Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ታላቅ ነው።ያድርግልህ እያልኩ ስመርቅህ ፀሎቱ እንደተሰማለት ሆኜ በእንባና በምስጋና ነው!!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን ፀሎቴ ስለተሰማ ጌታን አመሰግናለሁ።ፓስተርዬ ቀኑ መቼ ነው ንገረን እንድባርካችሁ🎉🎉🎉🎉እሰይ እልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን🎉🎉🎉🎉እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ድንቅ ነው🎉🎉🎉
የኔ ቅን 🌹💐🌷 ፓስተር አሊ ከልብ እወደሃለሁ ❤❤❤አንተ መልካም ሰዉ ጌታ የልብን መሻት ይፈፅምልህ ❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ካወኩ ቀን ጀምሮ ጌታን እለምነው ነበር እባክህ ወደ አንድ ሰብስባቸው ብመጣ እጅግ እናፍቃለሁ መቼስ ክፍት የሆነ ጥሪ አርግልን እማከብርህ መልካም እረኛ ነህ 🙏 from Europe
ውይይይ ፖሰተርዬ እግዚአብሔር አምለክ ያድርገል እሱ ለተመኑት ታማኝ ነው እናፍቃለሁ ለማየት ❤❤❤❤
ያደርጋል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
አሜን የእስራኤል ቅዱስ የመፈለግን የመሻትን ይፈፅም ክብሩን ግን እግዛብሄር ይውስድ ዋው እንደእግዛብሄር ያለ ማንም የለም❤🎉❤🎉❤
አሜን ፓስተርዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ፣እንኳን ጌታ ረዳህ ደሞ ያደርገዋል ይሳካል።ክብሩ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤
ተባረክ የልብህ መሻት ይፈፀምልህ
ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ ይህርዳሀ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ጌታ መሻትህን ያድርግልህ ወንድሜ
አሜን ፓስተር ጌታ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
ኢየሱስ ❤️መስቀል ላይ አልተራገመም ሃሳብ አልቀየረም ❤️🙏
ፓስተር አሊ በጣም ነው የተባረኩብህ አቅም አነዲኑረኘ አደረገህኘአል
ተባረኲልኝ ሁላቹሁም የፓስተርዮ ዓሊ ሙዜዎቹ ናቹ የእግዚአብሔር ወንድሞች እህቶቾ ናቸዉ
ተባረኩ
ኡኡ እየሱስ እንደዚህ በዚህ ልክ ፍቅርህ የገባው ሰው አመሰግንሀለው
ወንድሜ አሊዪ በቅርቡ በሰጠኸው ምስክርነት ላይ ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ከ8 ዓመት በላይ መለያየታችሁን እንደሰማሁ ወደ አሜሪካ እስኪመጡልህ ድረስ ለመጸለይ ወስኜ ጸሎቴን ጀመርኩኝ ። እነሆ የጸሎቴን መልስ ላገኝ ነው ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
Dasii bilgnlii🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Tebarek❤❤❤❤
አሜንንን
አሜን ይበቀለልህ
Selam Pasterye,ye serg foton ashfkibet gin enne wededkoachw betam tamru neber !!! Geta melkam new des sitl , tamraleh yadem !!!Ejsus Geta new !!❤️❤️
Congratulations ❤❤❤
Uffff l love this guy Gbu ❤❤❤❤pastor Ali Omer
Tabreku❤
Amen gata yredkle
የልብህን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምልህ
ሰርግ???? ተባረኩ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Ali, we love you, we love your wife, we love your whole family!
Samiche alxagabikum🎉🎉🎉🎉
So true
Amen
ሕብረቱን መቀላቀል እፈልጋለሁ ልካፈል
እኔም እመጣለሁ ፖስተር አሊዬ።
Ehe
እንዴት ይቻላል ?
🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ፓስተር አሊ እኔም ለሰርጉ እመጣለሁ ቺካጎ ነው ያለሁት።(ተጫነ ነኝ ከመገናኛ)
ፓሰተር አልህ ላሰፈቅድህ እዚህ ሕብረት ላይ አብሯችሁ መሆን ፈለኩሁ ሰለ ድፍረቴ ይቅርታ
Pls live yemtgeba mechenew seatus?
እኔም እመጣለው
ድገሚ ስትሉ አልገባኝም መጀመሪያ ሚስቱስ የሚሞሸረው ከሷ ጋ ነው ከሌላ አልገባኝም
ከ መጀመሪያ ሚስቱ ጋር ነው እሳ ኢትዮጵያ ናት እሱ ደሞ አሜሪካ እና ለ ብዙ አመታት ተራራቀው ነበር እና አሷ ወደዛ ስትሆድ እንደ ሰርግ ደግሳለው ነው አባባሉ እንጂ ሌላ አይደለም
Getaiysusii 🎉🎉🎉yadnlii
Elelllllllll🎉🎉🎉
ቤንጤ ባትሆን ጥሩ ነበር እዉነተኛ ሀየማኖት አለመረጠክ እዉነተኛ ሀየማኖት ኦርቴድክሰ ነች
ቢገባሽ ባልፃፍሽው ነበር በጣም ልክ እና እርግጠኛ የሆነበትን መንገድ መርጧል አታስቢ ለሱ😊 ይልቅመፀሀፍቅዱስን በደንብ አንብቢው አትንተራሽው
Hi pilse kuter
Hi pastor how are you doing please contact me
❤
Hi
ጌታ ታላቅ ነው።ያድርግልህ እያልኩ ስመርቅህ ፀሎቱ እንደተሰማለት ሆኜ በእንባና በምስጋና ነው!!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን ፀሎቴ ስለተሰማ ጌታን አመሰግናለሁ።
ፓስተርዬ ቀኑ መቼ ነው ንገረን እንድባርካችሁ🎉🎉🎉🎉
እሰይ እልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ድንቅ ነው🎉🎉🎉
የኔ ቅን 🌹💐🌷 ፓስተር አሊ ከልብ እወደሃለሁ ❤❤❤አንተ መልካም ሰዉ ጌታ የልብን መሻት ይፈፅምልህ ❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ካወኩ ቀን ጀምሮ ጌታን እለምነው ነበር እባክህ ወደ አንድ ሰብስባቸው ብመጣ እጅግ እናፍቃለሁ መቼስ ክፍት የሆነ ጥሪ አርግልን እማከብርህ መልካም እረኛ ነህ 🙏 from Europe
ውይይይ ፖሰተርዬ እግዚአብሔር አምለክ ያድርገል እሱ ለተመኑት ታማኝ ነው እናፍቃለሁ ለማየት ❤❤❤❤
ያደርጋል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
አሜን የእስራኤል ቅዱስ የመፈለግን የመሻትን ይፈፅም ክብሩን ግን እግዛብሄር ይውስድ ዋው እንደእግዛብሄር ያለ ማንም የለም❤🎉❤🎉❤
አሜን ፓስተርዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ፣እንኳን ጌታ ረዳህ ደሞ ያደርገዋል ይሳካል።ክብሩ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤
ተባረክ የልብህ መሻት ይፈፀምልህ
ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ ይህርዳሀ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ጌታ መሻትህን ያድርግልህ ወንድሜ
አሜን ፓስተር ጌታ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
ኢየሱስ ❤️መስቀል ላይ አልተራገመም ሃሳብ አልቀየረም ❤️🙏
ፓስተር አሊ በጣም ነው የተባረኩብህ አቅም አነዲኑረኘ አደረገህኘአል
ተባረኲልኝ ሁላቹሁም የፓስተርዮ ዓሊ ሙዜዎቹ ናቹ የእግዚአብሔር ወንድሞች እህቶቾ ናቸዉ
ተባረኩ
ኡኡ እየሱስ እንደዚህ በዚህ ልክ ፍቅርህ የገባው ሰው አመሰግንሀለው
ወንድሜ አሊዪ በቅርቡ በሰጠኸው ምስክርነት ላይ ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ከ8 ዓመት በላይ መለያየታችሁን እንደሰማሁ ወደ አሜሪካ እስኪመጡልህ ድረስ ለመጸለይ ወስኜ ጸሎቴን ጀመርኩኝ ። እነሆ የጸሎቴን መልስ ላገኝ ነው ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
Dasii bilgnlii🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Tebarek❤❤❤❤
አሜንንን
አሜን ይበቀለልህ
Selam Pasterye,ye serg foton ashfkibet gin enne wededkoachw betam tamru neber !!! Geta melkam new des sitl , tamraleh yadem !!!Ejsus Geta new !!❤️❤️
Congratulations ❤❤❤
Uffff l love this guy Gbu ❤❤❤❤pastor Ali Omer
Tabreku❤
Amen gata yredkle
የልብህን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምልህ
ሰርግ???? ተባረኩ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Ali, we love you, we love your wife, we love your whole family!
Samiche alxagabikum🎉🎉🎉🎉
So true
Amen
ሕብረቱን መቀላቀል እፈልጋለሁ ልካፈል
እኔም እመጣለሁ ፖስተር አሊዬ።
Ehe
እንዴት ይቻላል ?
🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ፓስተር አሊ እኔም ለሰርጉ እመጣለሁ ቺካጎ ነው ያለሁት።(ተጫነ ነኝ ከመገናኛ)
ፓሰተር አልህ ላሰፈቅድህ እዚህ ሕብረት ላይ አብሯችሁ መሆን ፈለኩሁ ሰለ ድፍረቴ ይቅርታ
Pls live yemtgeba mechenew seatus?
እኔም እመጣለው
ድገሚ ስትሉ አልገባኝም መጀመሪያ ሚስቱስ የሚሞሸረው ከሷ ጋ ነው ከሌላ አልገባኝም
ከ መጀመሪያ ሚስቱ ጋር ነው እሳ ኢትዮጵያ ናት እሱ ደሞ አሜሪካ እና ለ ብዙ አመታት ተራራቀው ነበር እና አሷ ወደዛ ስትሆድ እንደ ሰርግ ደግሳለው ነው አባባሉ እንጂ ሌላ አይደለም
Getaiysusii 🎉🎉🎉yadnlii
Elelllllllll🎉🎉🎉
ቤንጤ ባትሆን ጥሩ ነበር እዉነተኛ ሀየማኖት አለመረጠክ
እዉነተኛ ሀየማኖት ኦርቴድክሰ ነች
ቢገባሽ ባልፃፍሽው ነበር በጣም ልክ እና እርግጠኛ የሆነበትን መንገድ መርጧል አታስቢ ለሱ😊
ይልቅመፀሀፍቅዱስን
በደንብ አንብቢው አትንተራሽው
Hi pilse kuter
Hi pastor how are you doing please contact me
❤
Hi