Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድም ሰልማን መሻአላህ በጣም የምንወደው ታማኝ ወንድማችን ነው የሚተች ሰውም አይደለም ሲጀመር እሱ ከብዙዎቻችን በጣም የተሻለ የአላህ ባሪያ ነው
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢
ወሂዳችን እንኳንም እንደዚች አይነት መልካም ሚስትአላህ ወፈቀህ ። ዱኒያህንም አኼራህንም አላህ ያመቻችልህ በጣም ነው የምንሳሳልህ
ነት ነች ሚስቱ የት አየሻት
እንደው ኢብራህም ሁልግዜ ጭቅጭቅ ሁልግዜ እስኪዝምብለህተማር
እስኪ ዝም ብለሽ አዳምጪ አንቺ እራስሽ በወንድሞች መሀል አትግቢ
@@shamsyusra-vv6hr አይደለም ሁልግዜ አይሰማም ያናድዳል እሱስ አርሽማለት ቦታ ነው ሲል አልነበር የማያውቀውን
ተይው
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምናለ የፈተዋ ጥያቄ መመለስ ቢቀርባችሁ ? እናንተኮ የንፅፅር ሙጃሂዶች ናችሁ ። አላህ ይጠበቃችሁ ያረቢ አሚን
መብሩክ 2K 🎉🌷🌷
SHUKREN ❤😊
አላ ወርተፈአ እርቲፈአን የሊቁ ቢሂ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አራህማኑ አለል አርሺ አስተዋ ማለት አላህ በዙፋኑላይ ተደላደለ ማለት ነው ። በምንመልኩ ለሚለው ጥያቄ አላህ አላብራራልንነምና እዚህጋ እናቆማለን ማለት ነው ። ግን በጣም አላስፈላጊ ጥያቄ ነው ። የጠማሞች ጥያቄ ነው ። ሄደን እስካላየነው ድረስ መኖሩን ብቻ ማወቅ በቂ ነወ ።
ይቅርታ እስትውላ የሚለው ተደላደላ ሳይሆን ከፍ አለ የሚለውን ነው የሚይዘው አላህ ከአርሽ በላይ ከፍ አላ ነው አላሁ አእለም
ኢብራሂም እራስህን አንደምን እያየህ ነው
ኢብራሂም የሚባል ሰው በጣም ኩራት አለበት አዋቂ ነኝ ባይ ነው ወላሂ እንዴት እንደምጠላክ
ኢብራሂም ሲመስለኝ የሳይኮ ችግር አለበት የበታችነት ስሜትህክምና ብታረግ ጥሩ ነው ሌላ ደሞ ቲክቶክ ላይዥ የማይገባበት የለም እንደ ዝብ ቀፍጠን በል
ባለፈው እልክ አለብኝ ሲል ነበር
@@Mekebafirdosh7627 ትክክል ያለእውቀት ድርቅይል አላህይመልሰው
@@ZeheraJemal ሆ የሁስታዝ ወሂድ ተማሪ መሆን መመረጥ መሆኑ አያቅም
@@Mekebafirdosh7627 አወ የምር መታደል ነው እኔ የክርስቲያኖች መፅሐፍ አይገባኝም እንጂ ከወሒድ ጋር ንፅፅር ብማር ደስ ይለኝ ነበር
ኧረ ተው ቢቀርባችሁስ እደዚህ አይነቱን
ኢብሮ ቀስ በል ራስን ለማስቀደም አትሞክር
የዛሬው ትምርት አልተመቸኝም ፈትዋ አትመልሱ አላውቅም ማለት 1 እውቀት ነው ደሞ ኢብራሂም ዝምታ ልመድ Please
ብታስገቡኝአለኝ
ኢብራሂም ግን አዋቂ ነኝ አበዛህ ቀዝቀዝ በል ኳስ በመሬት ሰውዬ
ሳህ አይሰማም
@ነኢ በጣም ሰው ይንቃል አላህ ይጠብቀን ከልብ ድርቀት
@مرضيالنمشان አሚን ያረቢ አላህይመልሰው
እንደዚ አይነት ጭቅጭቅ ያለበት ቪዲዮ መልቀቅ አግባብ ነው ወይ? ወይስ ለሽቀላ ተብሎ ነው። ሲጀመር እርእሱ እራሱ አጨቃጫቂ ነው።
ኧረ ይሄን ኢብራሂም የሚባል ሰው ለም ወደዛ አታባሩትም ወይ ምነው ጉራ ብቻ
አረ ያጀማአ ትላልቅ ኡለምችን ይሸውዳሉ እያላችሁ ነውከ ። ኡለሞቻችንን ስም እያጠፋችሁ መሆኑን ተገንዝባቹሀል ? በጣም ትልቅ ፈወል
ይሄ ኢብራሂም የሚባል ግን ጤነኛ ነው አኡዙቢላህ
ኢብሮ አደብ ግዛ
ወንድም ሰልማን መሻአላህ በጣም የምንወደው ታማኝ ወንድማችን ነው የሚተች ሰውም አይደለም ሲጀመር እሱ ከብዙዎቻችን በጣም የተሻለ የአላህ ባሪያ ነው
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢
ወሂዳችን እንኳንም እንደዚች አይነት መልካም ሚስትአላህ ወፈቀህ ። ዱኒያህንም አኼራህንም አላህ ያመቻችልህ በጣም ነው የምንሳሳልህ
ነት ነች ሚስቱ የት አየሻት
እንደው ኢብራህም ሁልግዜ ጭቅጭቅ ሁልግዜ እስኪዝምብለህተማር
እስኪ ዝም ብለሽ አዳምጪ አንቺ እራስሽ በወንድሞች መሀል አትግቢ
@@shamsyusra-vv6hr አይደለም ሁልግዜ አይሰማም ያናድዳል እሱስ አርሽማለት ቦታ ነው ሲል አልነበር የማያውቀውን
ተይው
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምናለ የፈተዋ ጥያቄ መመለስ ቢቀርባችሁ ? እናንተኮ የንፅፅር ሙጃሂዶች ናችሁ ። አላህ ይጠበቃችሁ ያረቢ አሚን
መብሩክ 2K 🎉🌷🌷
SHUKREN ❤😊
አላ ወርተፈአ እርቲፈአን የሊቁ ቢሂ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አራህማኑ አለል አርሺ አስተዋ ማለት አላህ በዙፋኑላይ ተደላደለ ማለት ነው ። በምንመልኩ ለሚለው ጥያቄ አላህ አላብራራልንነምና እዚህጋ እናቆማለን ማለት ነው ። ግን በጣም አላስፈላጊ ጥያቄ ነው ። የጠማሞች ጥያቄ ነው ። ሄደን እስካላየነው ድረስ መኖሩን ብቻ ማወቅ በቂ ነወ ።
ይቅርታ እስትውላ የሚለው ተደላደላ ሳይሆን ከፍ አለ የሚለውን ነው የሚይዘው አላህ ከአርሽ በላይ ከፍ አላ ነው አላሁ አእለም
ኢብራሂም እራስህን አንደምን እያየህ ነው
ኢብራሂም የሚባል ሰው በጣም ኩራት አለበት አዋቂ ነኝ ባይ ነው ወላሂ እንዴት እንደምጠላክ
ኢብራሂም ሲመስለኝ የሳይኮ ችግር አለበት የበታችነት ስሜት
ህክምና ብታረግ ጥሩ ነው
ሌላ ደሞ ቲክቶክ ላይዥ የማይገባበት የለም እንደ ዝብ ቀፍጠን በል
ባለፈው እልክ አለብኝ ሲል ነበር
@@Mekebafirdosh7627 ትክክል ያለእውቀት ድርቅይል አላህይመልሰው
@@ZeheraJemal ሆ የሁስታዝ ወሂድ ተማሪ መሆን መመረጥ መሆኑ አያቅም
@@Mekebafirdosh7627 አወ የምር መታደል ነው
እኔ የክርስቲያኖች መፅሐፍ አይገባኝም እንጂ ከወሒድ ጋር ንፅፅር ብማር ደስ ይለኝ ነበር