ዛሬ ቦሩ ሜዳ ነኝ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @hawa6963
    @hawa6963 Рік тому +1

    ጌታየ ሆይ! ያልፍልኛል ብለው
    በስደት ላይ ያሉትን ከርታታ ወገኖች፣
    ደግ የሀገር ሰው የራባቸውን
    ወንድምና እህቶችን ሁሉ ሀጃቸውን ሙላላቸዉ!!

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ዜድዬ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነት መቻቻል ፍቅሩን ያድለን ሀዘን ሠቆቃ በቃችሁ ይበለን አሏህ ይስቱር እኛው እራሣችንን አረከስን በርች👍👈🌺💐

  • @sofiseid2846
    @sofiseid2846 Рік тому

    አሰላምዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀሪፍ ትምህርት ነው በርች ውዴ

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ
    ዋዉ ቦታዉ ያምራል

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ❤🌹🌹🌹😘😘🌹🌹❤

  • @meymunatube
    @meymunatube Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
    ሜዳው ሲያምር

    • @zinetmuhaba2833
      @zinetmuhaba2833  Рік тому

      ነይ ልውሰድሽ አምሮሽማ አይቀርም መይሙየ😍

  • @zuzuwussem1617
    @zuzuwussem1617 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሀዝ ለን ወሣህለን ወመርሀበን ዉደዋ እኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ትምርት አዉ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲ የተከበራቺሁ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ አላህ ከመጥፎ ይጠብቀን ዚኑ ልክ ነዉ ያልሺዉ አላማ ሊኖረን ይገባል

  • @ztube4298
    @ztube4298 Рік тому

    አሰለሙዓሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን በሰላም መጠሽ ከበድ ናዉ አለህ ከእንዳዝ አይናት ወንዶች አለህ ይጠብቃን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    ዚነትየ እኮንሠላምመጣሺ የኔውድ❤❤❤
    በርች አሪፍቆይታነበር ትዳር😢😢😅
    አላህ የሡትር😊😅ከፊስቡክ ዳውሎድ
    አርጎአላሉምያረብ😮😮

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Рік тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مشاءالله بتوفيق حبيبتي فديتك حلو استمرييييي ✅✅✅

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት አህለን ዜዶ እካን ሰላም መጣሽ

  • @medinaabera
    @medinaabera Рік тому

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያርግልን ❤❤❤❤

  • @መካነሰላምዩቱብ

    አሰለም አሊይኩም ወራህመላቱሂ ወበረካትሁ መሸአላህ

  • @እሙነጁነኝከወደካቢ

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ አረብ አተ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብብብ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    አላህ ልቦና ይስጠን ይስጣቼው

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Рік тому

    አሰላም ዋሊኩም እዴት ናችሁ ውድ ውድ የሀገሬ የወገኔ ልጆች ሰላም ፍቅርን ተመኘሁ
    ሰላሙን ባለንበት ይወፍቀን ማደግ መበልፀግ
    ለኛ ለህዝባችን ይሁን ቀጥተኛ ምንገድን
    ከሚመሩትና ከሚሰሩበተረ ያድርገን ተስፍ ያልቆረጠ የፈለገውን ያገኛል አብሽሩልኝ

  • @RahmetAbdu-bz7vx
    @RahmetAbdu-bz7vx Рік тому

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ያገሬልጆች ሰላምና ጤና ባላቹሁበት ይሁን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን🌹🌹🌹🌹🌹ፍሽን ሆኖል አግብቶ መፍታት😅😅😅😅ምን ይደረጋል ማየት ብቻነው ወደፊት የሚሆነውን ያሳዚናል ትዳር ልክ ልጂ እያለን ባልና ሚስት እንደምንጫወተው እቃቃ ፈረሰ ዶባ ተገመሰ ሆኖል

    • @zinetmuhaba2833
      @zinetmuhaba2833  Рік тому

      ኪኪኪ ራህማየ እኔኮ አሳዝናለሁ የእቃቃ ባል የለኝም

  • @የዱባይቅመምዩቱብ

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችን እምየ ኢትዮጵ ያን ሰላሞን ያብዛልን መፍታቱን ይፍቱ ሂወቱዋን ሳያበላሺ በተዋትጅ የሚድያ ትዳር ሲጀምሩት አደፋፈራቸው ተው ሴቶችየ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Рік тому

    ስላማለይኩም