Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
What a book
በሚገርም ሁኔታ የመንግስቱ ቀኝ እጅ ከሚባሉት በጣት ከሚቆጠሩት መኮንኖች እዚያው ቤተመንግሥት ቤት ሰርተው አብረዉት ከሚኖሩት መሃል አንዱ በናቴ በኩል ከቅርብ አጃቢዎቹ ወጣት ካራቲስቶች የልዩ ብርጌዱ አባላት መሃል ደግሞ በአባቴ በኩል ዘመድ ሆነው አግኝቻለሁ
መንግስቱ ገመቹ እና ተስፋዬ ወልደ የመንግስቱ ኃ/ማ ግራ እና ቀኝ እጆች ሆነው ከጄነራል አማን ጀምሮ ተፈሪ በንቲን,አጥናፉ አባተን, ...ስንቱን እንቁጠረው... ድምጽ በሌለው መሳሪያ እና በገመድ እያሳነቁ ሲገድሉ የኖሩ አረመኔዎች ናቸው፡፡ አቶ ፋሲካ የነዚህን እና የመሰሎቻቸውን ነውር አልናገርም ማለትዎ ያሳዝናል፤ ግፍ በተፈጸመባቸውም ላይ ሌላ ግፍ ነው!
What a book
በሚገርም ሁኔታ የመንግስቱ ቀኝ እጅ ከሚባሉት በጣት ከሚቆጠሩት መኮንኖች እዚያው ቤተመንግሥት ቤት ሰርተው አብረዉት ከሚኖሩት መሃል አንዱ በናቴ በኩል
ከቅርብ አጃቢዎቹ ወጣት ካራቲስቶች የልዩ ብርጌዱ አባላት መሃል ደግሞ በአባቴ በኩል ዘመድ ሆነው አግኝቻለሁ