አብርሃም አስመላሽ የወደፊቱን ቀድሞ የተናገረ ባለቅኔ ከያኒ ነበረ፣ አሁንም ውስጤ አለ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview
አብረሃም አስመላሽን መሴ ማንሳትህ በጣም ነው የምናመሰግነው ማንም ሳያነሳው መሴ ፈጣሪ ይባርክህ አብርሽ አልሞተም ስራው ይናገራል ፈጣሪ ነፍሱን ይማርልን
በጣም ውበት ያለው ስራ ነው ምትሰራው የአብርሃም አስመላሽን "ጠበል ቅመስ" ግሩም አድርገህ ነው የሰራኸው 🎉
አቤት ተሰጥኦ ወደ ሗላ መለስከን ትችላለህ በጣም በርታ አቦ !!!!
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ። በእውነት አብርሀም እና ዶክሌ አልሞቱም።
ጎበዝ ነህ በርታ!!!
ኑር ሰላም ግን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።
wow wonderful man bro tank's messe to invite this comedian
በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
በርታልን ወንድማችን🎉🎉
በርታልን ወንድማችን
ትችላለህ❤❤❤❤
በርታልን ወንድማቸን መሴእንደነዚአይነትሰዎችንአቅርብልን መሴበርታሌን😅😅
ይሳካልህ። ጨዋነትህን አትተው።
Msa good job
አብርሃም አስመላሽ
ሳላውቀእሽእኔም አብርሃምን ሆኜ በመከራ ነው የወጣሁት
ራስን መሆን ነው ከባዱ
❤ ጀግና
አብረሃም አስመላሽን በትዝታ ውስጥ ሆኜ አደነቅኩት።ነፍስ ይማር።ስላስታወስከን ምስጋና
Wow nice program
አንደኛ ነኝ like እያደረጋችሁ ግቡ wow
የልጁ ስም ለምን እርሱ ላይ አልተፃፈም መሴ ?
Wawww betam gobez techelalek
ልጅን ስራ የምናግኝበት ዩቲዩብ ቻናል ብታሳዉቀን
Basket ---- ቅባ;
አሜሪካ ብር ባይኖርም ይሻላል ከጅንካ
Abrham Asmelash Again😂😂😂
i can't stop laughing 🤣🤣🤣
ትዳር አለ አንድ ልጅ አለኝ?????አባዬ ከየት አመጣህው ልጁን ነው ጥያቄው አግብተ ነህ ወይስ??
ምነዉ ባልሽ ነዉ እንዴ?😂
ፈትፍተዉ ካለጎረሱሽ አይገባሽም እንዲ
Siyask😂😂🎉
አርቲስት አብርሐም አልሞተም ተክቷል ያስብላል።
Mese wolo
ክክክክ
😂😂😂😂
😂😂😂 እራስህን ምስል 😂😂