ብቻ ልቤን//Bicha Liben//Hanna Tekle 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  4 роки тому +177

    አንደበትም ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር
    ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር
    የሰሚም/የሰሚም ጆሮ ይዝላል ለጊዜው ለሰሞንም ቢያዝን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን
    እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ
    በስምህ ውስጥ
    እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ፅናት አለ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ
    ከጸሃይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ
    ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሀለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ
    ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር
    እታገስሀለሁ አለህ አንድ ነገር
    ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ጽናት አለ
    በስምህ ውስጥ
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር
    በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር
    ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል
    ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል
    ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ
    አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ
    አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ
    አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ...
    እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ
    ሰላም አለ
    እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ
    ብርታት አለ
    በስምህ ውስጥ
    እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ
    እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ
    ጽናት አለ
    በስምህ ውስጥ
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    ብቻ ልቤን ጠብቀው...

  • @haleluyagruga7185
    @haleluyagruga7185 4 роки тому +47

    አንደበትህ ይታክታል
    የሆድን ሁሉ ቢናገር
    ለመጣው ለሄደው ሁሉ
    የሚያልፍበትን ቢዘረዝር
    የሰሚም ጆሮ ይዝላል
    ለጊዜው ለሰሞንም ቢያዝን
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    አልፈዋለው ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን
    እጠራሃለሁ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    እጠራሃለሁ
    በስምህ ውስጥ ብርታት አለ
    በስምህ ውስጥ
    እግዚአብሔር
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ጽናት አለ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ
    ከፀሓይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያልህ ሰማይ
    ከያዘኝ ከከበበኝ በላም አንተን አምንሃለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    አልፈዋለው ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን
    ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር
    እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር
    ብቻ ልቤን ጠብቀው
    አልፈዋለው ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው
    አልፈዋለሁ ክፍውን ቀን
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ጽናት አለ
    በስምህ ውስጥ
    ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር
    በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር
    ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጣል
    ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል
    ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ
    አጥር ሃይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ
    አንተ ነህ እግዚአብሔር ጽኑ መታመኛ
    አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ጽናት አለ
    በስምህ ውስጥ

  • @solomonaraya1609
    @solomonaraya1609 3 роки тому +13

    ልክ እንደሰማሁት አይኔ በእምባ ሞላ የእግዚአብሄር መንፈስ ውስጤን ነካኝ፣ ዝማሬው እጅግ አፅናናኝ፤ ሃና ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ፡፡

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 Рік тому +6

    የዘላለም አምላክ ደጋግሞ ፀጋውን ይደርቤብሽ አንቺ ውስጥ ጥልቅ ምንጭ አለ ጠቢብ የሚቀዳው ተባርኬበታለሁ :: ያልቀመሰው በዚህ መንገድ ያላለፈ ሰው ሊረዳው የማይችል የሚገርም ሙሉ የሰማይ መልዕክት :: ብርክት ነሽ ❤❤❤❤

  • @surrasaketa2888
    @surrasaketa2888 2 роки тому +7

    አቤት ጠጋኝ ዝማሬ ነዉ እንዴት185k ብቻ ተመለከተዉ 185M ይሁን

  • @freyamatube1209
    @freyamatube1209 4 роки тому +61

    ሃኒታዬ ይሄን መዝሙር ለእኔ ነው የዘመርሽልኝ እንዴት እደተፅናናሁ ብታይ ! የተባረክሽ ነሽ ይጨመርልሽ የኔ ውድ እህት !!!!

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 4 роки тому +7

    ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል
    ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ
    አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ
    አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ አሜን!

  • @abigelabraham3698
    @abigelabraham3698 3 роки тому +1

    ከጸሃይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ
    ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሀለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ
    እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ
    በስምህ ውስጥ
    እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ፅናት አለ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ I love this song. Bless you Haniye.

  • @haimanotamare7731
    @haimanotamare7731 Рік тому +3

    ሃኒየ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ በብዙ እፅናናለሁ እበረታለሁ

  • @martagebre-show1041
    @martagebre-show1041 4 роки тому +10

    አሜን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ክፉውን ቀን 🙏 ተባረኪልኝ ሃንቾ

  • @fevimael1498
    @fevimael1498 4 роки тому +6

    መዝሙሮችሽ በመልእክት የታጨቀ ነው፡ በእውነት ተባረኪ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 роки тому +4

    አሜን 'በስምህ ውስጥ ሰላም አለው እየስሱስ "ሀኒ መዝሙሮክስ ጥሮ መልክት ነብስን ያንፃሎ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ .

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 роки тому +6

    ሀኒቾ ተባረክ፡ብቻ ልቤን ደግፎ አልፎዋል ክፉ ቀን።

  • @willyou2030
    @willyou2030 Рік тому

    መዝሙር ሁሉ ለእግዚአብሔር ነዉ የሚዘመረዉ !
    መዝሙርንም የሚሰጠዉ እግዚያብሔር ነዉ !
    ስለዚህ በዝማሬዉ ዉስጥ ባሉ መልእክቶች ሰዋች ይጽናኑበታል ለእኔ ነዉ የተዘመረዉ ግን አይባልም ! ዝማሬ አምልኮ ለጌታ ብቻ ነዉ !!!

  • @livelife8283
    @livelife8283 3 роки тому +6

    I went through and came out of the valley of the shadow of death with this song. Be blessed. What a life line!

  • @abiyhaile6760
    @abiyhaile6760 4 роки тому +6

    ተባረኪ!!እንደ ዝማሬሽ ልባችንን ይጠብቅልን

  • @raheltesfaye8994
    @raheltesfaye8994 2 роки тому +4

    ከማልቀስ ውጪ ቃል አጣሁ 😭😭😭😭
    ዘመንሽ ይለምልም ሀኒዬ ❤🙏

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 4 роки тому +3

    አሜን ጌታ ሆይ ብቻ ልቤን ደግፈው! ሀኒዬ አየባረክሽ ተባረኪ!

  • @myflavor228
    @myflavor228 4 роки тому +9

    Nothing is impossible in His Name! the real peace and rest is in his presence! Hana, may God bless you abundantly!

  • @SelamawitPaulos-f5j
    @SelamawitPaulos-f5j Місяць тому

    ኦኦኦኦ ባዳምጠው ያልሰለቸውት መዝሙር የተጽናናውበት መዝሙር ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @TinsaeDejene-dv4ot
    @TinsaeDejene-dv4ot 2 місяці тому

    ሀንቾ ተባረኪ ገራሚ መንፈሰ ያለበት መዝሙር ነዉ

  • @ruthmekonnen7979
    @ruthmekonnen7979 3 місяці тому

    የ ምወደውን አባቴን በስጋ አጥቼ ልቤን ደግፈው ብዬ የተደገፍኩበት መዝሙር... ፀጋ ይብዛልሽ ❤️

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 4 роки тому +1

    በስምህ ዉስጥ ሰላም አለ እዉነት ነዉ ስሙ ሰላም ቃሉ ቡርታት ነዉ በተለይ እንደኒ ይለ ስዉ ጌታ ባይኑር ምንደሜወጠኛ አላወቅም እህቴ ጌታ ይባርክሽ

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Рік тому +4

    ተሰብሬ መጥቻለሁ ሀኒቾ ዝማሬሽ ውስጤ ተመላልሷል😭

  • @christsaviour6414
    @christsaviour6414 4 роки тому +4

    I listened this song just one time when it came out but Today I woke up Singing it and actually Amazed how I remembered it But the Holyspirit Does......”Becha Leben Degefew”
    Abundant blessings to you Sister

  • @markosmarye
    @markosmarye 4 роки тому +18

    ❤️ን ጠብቀው
    ከጸሐይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታዬ ዓይኔን ተክያለሁ ሰማይ
    ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሃለሁ
    ብቻ ልቤን ❤️ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ
    ብቻ ልቤን 💗ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ
    🥰ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር
    እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር
    ብቻ ልቤን 💝ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን 💞ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን‼️
    👉አንደበት ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር
    ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር
    የሰሚም የሰሚም ጆሮ ይዝላል
    ለጊዜው ለሰሞን የሚያዝን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን
    እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ
    በስምህ ውስጥ
    እግዚአብሔር በስም ውስጥ ዕረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ፅናት አለ
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ
    ከፀሐይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ
    ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሃለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ
    ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር
    እታገስሃለሁ አለህ አንድ ነገር
    ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን
    በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ ዕረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ ፅናት አለ
    በስምህ ውስጥ
    ብቻ ልቤን.....
    ልብ ብቻውን ሲቀር በሀሳብ ሲወረር
    በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር
    ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል
    ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል
    ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ ዓለቴ
    አጥር ኃይሌ ስምህ ነው የተስፋ ፅናቴ
    አንተ ነህ እግዚአብሔር ፅኑ መታመኛ
    አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ
    (በስምህ ውስጥ ሰላም አለ
    በስምህ ውስጥ ዕረፍት አለ
    በስምህ ውስጥ )(፪)

  • @መሰየክርስቶስ
    @መሰየክርስቶስ 4 роки тому +4

    አሜን አሜን በስምህ ውሰጥ ሰላም አለ🙏

  • @psalm_105
    @psalm_105 Рік тому

    ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር
    በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር
    ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል
    ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል
    ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ
    አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ
    አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ
    አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ
    May God bless you Hanna!🙏

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 роки тому +2

    I just went through the motions of the day
    I just support my heart and go through the bad days
    God bless you more

  • @rahel146
    @rahel146 4 роки тому +3

    Haniye beewnet be ewnetegna ena beteleke menfes nw yehen mezmur yesafahiw geta banchi alemn barkuatal. Barkotesh kesemay nw. Geta beabronetu yatleklekesh.

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 роки тому +3

    በስምህ ውሰጥ ሁሉ አለ
    ተባረኪ

  • @fintafishale9049
    @fintafishale9049 4 роки тому +1

    Hanicho yihinin mezmur besemawu kutir hulu ebarekalew tebarekilign

  • @salemnegatube4876
    @salemnegatube4876 4 роки тому +3

    አሜን ይህን ክፉ ዘመን እናልፈዋለን

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 4 роки тому +3

    The legend dropped here her deep insight about God, humanity and psychosocial! Thanks.

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 4 роки тому +1

    Geta kezih belay ytekembsh bani liyadereg yalewun hulu yfexem be Eyesus sem you r blessing

  • @zion_tsi
    @zion_tsi 3 роки тому +3

    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን
    ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን😭😭🙏
    tebareki😇❣

  • @andruthperazim
    @andruthperazim Рік тому

    ❤በህይወቴ ፈተና ስበዛ ይሄን መዝሙር እንደ ውጊያ መሣርያ ነው አንስቼ የምጠቀመው ብዙ ጊዜ ተጽናንቸበታለሁ ዛረም ተባረኪ ሀናዬ

  • @abinetbizuneh8751
    @abinetbizuneh8751 4 роки тому +3

    ድንቅ መዝሙር ። ተባረኪ ሐኒሻ!

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 4 роки тому +2

    bcha leben tebkewu...alfewalehu kfuwun ken
    besmh wust ereft ale
    besmh wust tsenat ale
    besmh wust selam ale........🙏🙏🙏🙏🙏🙏God bless you more Hanich.........🙏🙏🙏

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 4 роки тому +3

    You are absolutely correct.in his name there is power...

  • @tamipanda6954
    @tamipanda6954 3 роки тому +1

    egziaber tsegaw yabzalsh enate betam nw mewadish..tebarakiii..

  • @Hanna-i9j2v
    @Hanna-i9j2v 4 місяці тому

    ሃኒዬ ይሄን መዝሙር ለእኔ ነዉ የዘመርሹ ምመስለኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤

  • @bezaaboye8250
    @bezaaboye8250 2 роки тому +1

    Honey every time I can’t stop to hear this mezmur stay blessed our blessings ❤️

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 3 роки тому +1

    OHHHHHHHHHH bisemaw bisemaw bisemaw altegb alku Hancho bebizu tebareki

  • @MisganaDegimet
    @MisganaDegimet 8 місяців тому

    የሚያፅናና መዝሙር

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 місяці тому

    ሀናዬ ተባርኪልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሜን❤😢😢😊😊🎉❤❤

  • @yemisirachayalew2825
    @yemisirachayalew2825 4 місяці тому

    በረታሁበት ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 4 роки тому +2

    የእኔ አንደኛ ሀኒ! u are so blessed and thank u for sharing this amazing hope giving & strengthening song with us.

  • @prix205
    @prix205 3 роки тому +3

    thank you for this song!! its carrying me thru some tough times

  • @honeyjosh734
    @honeyjosh734 4 роки тому +2

    Ehenn mezmur beyekenu besemaw ayselechegnm
    Egziabher yehenen kene selesetesh yimesgen.🙌🙏

  • @selamselam657
    @selamselam657 3 роки тому

    ሃንዬ የተባረክሽ በጣም የተፅናናሁበት መዝሙር ነው ተባረባረኪ🙏🙌❤

  • @Merdekiyos
    @Merdekiyos 4 роки тому +1

    ብቻ ልቤን ደግፈው ጠብቀው የኔ ጌታ

  • @kidustadesse6536
    @kidustadesse6536 2 роки тому +1

    a lot of messages in one song...what can i say,you are already blessed...much respect

  • @hlinam6196
    @hlinam6196 4 роки тому +2

    Hanicho God bless you as you blessed us with this amazing truly lyrics!!

  • @jesuslordeysusnew4636
    @jesuslordeysusnew4636 4 роки тому +1

    Haanchoyee tebareki konjo

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 4 роки тому +5

    አዎ ብቻ ልቤን ደግፈው 🙏🙏

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 5 місяців тому

    ከጸሐይ በታች መልስ ባጣሁበት ጉዳይ
    ቢያይልም ግርታው እይኔን ተክያለው ስማይ
    ከያዘኝ ከከበብኝ በላይ አንተን አምንሀለው ብቻ ልቤን❤ደግፈው ብርቶውን ቀን አልፈዋለሁ
    ብቻ ልቤን ደግፈው ❤ይህንን ቀን አልፈዋለሁ❤
    ልቤ ተጠብቆ በሜሁነው ነገር
    እታገስሀለው አለህ አንድነገር
    ብቻ ልቤን ❤ጠብቀው አልፈዋለው ብርቶውን ቀን
    አንደበት ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር
    ለመጣው🚶🏾‍♂️ ለሂደው ሁሉ 🚶🏾‍➡️የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የስሜም ጆሮ ይዝላል
    ለጌዜው ለስሞን ሜያዝን 😢
    ቡቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለው ክፉውን ቅን❤ 🙏

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 10 місяців тому

    ዘመንሽ ይባረክሽ

  • @tamerat8690
    @tamerat8690 4 роки тому +2

    Hanye, may God bless you more....am blessed with this song!

  • @chaltubule9290
    @chaltubule9290 4 місяці тому

    Ahuni lalehubeti matsinagna honognal so tebareki❤❤❤❤

  • @realistic5356
    @realistic5356 7 місяців тому

    hanichye betam wedshalew mezemers end anchi new

  • @romanblessyouyourfamilyase7099
    @romanblessyouyourfamilyase7099 4 роки тому +1

    Yene mar tebareki

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 3 роки тому +2

    When the heart is left alone, the mind is overwhelmed
    When the storm disappears in a storm
    If there is no supporter, who will save?
    The day the heart is broken surrenders to death
    I am a strong tower that saves my heart
    Fence is your name, my hope
    You are God
    I entrust you to the source of my heart

  • @brighthope9216
    @brighthope9216 3 роки тому

    ልቤን ነው የጠገነው❤❤️❤!!!

  • @TibikagnBasa
    @TibikagnBasa 7 місяців тому

    Zemeneshen geta yibarekew tebarekabetalew❤❤❤

  • @bonnie_Tm
    @bonnie_Tm 3 роки тому +1

    Wow, This song is such a blessing💛

  • @silenatberhanu768
    @silenatberhanu768 2 роки тому

    May God bless you Hanniyeee

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 4 роки тому +1

    ሃንዬ ተባረኪ

  • @taddessegemmeda8652
    @taddessegemmeda8652 4 роки тому +2

    God is awesome all the time and all the time God is awesome

  • @aynlmebachora7939
    @aynlmebachora7939 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabark 😭😭😭😭🙏🙏♥️♥️

  • @tsegahunkebede4589
    @tsegahunkebede4589 4 роки тому +1

    ተባረኪልን

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 4 роки тому +1

    GOD BLESS YOU
    Hanisho

  • @abinetkifelew3105
    @abinetkifelew3105 4 роки тому +1

    Yemateselchi nesh tebarki

  • @hermellatezera2850
    @hermellatezera2850 4 роки тому +2

    Bless you hnnii

  • @menenmekbib9608
    @menenmekbib9608 4 роки тому +1

    Hani tebarekily.

  • @richsint9440
    @richsint9440 4 роки тому +2

    ተባረኪ የተወደድሽ

  • @elebetelketema7112
    @elebetelketema7112 3 роки тому

    Bicha Liben degefewe alfewalew kefuwen ken
    hanicho tebarke eyesuse zemeneshen yebark
    eyesuse yegatoche gata new

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 4 роки тому +1

    Be blessed Haniye !

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 4 роки тому +1

    Haniy tebareku

  • @semahegneagumas5053
    @semahegneagumas5053 4 роки тому +1

    Hanicho ere endet endemwedsh....mezurochshn eko short note eyeteyazu new misemu.

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 4 місяці тому

    አልፈዋለዉ ይህንን ቀን! 🥹🥹🥹

  • @robsenaddis4371
    @robsenaddis4371 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር። ይባርክሽ

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 2 роки тому

    u are so blessed!!!

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 4 роки тому +2

    Hany tebarky

  • @tetgrhvv1078
    @tetgrhvv1078 2 роки тому

    Tebarkelngi 🥰🥰🥰

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 4 роки тому +2

    Hana tkele mzmorchshe hulim norlgni ye eni ye zemnachon aglgayi eytrfshe new በጉዋዳችን እየመጣሸ ነው ጌታ እየተጠቀመብሸ ነው ኖርኩ በይ እሼ ሀኔ

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 4 роки тому +1

    yetebaresh nesh

  • @genetyegetalijigetaliji8599
    @genetyegetalijigetaliji8599 3 роки тому +1

    Ameeeeeeeeeen tebareki

  • @yourfun9949
    @yourfun9949 2 роки тому +1

    Hahahahahaha Amen Amen Amen yes this is true bless you hain

  • @davedagi1801
    @davedagi1801 4 роки тому

    I have no word about this song.hule sesemaw hiwoten lay matter alew be semu west selam ale sew bislechewm yne ngr esu gn ayslechewm ene sle anchi awerche slemaltegeb beka endiew ewdeshalew hulem amsgneshalew ffre selaferash

  • @eyoelgenet
    @eyoelgenet 7 місяців тому

    Blessed

  • @yonasliben4580
    @yonasliben4580 Рік тому

    Great!

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 4 роки тому +1

    Bless you 🙏

  • @strangerthings8191
    @strangerthings8191 3 роки тому +1

    ብቻ ልቤን ደግፈው❤

  • @MekdiA-d3r
    @MekdiA-d3r 2 місяці тому

    yehe tsega ayiwesedebesh endanch yalute ahuenem yiwedu

  • @gelilajosh
    @gelilajosh 6 місяців тому

    ❤❤❤❤ሀንየ

  • @redinaredu6232
    @redinaredu6232 4 роки тому +1

    Tebarkilgn

  • @solomongetachew180
    @solomongetachew180 2 роки тому

    ❤️ tebareki haniye

  • @amenmesay9286
    @amenmesay9286 4 роки тому +1

    lebe yarefal yehen mezmur sesema

  • @degnetdawit6917
    @degnetdawit6917 2 роки тому +1

    Ketsehay betach melsi batahulet guday
    beyaylm girtaye aynen tekyalehu semay
    keyazegn kekebebegn belay anten amnhalehu
    bcha lben tebkewu birtuwun ken alfwalewu