Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አለም እንዴት እንደምወድህ በማንኛውም መስክ ወሬክ ይመቸኛል❤❤❤
እግዚዮዮዮዮዮዮ. አለምዬ ጥሩ ትምህርት ነው. በሁሉም መስክ የምታቀርበው ወሬ. ይመቻል
ዓለምነህ ዛሬስ ዝበሠዝንኪ አበዛህ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ! ጤነኛ ነው:: ራሱን ባለመግዛት የመጣ የብልግና ጫፍ ነው :: ሲያጋልጥ ይቆምጣል ባይሆን ኖሮ መቼም አያቆምም ነበር:: በጉባ ነበር ማቃጠል ሰይጣን! ጌታ ልቦና ይስጠን እንጂ የሚሰማው ነገር ሁሉ ያስፈራል
የደፋሪ ኮሜንት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ግርም የሚሉኝ የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ዜጋ ከኢትኦጵ ወንዶች ይሻላሉ ብለው የሚከራከሩ አድርስልኝ አለምነህ
እንኳን በሰላም መጣ ወንድማችን
በጣም ያማል😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 unbelievable 😢😢😢😢unbelievable 😢😢😢 our world 🌎 in the worst time 😢😢
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢 አምላከ ቅዱሳን ይቅር በለን እንዲት ሰው በእናት በእህት ላይ ይህን መጥፎ ነገር ያደርጋል 😥😥😥😥
በዘመኔ ያዘንኩበት የመጀመሪያ ክስተት እጅግ ያሳዝናል
እስከ ዛሬ የሚያሳዝን ጠፍቶ😮
መታሰር አይደለም ይገደል ምክንያቱም ባል ብቻው ቢሆን ስተቱ እንዳለ ሆኖ በባልነት ይታያል ስህተቱ ግን ወንበዴ አስተባብሮ ጭራሽ እየቀረፃት እንዲህ ማድረጉ በሞት እንዲቀጣ ያደርገዋልባልም ቢሆን ያለ ሚስቱ ፈቃድ የሚያደርገው ድርጊት አስገድዶ መድፈር ነው እንዲውም ሚስትም ያለ ፍላጎት ምታደርገው ወሲብ ለዛም ነው እግዚአብሔር የባልና የሚስትን አካል አንድምታ በአንድ ያፀናው በስምምነት ተናበው ትዳራቸውን እንዲመሩ ህግ ያፀናው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር አስገድዶ የመድፈር ተግባር ነውበዛ ላይ በወሲብ ወቅት የሚደረጉ ቀረፃዎች በባለትዳሮች መኝታ ላይ በጭራሽ በእግዚአብሔር ህግ የተከለከሉ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ያለን ነውር ይፀየፋልይሄን በቁም የገደላትን ነውረኛ አስሮ ከማስታመም ከማሰንበት በግድያ ጀንበሩን ማጥለቅ ትክክለኛ ፍትህ ነው ።።ይገደሉ።
20 x51= መሆን አለበት ፍርዱ አንድ አስገድዶ መድፈር ብቻ አይደለም ። መኖር ከቻለ ፍርዱ ይህ ሊሆን ይገባል። በጣም ፅዩፍ ተግባር ነው
ለዚህ ነው ፆመ እራስን ለመገዛት የምንለማመድበት መንገድ ነው ሰው ሲፆመ እራሱን መገዛት ይችላል የሚባለው
የሰው ልጅ ምንድነው የሚፈልገው
በማስታወቂያ ምክንያት በጣም-------
አለምነህ ዋሴ አሁን የሚወራ ነገር ጠፍቶ ነው??
ሰይጣኖ ፈረሳይ ጋከሞታዋ ፈረንሳይ ይህን ብታደርግ ይገርማልን?
ምትይገበዋል
የዛሬው ደግሞ ይለያል🙈 የፈረንሳይ ህግ እንደ ኢትዮጵያ ህግ ነው😢
ታሪኩን ስትናገር ሃሳብህ ይበታተናል
Ayy Alemneh tgermaleh ahun Esayas yhe bekelalu ygebawal medarek new
እሷ ነች እኮ ልክስክስ በትዳሩዋ ላይ ሌላ ወንድ ደርባ ስትሸጎር ነበረ ባልዋ ያደረገው ሁሉ ለበቀል ነው እርግጠኛ ነኝ
በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ኃይማኖት እስላም ክርስቲያን መሆናችን ደስታ ተሰምቶኛል እነዚህ እኮ ከእንስሳ ይብሰሉ
ኢትዮጵያ ከዚህ የበለጠ ወንጀል አልተሰራም?? እስኪ እውነቱን እንነጋገር እባክሽ!
አይ አለም ;አንድአንዴ የምትጥላቸው ቃላት ያስቁኛል እኮ።በአካል አግኝቼህ መቼ እንደማወራህ?ወይ እስራኤል ወይ ኢትዮጵያ
አለምዬ የባለፈውን ደገምከው እኮ በላይ በቀለ አንተ ነህ ከዛሮው መቀጠል ሲኖርበት ያስደገምከው
Hmmmmm
❤
ኧረ አለምነህ አሁን የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ያዩትን ሁሉ ኮፒ እያደረጉ ነው ፣ ይህ ዘገባ በእኔ እይታ አደጋ ነው ይዞ የሚመጣው ፣የሚመርጡት ነገር የለም ነውር ጠፍቷል ፡ ደግሞ እያንዳንዱን አሰራር ትተነትናለህ ! አሁን አፍሪካውያን የነጮችን እርኩሰት ተረክበናል ፡
ጌታሇይ የሠዉ ክፈት ግን
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእርኩሰት ንዳድ የጠፋ የከሰመ ይሁን እንዴት ዘግናኝ ደባሪ ቆሻሻ ተግባር ነው በኢየሱስ ስም
እንስሳ ነው ባል አይደለም ምክንያቱም የባልና የሚስት አካል በእግዚአብሔር ህግ ስራ አንድ ነው በራሱ ስጋ ላይ የተነሳ ክፉ ጠላት ነው መገደል አለበት ይገደል
እኔ ይምለወ ባልደረባህ ያንተን ፕሮግራም አያዳምጠውን ማለት ነው? ትናንት የሰራህውን ዛሬ ስትደግምለት ኣይደብርም? ኢሳይያስ አዳምጥ ወይስ አንተ ሳብስክራብ ኣላደርክም 😂
lemsmat yekebdal
ው
ብዙ አትኮንኑት! ይህ በሽታ ነው:: በህክምናም ይታወቃል "sex-maniac” or “nymphomaniac” ይባላል:: ይህ ሰው አዎ ወንጀል ፈፅሟል ግን ደግሞ በጤንነት ጉድለት ተገፋፍቶ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል:: ልጆቹም አባታችን አይደለም ማለታቸው ስሜታዊነት እንጂ ሀቅ አይደለም:: እንዲያውም ቢረዱት ይሻል ነበር::
ዝፍጥ አንተ ራሱ ዶሚኒኬ ነህ የአንተ አባት እናትህን አፍዞ በሰባ ወንድ ቢያስደፍራት ምን ይሰማህ ነበር ፀፀት እሚሰማህ አትመስልም አንተም 71ኛው ነው ምት ሆነው.
@@SelamSamuel-sq5wx አንቺን ነበር ለ100 ልበልሽ?😉. የታመመ ሰው አታቂም? ዘልዝሎ ሊገላትም ይችል ነበር:: ንዴትሽ ይገባኛል: ግን ደግሞ እኔ ሀኪም ስለሆንኩ እንደሰው በስሜት እና ቁጣ አልነዳም::
ሴትዬዋ ራሷ ተመችቷቷል እንጂ 10 ዓመት እንዴት ነው የማይጠረጥሩት ቢያንስ( የብልት) ጉዳት ምልክት ሊኖራቸው ይገባ ነበር አይ ፈረንጅ ብለን እንለፈው
አትፍረድ ይፈረድብሃል!
52 ። ያለ ምንም ማሻሚያ ሃሳብ ይገደሉ ።
ጠረንገሎ
መታሰር አይደለም ይገደል ምክንያቱም ባል ብቻው ቢሆን ስተቱ እንዳለ ሆኖ በባልነት ይታያል ስህተቱ ግን ወንበዴ አስተባብሮ ጭራሽ እየቀረፃት እንዲህ ማድረጉ በሞት እንዲቀጣ ያደርገዋልባልም ቢሆን ያለ ሚስቱ ፈቃድ የሚያደርገው ድርጊት አስገድዶ መድፈር ነው እንዲውም ሚስትም ያለ ፍላጎት ምታደርገው ወሲብ ለዛም ነው እግዚአብሔር የባልና የሚስትን አካል አንድምታ በአንድ ያፀናው በስምምነት ተናበው ትዳራቸውን እንዲመሩ ህግ ያፀናው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር አስገድዶ የመድፈር ተግባር ነውበዛ ላይ በወሲብ ወቅት የሚደረጉ ቀረፃዎች በባለትዳሮች መኝታ ላይ በጭራሽ በእግዚአብሔር ህግ የተከለከሉ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ያለን ነውር ይፀየፋልይሄን በቁም የገደላትን ነውረኛ አስሮ ከማስታመም ከማሰንበት በግድያ ጀንበሩን ማጥለቅ ትክክለኛ ፍትህ ነው ።
አለም እንዴት እንደምወድህ በማንኛውም መስክ ወሬክ ይመቸኛል❤❤❤
እግዚዮዮዮዮዮዮ. አለምዬ ጥሩ ትምህርት ነው. በሁሉም መስክ የምታቀርበው ወሬ. ይመቻል
ዓለምነህ ዛሬስ ዝበሠዝንኪ አበዛህ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ! ጤነኛ ነው:: ራሱን ባለመግዛት የመጣ የብልግና ጫፍ ነው :: ሲያጋልጥ ይቆምጣል ባይሆን ኖሮ መቼም አያቆምም ነበር:: በጉባ ነበር ማቃጠል ሰይጣን! ጌታ ልቦና ይስጠን እንጂ የሚሰማው ነገር ሁሉ ያስፈራል
የደፋሪ ኮሜንት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ግርም የሚሉኝ የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ዜጋ ከኢትኦጵ ወንዶች ይሻላሉ ብለው የሚከራከሩ አድርስልኝ አለምነህ
እንኳን በሰላም መጣ ወንድማችን
በጣም ያማል😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 unbelievable 😢😢😢😢unbelievable 😢😢😢 our world 🌎 in the worst time 😢😢
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢 አምላከ ቅዱሳን ይቅር በለን እንዲት ሰው በእናት በእህት ላይ ይህን መጥፎ ነገር ያደርጋል 😥😥😥😥
በዘመኔ ያዘንኩበት የመጀመሪያ ክስተት እጅግ ያሳዝናል
እስከ ዛሬ የሚያሳዝን ጠፍቶ😮
መታሰር አይደለም ይገደል
ምክንያቱም ባል ብቻው ቢሆን ስተቱ እንዳለ ሆኖ በባልነት ይታያል ስህተቱ ግን ወንበዴ አስተባብሮ ጭራሽ እየቀረፃት እንዲህ ማድረጉ በሞት እንዲቀጣ ያደርገዋል
ባልም ቢሆን ያለ ሚስቱ ፈቃድ የሚያደርገው ድርጊት አስገድዶ መድፈር ነው እንዲውም ሚስትም ያለ ፍላጎት ምታደርገው ወሲብ
ለዛም ነው እግዚአብሔር የባልና የሚስትን አካል አንድምታ በአንድ ያፀናው በስምምነት ተናበው ትዳራቸውን እንዲመሩ ህግ ያፀናው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር አስገድዶ የመድፈር ተግባር ነው
በዛ ላይ በወሲብ ወቅት የሚደረጉ ቀረፃዎች በባለትዳሮች መኝታ ላይ በጭራሽ በእግዚአብሔር ህግ የተከለከሉ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ያለን ነውር ይፀየፋል
ይሄን በቁም የገደላትን ነውረኛ አስሮ ከማስታመም ከማሰንበት በግድያ ጀንበሩን ማጥለቅ ትክክለኛ ፍትህ ነው ።
።ይገደሉ።
20 x51= መሆን አለበት ፍርዱ አንድ አስገድዶ መድፈር ብቻ አይደለም ። መኖር ከቻለ ፍርዱ ይህ ሊሆን ይገባል። በጣም ፅዩፍ ተግባር ነው
ለዚህ ነው ፆመ እራስን ለመገዛት የምንለማመድበት መንገድ ነው ሰው ሲፆመ እራሱን መገዛት ይችላል የሚባለው
የሰው ልጅ ምንድነው የሚፈልገው
በማስታወቂያ ምክንያት በጣም-------
አለምነህ ዋሴ አሁን የሚወራ ነገር ጠፍቶ ነው??
ሰይጣኖ ፈረሳይ
ጋከሞታዋ ፈረንሳይ ይህን ብታደርግ ይገርማልን?