Habibi teru new mekereh gn ahun balnebet ye eman leke seran LA allhi atereto midiya lay mugesan comanten sayfelge misera sew ale beya alasebem gn dinachen west ikelas maytaybet sera binore selewat nebeyachen lay selwat mawered new seweyew le eyulegne enkuwan biyaderegew tekebaynet alew lekelde enkuwan nebi s.a.w lay selwat biyawered tekebaynet alew eneegela bichekachkubet bisedebut Le nebi new sehaba lesachew sil sent ngr honowal ❤❤❤
YAA NABINA ❤❤❤ *صلوا على من يشتاق الينا ولم يرانا"* *اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد "🤍*اللهم صلِّ وسلِّم على نبيك، وحبيبك، ورسولك، صلاةً تجلو بها همومنا، وتُزيح بها غمومنا، وتشرح بها صدورنا، وتُيسّر بها أمورنا، وتغفر بها ذنوبنا، وتُصلح بها عيوبنا، وتُشافي بها قلوبنا، وتُعطّر بها أنفاسنا، وتطيّب بها أفواهنا، صلاةً وسلاماً دائمين،زكيّين، طيّبين، طاهرين.💚
ዛሬም እንደ ሌላው ዕለት የምለው ነገር ቢኖር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የነብዩን አስተምህሮት እና ደግ አስተሳሰብ ለመቀበል የግድ ሙስሊም ሳይሆን ሰው መሆን ብቻውን በቂ ነው ብዬ አምናለሁ ወንድሜ አንተ ደግሞ የስብህናቸውን ጥግ እና የደግነታቸው ጣራ ባትደርስና ባይገልጻቸውም በምትችለው ልክ ከመዘከር ወደ ኋላ አላልክ ስራዎችህ ምስክር ናቸው እንኳን መልካም አመለካከት እና እሳቤ ያለውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይቅር እና እና ለእኔ አይነቱን ሰው የሚስብ ድንቅ ነገር በመስጠት አልተቆጠብክም እና ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ የዘመኔን መረን እና መስመር የለቀቀ ሙዚቃ ከመስማት እንዲህ አይነቱን መሳጭ ስራ መስማት በስንት ጣዕሙ 🙏🙏🙏
❤❤❤
እናመሠግናለን ዉዴ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አገላለፅህን ወድጄዋለሁ
Masha Allah bro❤❤
🥺❤❤❤❤❤❤
እድሜና አፊያ ነቢን ለሚወድ ሁሉ
ማሻ አላህ ሙአዜ❤
اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد❤
Fadeka abi wa umi ya rasalaaha...
S.a.w
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤
Maashaallaah
Mashaallah madhochachin adbakotachun 🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤
ሙስሊሞች ደስ ትላላችሁ ስነ ምግባራችሁ ልዩ ነው
ሹኩራን ማማየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ነቢ❤ አንተ ስታወድሳቸው ናፍቆቴን ይባስ ትጨምረዋለክ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅክ
😅😅
Ara mood😂😂😂😂😂
❤❤
ወላሂ የነብዬ ስም ሲጠራ አይኔ ብቻ አይደለም ውስጤም አብሮ ያለቅሳል😢የኔ ነቢ የኔ ተናፋቂ ከነብሴ በላይ ኖት❤❤❤
ውሎ አድሮ ሚብሰው ናፍቆቱ እንደገና😊
ሳጠግበው አለፈች እናቱ አሚና😭😭
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ❤❤❤
💚اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚
❤❤
❤❤
ካለሁበት የወንጀል ትብትቢያ በረሱል አሚን ይሁንብህ ዛሬሁኑ አውጣኝ
አላሁመሰሊ ዓላ ዘይኑል ውጁድ
በሙሀባው እንዳቃጠልከን አላህ አንተንም ጨምሮ ጨማምሮ ያንድድህ በሰይዲ ይሁንበት ሀቢቢቢ❤❤❤❤❤❤
ምርቃን ነው ወይስ❤
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤እኔማ ናፍቅቴ ጨመረ🥺
Ergiman weys dua nw hhhh
እስኪ ለዚህ ምርጥ ነሺዳ ስንት ትሰጡታላቹ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ
🫶❣️🌠100%💯💯💯💯💯💯💯💯💯
100❤❤❤❤
100%
0/0
❤❤
ሙዐዜ ልዩ ነህ አላህ ከሸሩ ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍ አላህ ያድርግህ ወንድሜ❤
ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤ሙአዝኮ ልዩ ነዉ
❤❤❤❤ወላሂ ይለያል ወላሂይለያልአህባሾች አፊያ ይስጥችሁ ❤❤❤
❤❤❤❤አሏህ ያቆይህ❤❤❤❤
ነብሴ በቁጥጥሩ ሥር በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ በጣም ያስመስጣል
መች መላ አለው ለኔ
ዱንያ ሀብት ዝና
ሙሀመድ ሲባል ነው
የማገኘው ጤና😍😍
ፖለቲከኛን. ስልጣንና ገንዘብ ያሰከረዉ አንሰማም. ያቢቢ የረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህን ፍራ ነገ ጀሀነም እንዳለ የረሳህ መሰለኝ ሺርክ ዝግ በር ነው አላህ ይምራህ
❤❤❤
ወንድም ሙአዝ ማሻአላህ አላህ ትልቅ ነገር አድሎሃል አላህ ይጨምርልህ እስኪ ደግሞ በቁርኣኑም በዚህ ወርቅ በሆነው ድምጽህ ምጣብን ወንድምዋ!? ሌላው ከዚህ በእየለቱ ከሚፈጠሩ የጭቅጭቅ አጀንዳ እየተሳብክ ወጥመዳቸው ውስጥ እየገባህ ነው ከዚህ ውጣ ኢኽላስህን ለአላህ ብለህ የምትሰራውን ስራ ያጠፋብሃል እና። አላህ ይጠብቅህ
Habibi teru new mekereh gn ahun balnebet ye eman leke seran LA allhi atereto midiya lay mugesan comanten sayfelge misera sew ale beya alasebem gn dinachen west ikelas maytaybet sera binore selewat nebeyachen lay selwat mawered new seweyew le eyulegne enkuwan biyaderegew tekebaynet alew lekelde enkuwan nebi s.a.w lay selwat biyawered tekebaynet alew eneegela bichekachkubet bisedebut Le nebi new sehaba lesachew sil sent ngr honowal ❤❤❤
ጥፋቴ ቢበዛም፣ ባጎድልም አማና
በዝነት አይንሁ እዩኝ፣ ነገ እንዳልቀር መና
ካንቱ በቀር አዛኝ፣ ሰው የለኝምና
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መች መላ አለው ለኔ፣ ዱንያ ሃብት ዝና
ሙሐመድ ሲባል ነው፣ የማገኘው ጤና
ያያችሁኝ ለታ፣ ስደፋ ስቃና
ጥሩልኝ የሱን ስም፣ አፊያ እንድሆን ደህና ❤
ሙአዝዬ ማሻአሏህህህህህህህ❤❤❤❤
በጣም ደስስስስ የሚል ነሽዳ ነዉ በርታልን
ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤
ሁሌም ልዩ
ሙዐዜ አሏሁ ተዐላ ያለምልምህ ነቢዬን የሚያሞግስ ሁሌም አትራፊ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ሀያት ከአፊያጋር ሙሉ ቤተሰብህን አላህ ከሀሲድና ከሸረኛ ይገብቃችሁ ተሳታፊዎችንም አላህ ይጠብቃችሁ ባረከላሁ ፊኩም❤❤❤
ሙዓዜ ማሻአላህ
የምወድህን ያህል ባንተ አንገቴን የማቀረቅርበት ነገር ቢኖር ከሙስሊም ዑስታዞችህ ጋር መልስ አትመላለስ አደራ መዓዜ ለዱንያ ክፍፍል ጥቅም ብላችሁ ሙስሊሞችን አትከፋፍሉ ሁላችሁም ለኛ ታስፈልጉናላችሁ ሃቢቢ❤❤❤❤❤
እረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ለ ገጣሚ "ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ "💚💚💚
ባይተዋር አድርጌ ከሌላው መንኜ
እኔ ወዶታለው ሀበሻ ላይ ሆኜ😢❤❤
ጀግናው ማንንም እንዳሰማ ወደ ፊት💪
❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪
Hid kezi
😂😂
You're right bro
@@azeezaibrahim6570 Thanks 😘🔥🙏
ማሻ አሏህ ብቻ ነው የምለው ቃል ያጥረኛል 🙏🙏🙏
ምንም ቃል የለኝም በቃ ግጥሙ ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው የሚገባው ኡስታዜ አላህ ያቆይህ እንደምኞትህ ነቢን ማየት አላህ ይግጠምህ እኛም እንደዛው...ይሄን መልእክት ካየህ መልሰህ ፃፍልኝ... እባክህ አንድ ጊዜ ላግኝህ
በአላህ፡በላህ ብዬሀለሁ ግጥሞችህን ደግመህ ፈትሻቸው ለፈጣሪ ብቻ ሚገቡ ቃላቶችን ለነብዩ አትጠቀም እባክህ ሰዎች በዜማዉ ተስበው ዝም ብለው እያሉት ነው ሚውሉት ክርስቲያኖች እንኴን በየ ነሺዳው የሳቸውን ስም ብቻ እየሰሙ አላህን ማወቅ አልቻሉምነብዪን ምናመልክ ነው ሚመስላቸው እባክህ ወንድሜ
Endat nw metsbaw eschawn yawek allhen aweka ysachawn mert ahlakchwn yfteta man nw allhe adel ??
ማሻ አላህ ሙአዜ የኛ ጀግና የነቢ ወዳጅ ኑርልን ሀያትትትት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
So heart touching I can't hear with out tears yeah Allah muaz Habib thanks 🙏
ጥፋቴ ቢበዛም ባጎልም አማና
በዝነት አይኖት እዩኝ ነገ እንዳልቀር መና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላሁም ሰሊ አላ ሙሀመድ
اللهم صل أفضل صلاتك على حبيبك محمد صلى الله عليه وآله وسلم 💚💚💚
اللهم صل እንደዚህ ነዉ ሚፆፍዊ please Edit it
Orthodox ngn gen betam new mewodachu wondemoche melkam beal yehuneln yene enkuwoch
Big respect ❤
ሙአዜ በርታ እሺ ሀቢቢ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ የአላህ ሆይ እወድሀለው ሚለውን ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን
ዋው ሙአዜ SUPERP Nashida i ever heared በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤😍
ባይችልም መናገር አፍን አላውሶ🥰
ተንሰቅስቋል ግንዱ ሊሰነጠቅ ደርሶ😥
ማዲሀችን ረጅም ሀያት ሙአዜ❤
ሙአዜ አሏህ ይጠብቅህ ባረከሏሁ ፊኩም እዳሠማቸው ጀግናው ወድማቺን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉صلى الله عليه وسلم
اللهم صلى وسلم على سيدنا محمدن وعلى عليه وصحبيحي وسلم
አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ አላህም ይውደዳችሁ
ሙአዝ ወንድሜ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ማሻአላህ
❤❤❤ማሸአሏህ ሃቢቢቢ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
Always listen to this neshid every time some one likes my comment!❤
ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጨምራልህ አሪፍ ስራ ነው ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘
Mashallah.bilal land great neshida.much love from bangladish
ነሽዳ የሚባል በድናችን የለም መዉሊድም ጭምር አንድ መረጃ እንኳን የሌለ ነገር ሶሀቦች ያልሰሩትን አድስ ፈጠራ ለቢዝነሳችሁ አትሞዝቁ በነብያችን ስም አላህን ፍሩሩሩሩሩ ከቻልክ ተማርና ወጣቱን አስተምር በድናችን አትቀልዱ
ለምን አንተ ተምረህ አታስተምረንም😂
@@SeyaYasin እኔማ የተማርኩትን ተናገርኩ ደዩስ አትሁን በአኼራ ጉዳይ አትቀልድ
በነቢ ስም መብላት እንዴት መታደል መሰለክ ዲን ሳታውቁ ዑመቱ ላይ አትጫወቱበት
إنالله وإنا اليه راجعون...
. اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ
آميــــــن يـا رب الــعالمــيــــــــن
Lemin tismalsh nabiyu metarta harkna acima abtish atiraw harmnaw sewan metar wahibiya 😂😂😂🙄🙄😎
Nabiyu iytesadbu jenat yelam yamirsha 😥😥🙄🙄
ባንተ ድምፅ ሲጠሩ እንዴ ያምራል ❤❤
# MASHALLAH
# ALLAH ይጨምርለህ
mashaallah muaze yhen with out clascal slasayeken betam sshukren editing mehonun yawoku lemitechuk sewochi egnor them don't give up
ሀቢቢ ከምወደውዳቸው ከሸክ መሀመድ አወል አምዛ ቀጥሎ ሙሀዝ ሀቢቡ ከልብ አከብራቹዋለው እናም አድማጫቹ ነኝ❤❤❤❤
ፖለቲከኛ እንዳትሰማ
ዝምብለክ ጉዞኽን በኢኺላስ አድርገክ ተጓዝ!
ያነቢና ❤❤❤❤
🎉😊ilove ❤muaz hadid
ማሽአላህህህህ ሙአዜ በርታልን ማንም ቢንጫጫ አንሰማቸዉም
Binechacha emetelew wede allah meneged yeteraken ustaz new adel???mehayem allah zend cheferak shefea yehonek endehon aberen enayewalen insheallah atehsewed eshi ye allah nebey alecheferumem alasecheferumem emetasazenujn enanete agabiwocju nachu ehe ledunya ayetekemachu le ahera ayetekemachu esum le duneyaw endanete ayenetu bayelet kuter enejerawen yabeselal welahi elekalew beinechacha yalekew talak alim meleket new le kiyamam ken lekeberekem chelema emitekemek emayeneka allah kef yaregewen alim eteneka botaken ewek denez
❤❤❤❤❤
እንዲህ አይባልም ግን ነሺዳው ወላሂ ማሻአላህ ነው
@@aalaqsatube ብዙ ለፋክ የሚሰማክ የለም ዝም ብትል ይሻልክ ነበር
ሙአዝ ልዩ ነህ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማዓዝ😍😍
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚💚💚
Ihengaw dibe des yolal❤
ufff የኛ ሀቢቢ የኛ ውዱ ሰው በናፍቆቶ አረርን 😢😢😢
ሙአዝ ወንድሜ እውነቱን ለመናገር ድምፅህ በነሺዳእንዲያማረ በተቀደሠዉ ቁርአንማ በጣምነው የሚያምረው😮😮 እና ወንድሜ ነሺዳወችህ ግጥምችህ ለረሱልያለህ ያለህ ፍቅር እሚገርም ነው ነገርግን በመሀከል የምትጠቀመው ቃላት ሳታስበዉ ወደ ሽርክ ሄደውብሀል ስለሽርላንተመናገር አይጠበቅብኝም ስለዚህ አላህ መሀሪ ነው ተመለስ አላህ ይጠብቅህ እና ተመለስ
ይህን ነሽዳ ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል😭
ማ ሻ አላህ ሙአዜ በጣም አሪፍ ሰራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ አሏህ ❤❤❤አሏህ ይጠብቅህ ሙአዙ ድንቅ ስራ ሁሌ አድስ ነው ለኔ
😢😢😢😢 ያአላህ ሀቂቃ የነቢን ሁብ እለምንሃለሁ
Nabiye antun mewdad zefan honowal antun mikatil damo yelam😢 ara ya Allah yih lij moda dero muaz kayirilin
ሙአዜ እኔ በ ስራዎችህ ምንም ወደር የላቸውም ግን መተዉን ልመድ ታላቆችህን ኡስታዞቻችን ጋር መከባበር ይኑረህ ለ ጥላት በር መክፈት የለብንም እኛ ሙስሊሞች ነን አንድ ነን ሀቢቢ❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ከቀልበ ደረቆቹ ❤❤❤❤
YAA NABINA ❤❤❤
*صلوا على من يشتاق الينا ولم يرانا"*
*اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد "🤍*اللهم صلِّ وسلِّم على نبيك، وحبيبك، ورسولك، صلاةً تجلو بها همومنا، وتُزيح بها غمومنا، وتشرح بها صدورنا، وتُيسّر بها أمورنا، وتغفر بها ذنوبنا، وتُصلح بها عيوبنا، وتُشافي بها قلوبنا، وتُعطّر بها أنفاسنا، وتطيّب بها أفواهنا،
صلاةً وسلاماً دائمين،زكيّين، طيّبين، طاهرين.💚
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላህ❤❤😊
ኑሮም ኑሮ አልሆነኝ ካልገባው መዲና😍
Mashaallah madih muaze #zol #faris #mame ena wbu wendmachn❤🙏
muaz allah ytebkh kezemenu sher betam migerm sra new
ማሻአላህ እረሱልን በሚያምር ድምፀ
ሙአዜ ወላሂ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነገር ነው ትችላለህ💯✅✅✅✅✅
❤❤❤❤❤❤❤ salallahu aleyhi weselem 💞💞 Masha Allah aleyk muazu antem wede fit enesum yinchachu ke sherachew Allah ytebkih ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🔥🔥🔥🔥🔥Boom
ማሻአላህ አላህዬ ይጠብቅህ ከማለት ውጪ ምን ይባላል 🎉
ልዩ ነህ ሙአዝ ወንድሜ
አሏህ ያቆይህ መአዜ ♦ገራሚ ስራ
Masha allah tabarak allah sallallaahu aleyhi wasalleem ya Nabina😢😢😢😢😢😢😢😢
Sallallahu Aleyhi Wasallam
Allah wade suna, wade towhid yimalisih
#መች መላ አለው ለኔ ዱኒያ ሀብት ዝና ሙሀመድ ሲባል ነው የማገኘው ጤና S A W❤❤❤
📀💿We need your Spotify with lyrics ?
ማሽአሏህ በርታ ሙዓዜ
Baayyee gaariidha jaallalle ergama Rabbii bifa kanaan dhiyeessuu keetiif jabaadhuu.
Aslamalkoom brother masallha🎉🎉🎉
masha allah jegna ante jegna wendmachin hulem wedefit gesgs
Allah yewdedh wellahi betam nw mewedk
ሰ❤ዐ❤ወ የሰላም ሙአዜ የኔ ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌
Walhi nafqugni alha yasacawe takataye alha yadergani❤❤❤
Muze ye akera wandime Nabiyi ayilamanim ena weda allah temalas bro la allah biye wodahalew❤
ALLAH yetbqh
King ❤
ሙሓመድ ሙሓመድ ሁሉን የማረከው
ዓለም ለሱ ነው የተንበረከከው
😏 መንበርከክ
ሙአዜ እኖዳሀለን❤❤❤❤
yehen sesema alkskugn resuln magegnet felkugn ahirayen nafekugn geneten....bezu bezu ❤😢
ትልቅ ሽርክ አለው በእዝነት አይን እዩኝ አላሁ ሙሥታአና
ያለተቀናቃኝ...best menzuma
Kings of Ethiopian Nashida this is special realy
ጀዛከላህ ኸይር
ሙአዜ የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤
ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
Amaran. Be getsitaw tawkelah malet mn maletu. Ustaz yasin ?
😢😢 ya nebina s.a.w
4:47 mashallah Allah yecemreleh ❤
Muhammed sibal nw ......❤
Mashallah mashallah mashallah allah yechamrelk
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤