ይቻላል ወይ

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 5 років тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @youtubephggg900
    @youtubephggg900 4 роки тому

    ለትምህርታችሁ በጣም እናመሠግናለን

  • @danieladiaz9451
    @danieladiaz9451 5 років тому +1

    les deseo mucho exito profecional

  • @berhanugonfa5738
    @berhanugonfa5738 5 років тому

    We are lucky to have such young Doctors.I really encourage you to continue

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      Berhanu Gonfa Thank you.. we will keep it up.
      Dr. Eyerus

  • @zuzuchanal8519
    @zuzuchanal8519 3 роки тому

    የሁለትወርእርጉዝነኝ ምግብ ስበላሆደንይነፍኛምንማድርግአለብኝ

  • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ

    እናመሰግናለን እህቶቼ

  • @yonasabera-o2f
    @yonasabera-o2f 9 місяців тому

    እውነት የልቤን ነው የነገራቹህኝእሶስተኛ ልጄ ስወልድ ያላቹሁት በአንስ ግማሹ አጋጥምኝ ነበር ግን እክምና አላገኝውም ነበር ክትትሌ ጤና ጣቢያ ነበር ነገር ግን ግፌቴን እንኳን አላወቁልኝም ግን እደሱ ቸርነት ዋጋ ብከፍልም ሁለታችንም ተርፈናል

  • @selamyemaryamleji211
    @selamyemaryamleji211 4 роки тому

    እናመሠግናለን💓

  • @mustafatube8417
    @mustafatube8417 4 роки тому +1

    በጠም እናማሳግናላን ዶ/ር እና የ9 ወር እርጉዝ ናኝ እስካሁን ህክምና ክትትል ኣዳርግ ናበር እኔም ጽንሱም ዳህና ናበር ወር ሆናኝ አልሄትኩም ጽንሱ በዳንብ እንቀሳቀስ ናበር ኣሁን ግን ኣይንቀሳቀስም 5 ቀን ናው በ 5 ቃን 2 ግዜ ብቻ ናው ትንሽ የታንቀሳቀሳው ፡ምን ትመክሩኛለቹ ዶ/ር

  • @zemzemnuyre4128
    @zemzemnuyre4128 3 роки тому

    ስላም ዶክር ስለመታቅረቡት ትምህርት እናምስገናል ብርቱ ባላችሁብት ስላማችሁ ይብዛ እላለሁ ጠያቄ ነብርኝ አደራ እንደምመልሱኝ ተስፋ አልኝ 3 ግዜ ውርጃ አጋጥሞኛል ሀኪም ክትትል አደረጋለሁ ችግሩ እስካሁን አለታውቅም እርግዝና በተፍጠር 1ውር እስክ ሶስት ውር ባለው ደም መፈስስ ያጋጠምኛል. እስኪ በፈጠራችሁ ነገሩኝ

  • @SenaytTesfa
    @SenaytTesfa 4 роки тому

    selam ene 5 wor ergizina ba enkisike huntuw semalkto enate endalchu kahona ba 2sat 10 enkiske manori alabt bilchuali yen 3..5 gizeatno ehe tada chigir alo meltino damo yamjemareyno

  • @subhanallahalhamdulillah6161
    @subhanallahalhamdulillah6161 4 роки тому

    ጥያቄ አለኝ እህት የወራአበባ እየታየ እርግዝና የፈጥራል ወይ ?

  • @ABDUSINVENTION
    @ABDUSINVENTION 4 роки тому

    ጥያቄ አለኝ ዶክተር ከ እርግዝናጋ የተያያዘ ከቻላቹ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ

  • @rftagalabreha5806
    @rftagalabreha5806 4 роки тому

    ati feshash agatimuni craem nb mahtsen zatu amtsiae kb fermasi tkkl do ykon

  • @asasmerom1544
    @asasmerom1544 4 роки тому

    ዶ/ር ኤልሳ እና ዶ/ር እየሩስ ሰላም ለናንተ ይሁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ት.ት ስለሰጣቹን ምስጋናዬ ከልብ ነው እኔ አንድ ጥያቄ አለንኝ ከተቻላቺው ብትመልሱልንኝ ደስ ይለኛል በእርግዝና ግዜ በተደጋጋሚ ማስነጠስ ለፅንሱው ችግር ያመጣል ወይ? አንዳንድ ግዜ መድከም የመዛል ስሜት ለሚሰዋስ ችግር አለው ወይ ? እንግዲ በተስፍ እንደምትመልሱልንኝ እጠብቃለው አዲስ ተከታታያቺው ነኝ ተባረኩልንኝ አመሰግናለው

    • @belaytube4135
      @belaytube4135 3 роки тому

      የጤና አካል ቱይብን ተከታተሉ ለፈጣን መልስ

  • @man8703
    @man8703 4 роки тому +3

    እኔ ከባሌጋ ከተገናኘሁ 3 ኛ ቀን ፔሬድ አየሁ ያኔ ደም ከፈሠሠ ማርገዝ ይቻላል እናም በሁለተኛ ፔሬድ በማየቻየ ሠአት የፈሠሠኝ ውሀና ደም ቅልቅል የምመሥል በቀን አድግዜ ከእቅልፍ ሥነሣ ይወርዳል ትንሽ ልክ እንደ ፔሬድ ሣይፈሠኝ እሰከ 4 ቀን ቆየ ይከ ምን ሁኘ ነው

    • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
      @ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 роки тому

      እኔም እንድህ አይነት ችግር ገጥሞኘል እስኪ እህቴ እንዴ ሆንሽ

    • @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
      @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 4 роки тому

      እረ እኔም እዳች አጋጥሞኛል እህት እደት ሆንሽ እኔ አሁን እዳች ነው እማየው ንገሪኝ እባክሽ ታየሽው

  • @youtubephggg900
    @youtubephggg900 4 роки тому

    ግን አድሴት የያዘችው ወድ ከሆነ በሥት ወሯ ነው የምትወልደው ዶክተር

  • @tanamidea1966
    @tanamidea1966 4 роки тому +1

    የ5 ወር እርጉዝ ነኝ ስራ እየሰራሁ ነው ግን ቀኝ እግሬን ያመኛል አንዳንዴ ያስነክሰኛል ምክንያቱ ምን ይሆን

  • @nurahamza8592
    @nurahamza8592 4 роки тому

    ሥትወርነው፣በሣምት፣ያሥቀመጣቺሁት፣የማያውቅ፣አለ፣

  • @senaitayalew751
    @senaitayalew751 3 роки тому

    enekesekasa mejemerew sentgnaw samenet lay new

  • @man8703
    @man8703 4 роки тому +1

    እና እኔ እርግዝና ከሆነ ብየ የደም ምርመራ ወሥጀ አላረገሽም አሉኝ እናም ከዚያ ደማነሥ የራሥምታት ከኒን ሠጡኝ እሡን ሥጠቀም ጡቴን በጣም እያመመኝ ነው ምን ሁኘ ይሆን እና እርግዝናን በደም ምርመራ ማወቅ ይቻላል ወይ

    • @ሜሪነኝስደተኛዋ-ገ2ኸ
      @ሜሪነኝስደተኛዋ-ገ2ኸ 4 роки тому

      በሽንት ነው ምርመራው የርግዝና ሌላቦታ ተመርመሪ ፀንሰሽ ከሆነ ባናዶል ማለት የራስ ምታት ኪኒኒ መጥፎ ነው ከፀነስሽ

    • @rabiademissse8787
      @rabiademissse8787 3 роки тому

      @@ሜሪነኝስደተኛዋ-ገ2ኸ ያሶርዳል ባናዶ ማለት ነው

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ሰለትምህርቱ ይቀጥል

  • @selamantahun2251
    @selamantahun2251 Рік тому

    እኔ ያረገሁ ይመስለኛል ጡቴንያመኛል ሆዴን ይከብደኛል ግን ስመረመረ የለም ነው የሚሉኛል እባክሸ መልሽልኝ

  • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ

    ዶ/ር የውንድ ልጂ ፍሳሺ ውድ ውስጥ ካልገባ ይርገዛል ውይስ አይርገዝም እባክሺ መልሺልኝ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      ፍሳሹ ውስጥ ባይለቀቅም በብልት አካባቢ ከተለቀቀ ሊረገዝ ይችላል። ምክንያቱም የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ የመጓዝ አቅም አለው። እንደገና ደግሞ በህይወት ከ5-7 ቀናት ይኖራል።
      ከዶ/ር እየሩሳሌም

    • @temesigeniamilake5495
      @temesigeniamilake5495 3 роки тому

      ዶ/ር አንድ ሴት እርጉዝ ሆና የወር አበባ ታያለች ?ካየችስ ችግር ያመጣል ወይ

  • @bzhz5450
    @bzhz5450 4 роки тому

    ዶክተር እኔ የወርአበባ አላየውም እድሜሄ አያሁለአመቴ ነው ችግሩ ምድነው እባካስምቹ አስረዱኝ እህቴ አታይም እድሜዋ አስራስምት አመትነው

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ

    እህቶቸ እደይናችሁ እኔ 3 ወሪን ያዝኩኝ ታርገዝኩ ግን እግሪ እደማበጥ አለ። በመጨርሻው 9 ወር ነበር እሚያብጠው። በጣምጨቆኛል መልሱልኝ እዳታልፍኝ በስደትነውያለሁት

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 4 роки тому

    እኔ ሶስት ወር እልፎኛል ግን ሀኪም ቤት እልሄድኩም በግሌ ምን ማንድረግ እለብኝ

  • @neimatube7005
    @neimatube7005 4 роки тому

    ዶክተር እኔ ሀይደን በጨረስኩ 1 ቀኔ ተባሌጋ ተገናኘሁ ተመልሶ ከስድስት ቀን ቡሀላ ተመልሶ መጣ 3 ቀን ቆየ ሄደ ግን ሁለየም በወር በወር ሀይድ አላይም እናም ለመጀመሪያ ጊዜ እደዚህ ሲደርገኝ

  • @himurolla4808
    @himurolla4808 4 роки тому

    ፔሬድ በጨርስኩ በማግስቱ ወሲብ አደርኩኝ ከዛ በወሩ መጣ ከዛም አሳልፎ መጣ ከዛ ወድህ የለም ክብደቴ እየጨመር መጣ ባድየ 5 ኪሎ ጨመርኩ ሀኪምቤትም አልህድኩ የመድከምና የመቁስል ባህሪ አለ ግን.. ከዚያ በፌት ሙሉ ምርመራ አድርጌ ነበር ምክኒያቱም በጣም ይዛባልልልል በየ ወሩ አይመጣም ታይሮድ ነው አሉኝ የማህፀኔ ጫፍ ቁስለት አለው አሉ ግን ወሲብ አልጀመርኩም ነበር ያኔ ከጀመርኩ ቡሀላነ ለ3ኛ ግዜ ዝምምብሎ ምልክትጂ አይፈስብ ።መፍተሔው ምን ይሆን ምን ማድርግ አለብኝ

  • @mamilove4289
    @mamilove4289 5 років тому

    እናመሠግናለን ጥሩ ት /ት ነው ሀኪም ቤት ሂጀ ሙሉ ምርመራ ሣረግ ውሀው ብዙ ነው አለኝ ማለትም ሽንት ውሀው መሠለኝ 6 ወሬን ይዣለሁ ልጁ ያለ ቀኑ ሊወርዲ እንደሚችል ነው የነገሩኝ ምንም መዳኒት አልሰጡኝም እባካችሁ ምን ትመክሩኛለችሁ መፍትሄ ካለ 😥

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 років тому

      ደውለቲ باقية የት ነው የምትኖሪው?
      ከዶ/ር እየሩሳሌም

    • @mamilove4289
      @mamilove4289 5 років тому +1

      @@dr.eyerus.b4820 ኢ/ያ ውስጥ አይደለሁም

  • @mearglove7607
    @mearglove7607 3 роки тому

    ስልካቹ ብትሰጡን ጥሩ ነበር 😘

  • @zenata8652
    @zenata8652 4 роки тому +1

    ሥሚውደ እርጉዝ ነኚ ሐኪምሕጀ ልጁ በቂጡ ነው የተቀመጠው አለ እናም የሑሉም ነው የኔብቻነው 7ወሪ ነው አሳብ ልሞት ነው መልሺልይ😭

    • @አሏህወኪልT
      @አሏህወኪልT 4 роки тому

      አብሽሪ ቀንሽ ሲደርስ ይገለበጣል ኢንሻ

  • @rahamayasin1459
    @rahamayasin1459 3 роки тому

    ከልብ እናመሠግናል

  • @እኖራለሁበተስፉ

    ሠላም እባካችሁመልሱልኝ። ተቸግሬለሁ። ከሆደውሀ የተቆጠረውሀለተብየነበረ። በምንይጠፉልኝይሁን 😢😢😢😢😢😢😢መልስ ኮሜቶች እንድህአይነትበሽታያለበት ካለሹክበሉኝ። በፈጣሪ

  • @himurolla4808
    @himurolla4808 4 роки тому

    ቢያስ 6 ወር ሊሆነኝ ነው ይህ ችግር ከመጣ

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 3 роки тому

    ጓበዞች አህቶች

  • @sayedahmada3378
    @sayedahmada3378 4 роки тому

    ሠላም ዶክቶሮች እደት ናችሁ ለሠጣችሁን መረጃ አመሠግናለሁ እኔ የ6ወር ከ20ቀን እርጉዝነኝ ያለሁትበሥደትነዉ ሀኪቤት መሄድ አልቻልኩም የፅንሡ እቅሥቃሤ መጣም ደከም በጣም ትንሽነዉ የሚቀሣቀሥ በፊት በጣምይቀሣቀሥነበር3ቀኑ እቅሥቃሤዉ ከደከመብኝምንላርግ

  • @ghamidalghamdi8779
    @ghamidalghamdi8779 4 роки тому

    ይሴትዶክተርይብብዛ

  • @GetaalemFante
    @GetaalemFante 8 місяців тому

    መች ይቀበላሉ 2ወር ካልሞላው

  • @haiafahd4966
    @haiafahd4966 5 років тому +1

    እኔ እርጎዝ ነኝ አታስጭነቁኝ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 років тому +1

      አብሽሪ እህት ተወከይ አላላህ

  • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ

    ዶ/ር ጡጤን በጣም ይመኛል ይበላኛል ይፍሳል ቤሬዴ ሲመጣ ደግሞ በውር ሁለት ጊዜ ይመጣል እና ዶ/ር ምግብም አይበላኝም በአፊ ውሃ ይሞላል ግን ግኑኝነት ስናርግ የሱ ፍሳሺ ውድ ውስጥ አይገባም እና ዶ/ር ፍሳሹ ውድ ውስጥ ካልገባ ይርገዛል ውይስ አይርገዝም እነዚህ ምልክቶችስ ምንድን ናቸው

  • @ftumanurye4593
    @ftumanurye4593 4 роки тому

    እኔ ሰባተኛ ወሬ ነው እግሬ ግን ያብጣል ደሞ ብዙ ሰአት እቆማለሁ ስራ ስለምሰራ

    • @zenabzenad126
      @zenabzenad126 4 роки тому

      እኔም ማር

    • @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ
      @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ 4 роки тому

      @@zenabzenad126 አብሽሩ እህቶቸ የእግር ማበጥ ችግር የለውም የምን ጠጣው ውሃ ነው ብለዋል ምንም ችግር የለውም አትጨናነቁ እንቅስቃሴ አብዙ

  • @rufaelgetanh3576
    @rufaelgetanh3576 5 років тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @hareg1439
    @hareg1439 4 роки тому

    Thanks