Frankly speaking, you are my heroine. Because I have learnt alot of experience about how to face life and accept the real life. I stopped a lot of my bad habits like demanding too much live with my beloved ones without fully acceptance, losing hope without strongly trying and thinking myself as bad fated man. In the last you appear here to help me . Thank you so much🥰
ያሳለፉኩትን መጥፎ ህይወት አልተው ብዬ ስጨነቅ ኑሬያለው አሁን ግን በቃ ለቀኩት ዳጊዬ እድሜ ላንቺ ዛሬ አዲስ ሰው ነኝ
እኔ አሁን ያለፍውን ታሪክ ለቀቅኩት ምክኒያቱም እኔ ወላጆች አላሳድጉኝም ነበር እናስተምራት ብለው ያባቴ ዘመዶች የአምስተኝ ክፍል ተማሪ እያለሁ አድስ አበባ መጣሁ የመጣሁት ለመማር ነበር ግን የነሱ የቤት ሰራተኝ እድሆን ነበር የሚፍልጉት ነገር ግን ከ 5-10ክፍል እነሱጋር ሁኝ ምጣድ ስር እያጠናሁ መብራት ይቆጥራል ስለሚሉ በዜሮ አምቦል እያጠናሁ 10ኛ ክፍል ከተፍተንኩ በሆሆላ ከነሱ ቤት ወጣሁ ከዚያም እራሴን በራሴ ማስተዳደር ጀመርኩ ግን በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ለኔ እግዚአብሔር ግን አልጣለኝም ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ዛሬ ላይ ባለትዳርናየአንድልጀ እናትና የ8ወር እርጉዝ ነኝ :::እኔ በጣም ተችገርኩ እነሱን ይቅርታ መጠየቅ በነሱ ምክኒያት ሰው እድጠላ ሆንኩ ዛሬ ግን ለቅቂዋለሁ ያንች ምክር ፍውስ እና እርፍት ይሰጠኝል ::ተባርኪ የኔ ልዕልት::
ዳጊዬ ሁሌም ነው የምገረምብሽ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ የአንች አይነቷ ጠንካራ እና ጀግና ሴትለቤተሰብ ለዘመድ ብቻ ሳይሆንለኢትዮጵያችንም ስለሚያስፈልጋት ፈጣሪ መሰሎችሽን አስታዋይ ሴቶችን ይጨምርልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤️👑🙏
ሚሚዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew ወንድም ቤተሰብ እንሁን
@@zufannagn6027 ነይ እመልሳለሁ
Amen
ዳጊዬ የኛ መልካም ሴት በእውነት እዳቺ ዓይነት
እግዚአብሔር ያብዛልን የኛ ብሩቱ ሴት
እኛ ካቺ ብዙ ነገር እየተማርን ነው
በተለይ እህቶቼ ከዳጊ ብዙ ነገር እንቅሰም በእውነት
ላለፈው ነገር ሳይሆን ላዲስ ህይወት ልባችንን
እናሳምነው ።
የኔ እናት የኔ እህት የኔ መምህርት የኔ እንስት ኑሪልኝ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
ዳጊዬ የኔ ቅመም አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው የተረዳሽኝ በቃ ለቅቄዋለው ያጣሁት ሁሉ ከህይወቴ አይበልጥም እናመሰግናለን ልዕልቷ😍😍😍
እኔም 10 አመት ትዳሬን ለመተው ልወስን ነው 10 አመት ምንም ለውጥ የለም 2 ልጆች አሉኝ ልጆች ስላሉን ለመቻል እየሞከርኩ ነበር ግልምጫው ስድብን መቆቆም አቃተኝ ሁለታችንም እስደት ላይ ነን ግን ጠገበብኝ እኔ ቶሎ ይከፋኛል እናትም አባትም የለኝ በስደት እያለሁ ሞቱብኝ ምንም መሄጃ የላትም ብሎ ሰላሜን ነሳኝ
@@ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ ውይ አይዞን ማማዬ አላህ ያግዝሽ ካላከበረሽ አይጠቅምሽም
@@ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ 😭አይዞሸ የኔ እህት እኔም ጨቆኛል ያሻሽላል ብየ ሳስብ እየባሰበት መጣ ጭራሽ
አይዞሽ አህቴ አግዝያብሔር ይርዳሽ
ልክነሽ ዳጊዬ አመሰግናለሁ ትምህርቶችሽ ሁሉ ጥሩ ናቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እንኳን በሰላም መጣሽ ዳግየ የምትነገረው ሀሳብ በሙሉ ትክክልነሸ በእውነት በጣም ጠንካረነሽ ከአንች ብዙ እህቶቸ ይማራሉ ።
ውድ የሀገሬ ልጄች ይችን ኮሜት የምታነብ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ
በጣም እውነት ነው እኔ በጣም የሆነ ነገር እንድወስን አረገኝ ሰላሜ ጊዜዬን አተረፍኩ ተባረኪ ዳጊዬ ❤
ዳግዬ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር ተማርኩ ከአንቺ ተስፋ ቆርጨ ሳለሁ ብርታት ሆንሽኝ❤ Thank you my dear ❤
ከንቺ ብዙ የምንማረው ትምህርትና ጥንካሬ ዋው!!!! ምርጥ ሴት ነሽ።
በትክክል
,እናመሠግናለን የንየዉብ ገርገር ወሎ የበቀለሺ የምርጥ ምርጥ ድጊ በጣም እወድሻለሁ የሁነ ታላቅ እህት የገኝሁ አነት ተሠማኝ
ዋዉ ዳግዬ ምክሮችሽ ሁሉ የሚገርም ነው የምትጠቀሚባቸው ቃላቶች በቀላሉ ወደውስጥ የሚገቡ ናቸው ተባረኪልኝ እህቴ
በጣም ግሩም ነዉ ደስ የሚል ንግግር ነዉ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ::
እኔ ሚገርምሽ ከ10 አመት በላይ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነበርኩ አቀው ነበር someday failed እንደሚያረግ ግን ያሰው በጣም ከነበረው አስመሳይ ማንነቱ ውስጥ ከቶኝ በቃ አብሬ ቆየሁ ከዛ በጣም ፀሎት አረኩ ለማሳጠር እየሞከርኩ ነው ታሪኬ ብዙ ነው ከፀሎት በኋላ በሚገርም ሁኔታ የዛ ሰው ታሪክ ወጣ ወልዷል አግብቷል አልተከፋሁም እንደውም ደስ እያለኝ ተለየሁት አሁን ወደ 2 አመት እየሆነኝ ነው እስ እሳካሁን መመለስና አብረን እንድንሆን ይፈልጋል እኔ ለሱ አፍራለሁ እነለ አሁን በጣም ደናነነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አልነበረም የኔ አልሆነም
የኔ ውድ ይሄ የኔም ታርክ ነው 10 አመት በትዳር ላይ ነኝ 2 ልጆች አሉን 2አችንም በስደት ላይ ነን በመቻል ከዛሬ ነገ ይሻላዋል እያልኩን እስከዛሬዋ ቀን ደረስኩ ግን ውስጤ ጤነኛ አይደለም ይሰድበኛል ያመናጭቀኛል አሁንስ መታገስ አቃተኝ ለልጆቸ ብየ ለመቻል ሞከርኩ አሁንስ በጣም ከበደኝ በዚህ ላይ እናቴንም አባቴም በስደት ሁኘ ነው የሞቱብኝ አሁንም ስደት ላይ ነን ልተውው እልና እደገና መለየቱን እፈራለሁ ነገ ምን ሊገጥመኝ ይችላል ብየ 1ቤት አለን የጋራ ያንን ይቀማኛልም ብየ እፈራለሁ እስኪ ምከሩኝ
@@ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ ውዴ እኔ የማልሽ መጀመሪያ ከሁሉም በፊት አንች ውስጥሽ ሰላም ሊያገኝ ይገባል ምክንያቱም አንች ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚኖረው ውዴ ስለዚህ መጀመሪያ አንች ደና ሁኝ ስለዚህ መለየት አለብሽ ወስኝና ከዛ ንብረትሽን ተካፍለሽ በቃ የራስሽን ህይወት ጀምሪ
@@seadilove8182 እየባሰ እንጅ እየተሻለው አልመጣም አላህ ብርታቱን ይስጠኝ
@@ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ ህይወቱን እየኖርሽው ስለሆነ ለመካሪ ቀላል ለአንቺ ከባድ ነው ። ግን ምንም ቢሆን በፍርሐት አትኑሪ ። ደስታሽን የውስጥሽን ሰላም የነገ ህይወትሽን በሰው እጅ ላይ ሳይሆን በአምላክሽ አድርገው በተረፈ በምታምኝው እምነት የእምነት አባቶችን አማክሪ እሱንም ለማስመስከር ሞክሪ በተረፈ አትፍሪ ጸሎት አድርጊ የለ አባት ማደግ ከባድ ነው ግን ለልጆችሽ ህይወት ሙሉ ደስታ የሚኖረው የእናተ ደስታ ሰላም ፍቅር ሲኖር ነው ልጆችሽ በስነልቦና እንዳይጎዱ በቻልሽው መጠን እንዲቀራረቡ ማድረግ ትችያለሽ ። ቤቱ በራሱ አላካፍልም ቢልሽ ሰላም ካለሽ አንቺ መስራት ትችያለሽ ። ዋናው ሰላም ነው ። በተረፈ እግዚአብሔር የተመሰቃቀለውን ቤት ያስተካክልልሽ በእምነትሽ ጸልይ የእምነት አባቶችን ምክር አግኚ ከእምነትም ከህይወትም ጥሩ ምክር ታገኛለሽና 👏
@@ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ ውዴ እኔም 10አመት አድካሚና አስቀያሚ የትዳር ቆይታ ቡሀላ ማንነቴን አጥቼ ደክሜ ለፍቼ ግን ለምን ብዬ ቆም ብዬ አስቤና ወስኔ ፍችዋን ጠይቄ 8ወር ጉትቻ ቡሀላ ተፈታሁ አልሀምዱሊላህ አሁት የድሮዋን እኔን በመፈለግና በመመለስ ላይ ነኝ ኢሻ አላህ ነገ የተሻለ ሂወት እደማገኝ በአላህ ላይ ተስፍ አለኝ አሁላይ ደስ ብሎኝና ቅልል ብሎኝ ሽቀላዬን ቀጥያለሁ በስደት ላይ ባጉል ትዳር እራሴን በድያለሁ አሁን ነቅቼ ተስቻለሁ አልሃምዱሊላህ ወሹኩር ሊላህ
dagiye.......thanku betam አንቺ ሰውን ከጉድ የምታወጪ....special girl ነሽ እድሜ ይስጥሽ
እውነት ነው ሰወች ችግር አለብን የሰማነውን በዚያ ሁኔታላይ ስንሆን እንረሳዋለን እንጂ በሀይማኖትም የተማርነው ይህን ነው አላህ ምድርን ከመፍጠሩ 50ሺ አመታት በፊት ስለኛ ፅፎ ጨርሷል ህመማችን ሞታችን ማጣታችን ማግኘታችን ምናገባው ምንወልደው ምንፍጠርበት ጎሳ .....Everything ተፅፎ እልቋል ሚሆነውን ሁሉ መቀበል ነው ሰው መሆን ብቻ ትልቅ ክብር አለው መላዕከቶች የሰገዱልን ምድር ና በውስጧ ያለው ለኛ ያገለግል ዘንድ የተፍጠረልን የተከበርን ፍጥረቶች ነን ገንዘብ ሊገዛን አይገባም ለኛ የተፈጠረ አገልጋያችን እንጂ ሌላ አይደለም
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እውነት ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
ዳጊዬ የኔ አህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
Thank you for making the time to share your wisdom! I am always inspired by what you share and I look forward to learning more. Keep leading!
ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ዳጊዬ ያነሳሻቸው ሀሳቦች በሙሉ በማስተዋልና በጥበብ የተሞሉ ናቸው ስላጋራሽን ከልቤ አመሰግንሻለው🙏 💕❤💕❤🌹
ዳግዬ የሁሉ ኣለም ጀግናና እናት ነሽ ምን ልበልህ ሁሉ የኔ ሂወት ነሽ የተናገርክሽ እና ልተው ይሞክራለው ፈጣሪ ይግዘኝ።❤🇪🇷
ዳጊዬ በጣም ነው ምወድሽ የማከብርሽ ሁሌም እማራለሁ ካንቺ እና በርቺ የኔ ጀግና ፀጋሽ ይብዛ
ዳጊሻ የምታነሻቸው ሀሳቦች ደስ ይላል ተባርከሽ ቅሪ
Dagiye mereth leji tebareki. I am so proud of you. You are different. I cant wait to hear such motivational thought. Please keep it up the good work.
Thanks degem we love you beauty voice good teacher I love your video clear .
ዳጊ ወሳኝ ሰዉ እድሜሽን እደማዕቱሳላ ያረዝመዉ ፈጣሪ እንዳ አንች ያሉት ያብዛል ድንቅ ሴት እኔ በግል በጣም ነዉ ማከብረሽ በጣም ነዉ ዉድድድድ ማርግሽ ዉዴ ኑሪልኝ ዘላለም
ተመስገን ሠው የሆነ ሠው ተገኘ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
አኩርተሽኛል በርቺ
ዳጊ የእኔ ------ የእኔ ________________ የእኔ________________________ ብቻ በሁሉም የእኔ ጀግና ነሽ
ዳዬ ማርያምን እዬ ምክር ለኔ ነው ውስጤ ያለውም ውስብስብ ነገር የተረዳሽ ያህል ነው የተሰማኝ የምር 🙏🙏 አመሰግናለሁ 🥰
Thanks dagiye wonderful woman 🙏🙏🙏
Dageya menem ymtale kale eko Atwechem you Are my hero tlek bota drsa dagmo Agnsalhu
ዉይ ደግየ ምን ልበልሽ በቃ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከገባህቦት አዘቅት አዉጥተሽኛልና❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስወድሽ ምክርሽ ቤቴስባዊ ምክር ነው አንዳ እኔ ነኝ ምጡኝ ምለው በያዝኩት ነገር ለካስ እንዲም አለ ብዙ ተማርኩ ትክክል ነሽ በቃ አሁን ቀየርሽኝ እድሜሽ ይርዘም የኔ ውድ እህት መወለድ ቋንቋ ነው ❤️❤️❤️
Thanks we love you dagi ❤
Daggy thank you so much for sharing your ideas I really Leann so many things from you you’re a good example ❤again thank you
Mature Enough, Stay blessed. Love you both!
በጣም ነዉ ምወዲሺ ወላሂ ብዙ ትምህርት ትምሬለው ካንቺ 💚💛❤️💘💘💘💘💘❣️🥰🥰🥰🥰
Dagiyee you are the best jegina nesh maree
Dagiye betam new yemewodishi thanks 😊 🙏
ቆንጂት በቅርብ ጊዜ ያገኘሁሽ አማካሪዬ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤
ዳጊዬ video እስከ ምትለቅ ድረስ በጉጉት ነዉ የሚጠብቀው ከረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ የሁልጊዜ ፀሎተ ነው እንዴአንቺ አይነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዴ ምድር አሸዋ ያብዛልን ፈጣሪ
ደምሪኝ ውዴ
@@Ruta-Media እሽ
Tanx a lot dagi you change my life
I wish too meet you one day when I came back too Addis !!
Thank you Dagi'y
የኔ መልካም ዳጊዬ ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
"አስተዋይ መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል::" እናመሰግናለን ። ጸጋ ይብዛልሽ!!!!!
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ
ናፍቀሽኝ ነበር። እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ እያልሽኝ ነዉ ምክርሽን የምሰማዉ እህታችን ቢያስ 4 ቀን 1 ነይ
Thank you so much.
Fascinating!!! Thanks for everything my lovely teacher.
ምርጥ ሴት ጠንካራ ሴት ጎበዝ ሴት ቆጆ ሴት ነሽ ጀግና ሴት ነሺ ሴትነቴን እወደዋለሁ ካንች ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ
ዘመንሽ ይባረክ
እውነት ነውእኔ አራትአመት ለፍቼ
ያገኘውትብር የልጄአባት አመድአረገብኝ ትዳሬም ፈረሰ
እኔግን ብሬንመልሼ ተካው ለልጄም
አባትይቅርታ አርግቼለት ዛሬ እሱከኔእርዳታ ይፈልጋል
ተመስገን ሰጪ ስራረገኝ ዛሬ አድስሒወት እየኖርኩኝ የበደለኝን የልጄን አባት ከነልጄ እረደዋለውኝ
ምንቸገረኝ የትያገኘኛል ወደፍት
እኔብዙ ህልም አለኝ ህልሜን እዲያበላሽብኝ እድል አልሰጠውም
በልጄስም እደሚቀርበኝ ስለማልፈልግ ልጄንም ከአባታጋር ትቼ ህልሜላይነኝ
ነገአድጋ እናቴ ስትለኝ ሁሉነገር
አስራዳታለው ከተረዳችኝ ተረዳችኝ
ካልተረዳችኝም መብታነው
ልጄንስል ከሱጋር ከሆኩኝ ውሐቅዳ
ውሐመልስ መሆን አልፈልግም
ጎደኞቼ በልጅስም የሚጠቀሙባቸው አባት ካለተጠቀቁ ልጄንብላቹ ነገን አታበላሹ ሁሌ መውደቅ?መሸወትየለምና እኛየመዳም
ቀመሞች ነጋእንበል💋
Dagye egziabher yebarkish ❤🙏
Thanks dagi i appreciate you ....keep going❤
አመሰግናለሁ ዳጊየ
ዳጊዬ ሰለ መልካም ምክርሽ እናመሰግናለን🤗
ዉድ የሆንሽዉ ቆንጆና በልዩ ፀጋ ቀምሞ የፈጠረሽ ዳጊዬ በጣም በጣም የቆጨኝን ልንገርሽ ምናለ በወጣትነት እድሜዬ ባገኝሽ ወይ ያጠፋሁትን ሁሉ እንድነግርሽ የት ባገኘሁሽ
ዳጊዬ ይሁን በአመሻሹም ቢሆን ለዛሬ አቆይቶኝ በመስማቴ አምላኬን አመሰገንኩት ምን ልበልሽ መሰለሽ ረጅም እድሜ ከጤናና ከስኬት ጋር
አምላኬ እንዲሰጥሽ በናትነት ባረኩሽ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ !!!!!!!!!
Dagi እ/ር ከነ እውቀት እርጅም እድሜ ይስጥሽ::
ተባረኪልን ዳጊያችን
sew mehun zerachn fker hayemanotachn Thank you so much Dagiyye
Dagi konjo betam yeteleye sibina yalesh konjo betam new miwedish Tebareki
Thankyou dagiye
Frankly speaking, you are my heroine. Because I have learnt alot of experience about how to face life and accept the real life.
I stopped a lot of my bad habits like demanding too much live with my beloved ones without fully acceptance, losing hope without strongly trying and thinking myself as bad fated man.
In the last you appear here to help me .
Thank you so much🥰
ዳጊዬ ይሄን ማየት ከቻልሽ አውሪኝ እባክሽ ባለቤቴ የጉበት በሽታ ተገኝቶበታል አቅም ያለኝ አይነት ሰው አደለሁም አሁን ጤነኛነክ እራስህን ብቻ ጠብቅ ነው የሚሉት 5አመት ሆኖታል ካወቅን ምክርሽ ያስፈልገኛል እባክሽ
ዳጊዬ በጣምነውየምወድሽ ሀሳብሽ ይመቸኛል
እኔ እኮ ብሰማሽ አልጠግብሽም እውነትም ንግስት ነሽ ሺ አመት ኑሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
ዳጊዬ በጣም ነው የምውድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክክል የኔ እህት የኔ እናት እወድሻለሁ
Thank u so much Dagiyeee
Dagiye i wish i had ur life understanding love you from the bottom of my heart u inspire me a lot
ፍትህ በየቦታ እየታገቱ ህወታቸዉን እና ንብረታቸዉን እያጡ ላሉት
አማራዎች ድምፅ በመሆን አሳዩኝ
በትክክል ዳጊ ተባረኪ እውነት ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ተባረኪ
ዳጊዬ ...🙏 አመሰግናለው
እውነት ነወ ሰወ ለጀ ሀለም ይሰቡላ ትክክል ነው ዩኔ ወድ🙏🙏❤️🙏🙏💔😭🙏🙏
Thank You 🙏
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት አሰተምረሺኛል
thank u 🙏👏👏👏
የኔእህትእረጀጁምእረሜይሰጥሺዘመንሺይባረክ
እናመሰግናለን ዳጊዬ❤❤😍😍😍
wowwwww mashallaa gaallatomi bareduu koo baruumisaa bayyee sirraa baradheraa vidoo kanaa iraaa gaallatomi ameseginalew wedii bexami xuruu temertii berchii malikami sirraa yehunleshi
Dagiye endt endmewdsh you are one of my model God bless you.🥰
You really are a blessing. Thank you.
Well said dagi👍🏽👍🏽👍🏽
I am happy to see you here Dagim after 15 years!! God bless you more!!!
Thank you Daggi 🌹
ዳጊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዳጊዬ በጣም ውስጤ😅እየረበቸኝ ነዉ ከ ጓደኛዬ ጋር ተጣልቼ ነበረ መታረቅ እፈልጋለሁ ግን ማወራት አልቻልኩም እና የ እሷን ሰሜት ማወቅ አልቻልኩም ለ መጠየቅ እፈራለሁ ምን ላድርግ???ዳጊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዳጊዬ በጣም ውስጤ
እናመስግናለን ዳጌየ
እናመሰግናለን ዳጊዬ
Dagiye hule new mkrish msemaw andiken bagegsh dess yleg nebere🙏🏼
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዳጌየ ስወድሺ😍
💐💐💐👒
አሪፍ ትምህርት ነው የምትሰራልን
ተባረኪ❤
ዳግዬ ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ፍቅር ካየሁ ቀን ጀምሮ በጣም አከበርኩሽ። እውነትሽን ነው መልቀቅ ለራሳችን ጥቅም ነው ግን እንዲህ ባይሆን ኖሮ እያልኩ ስንት ዘመኔ....
ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አገላለጽ አቤት ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ሲያስቀና ወንድምሽ እልል ብለሽ ከስኬት እስክ ስርግ ድርስ ያደርሽ ልባም ቅን ነሽ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ምክርሽ ይጋርማል Thank you❤
Thanks dagi👌👌👌
ዳጊ ቆንጆ በትክክል ተምሬበታለው ኡፍ ቃል አጣሁልሽ
Thank you for the concrete message.
thanks ❤
be ewuntu kiberilin ehitachin🥰🥰🥰🥰💯
ዳጊ ከስደት ስመለስ አግኝቼሽ የዉስጤ ሁላ በንገርኩሽ ደስ ይለኝ ነበር