Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው በዱር በገደሉ ወድቀው ነው ኢትዮጵያን ያቆዩልን:: የዚህ ሁሉ ተጋድሎና መስእዋትነት ባለቤት አማራ ነው:: ለሀገሩ ሟች ታሪኩን የማይረሳ የአባቶቹን ፈለግ የሚከተል:: ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!!!!!!
አማራነት እንዲህ ነወ✊✊✊
እንከን የሌለው ሐረርጌን የሚመጥን ምርጥ ሙዚቃ በጣም እናመሠግናለን ሐረርጌ ሐረርጌ ሐረርጌ ❤❤❤
ክክክክክክ
የኔ አበሳ አማራየ አማራዬ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
በጣም የሚደነቅ ዘፋኝ ነው በጣም መልእክቱ ታሪክ ነው
ሀረርጌ ርስታችን! Excellent production and content. Provocative but full of fact. Please share share👏👏👏👏👏
እናመሰግናለን ዱባለ መላኩ ምርጥ ስራነው ዘመነን የዋጄ የትግል ስራነው።
ተባረክ ወንድማችን በጣም ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ነው በአማራ ላይ እርግማን ሆነበትየእነኛ ጀግና አባቶቻችን ስም አነሳህ ደግ የሰራ በጥሩ ይነሳል
ደቡየ ጅግናው የአማራው እቁ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪
በጣም
የሀረርጌ አማሮች አስታዋሽ አገኘን ተመስገን
አይዝችሁ አለንላችሁ💚💛❤
እናመሰግናለን
የትነው እህቴ
በርቱልን
ዱባለ ጀግናው
I proud to be amhara and fano, Ethiopian 🇲🇱💪💪💪💪
አማራየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሐረርጌ አገራችን ፍቅርነ ሰላም የበዛበት ነበር !!!ጣጣ የሌለው ሕዝብ💗💗💗
እርስታቹ😂😂😂😅 አይ እናተ
@@debelaabayineh6936የት ነው ቆይ አልገባኝም🤔
ስቅታው ልቤን ነካው 😭😭😭😭😭😭
ዱብየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ሙዚቃህን ሁሉ እወድላሀለሁ
good job Dube brother......God bless you
ዋዉዱባለበጣም፡አሪፍ ነው💚💛💕🙏🙏🙏💪💪💪
😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የአማሮች እርስት ሀረርጌ ዋው ደስ የሚል ስራ ነው ዱብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ
ሌባ ጨለምተኛ በየት በየት አርጎ ነው ሀረርጌ የአማራ ሚሆነው ። ምትገርሙ ናቹህ ። ሌላው የኛ ሲል ዘረኛ ትላላቹህ ። የእናንተ ሰው የኛ ሲል ጀግና ኢትዮጰያዊ ትላላቹህ ። አረ ተውተው ሀገራችንን አትበትኑ ከሁሉም ጋር አታጋጫን
@@habeshawiwetate592 ችግሩ ታሪክ አታነቡማ
@@myfano2708 እሰኪ ያነበብከውን ታሪክ አሰቀምጥልኝ።
ማሪያምን ትክክል ነሕ የኔም ጥያቄ ነው ሑሉንም የኛ ይላሉ ሐረርጌ 96 presentu ኦሮሞ የሚኖረው ስሙም የኦሮሞ ነው እና በየት በኩል 😢😅
@@debelaabayineh6936ሀረርጌ የኦሮሞም አደል የአማራም አደል የአርጎባ ታሬክ ነው በአብዘሀኙ የሚኖረው አርጎባ ሶማሌዎች ናቸው ሆኖም እናተስ ወሎ በአብዘሀኝ አማራ ነው የሚኖረው ወሎ ኪኛ ትሉ የለ ይገባችኸል
አንበሳየ🥰🥰🥰
ታሪክ የለለው መንጋው ቄሮ የራስ መኮነንን ሃውልት አፈረሰ መንግስት ተብዬውም ባላየ አለፈው ለሁሉም ጊዜ አለው!
ቂሮማለት መግስትነይባዩእኮነው
ወራሪ ሰለሆነ ነው ያፈረሰው ። ይሄው አሁንም የእኛ ርሰት ነው አላቹህኮ ። አናንተ የኛ ማትሉት ምን አለ ኧረ ተረጋጉ ። እኛም በሰላም እንኑርበት
በክንዳችን እንመልሳለን ፋኖ በርታ
የኔ አማራ 💚💛❤️
እውነት ነው የእምዬ መለለከ ጀግናው ቸ አማራወ ፍኖ👍👍👍💪💪💪🥰🥰🥰👌💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ዱባለ ስወድህ ሙዚቃህ እጅግ መልዕክት የያዘ ነው ፈጣሪ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን!! 💔💔💔😭😭😭
ትታጉ ንስር ዱባለ መላኩ ክበርልን ጅግናችን ዘመኑን የዋጄ የትግል ስራነው። ክበርልን ጅግናችነህ።
አማራ ሁሉ ሀገሩ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ ።
😅😅ኢትዮጲያን ለምን መደበቂያ ታረጓታላቹ ግን 😢
እናመሠግናለን ውዶቸ ስታምሩ ጥሩ ስራ ነው
ወድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታ የአማራ የቁርጥ ልጅ ነህ 👍👍👍👍👍
እውነትን እውነት ዱባለ መላኩ እውነት የወለድችህ እናት መታደሎ እመብረሀን በሄድክበት ቦታ ትጠብቅህ የቁልቤው ገብርኤል በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ
Waw so great song
ሠላምዉድየጥበብሰዉችእግመሰግናለን
ስወድህ ቃላት የለኝም
ያምራል💚💛💖
I proud of you my brother long live Amhara 🎉
አማራነትኩ።ክብርናኩራትነዉ
ሀይ ሉሙጦች ሀይ ሁሉም የኛ በዘፋን በቃራርቶ የራስህ የምታደርገው ነገር የለም ቆማጣ ቆማጣ ከላሉት በእጁ ይፋታፍታል።
ውዱ የአማራልጅ እንወድሃለን
ዱባለ መላክ የኛ ጀግና ክብር ይስጥልን
ስወዲህ ወሎየ አማራው
ዱባላየስወድህጀግንንት ከጥበ ብጋር👌👌👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️
አንበሳ በብቻህን በለጥካቸው በአዲስ ጭንቅላት መጣክ አንበሳ አንበሳ እውነት ነው ብቸኛው ኢትዬጵያዊ
አመሰግና ለሁ ብሏል ዳኒዋ
እንዴው ላንተ እምልሕ ቃልይጥረኛል የኔማር እድሜሕን ይርዝምልን አንተ ይሳመነው ምትክ ነሕ ውድ እጅግ በጣም ነው እምወድሕ የኔ ውድ በርታ ጀግነው ይማራልጅ
Man you deserve to be hero.
አማርነቴንእወደዋለሁየፍቅርሀገር❤❤❤❤❤
ዱብየ የኔ ልዩ አይዞህ በርታ😘😘❤️❤️
በስንቱ ብንገፋም አገራቹ አይደለም ውጡ ብንባልም አጥብቀው ቢበድሉንም ከተወለድንበት እትብታችን ከተቀበረበት የትም አንሄድም ወይ ፍንክች አዋ ነፍጠኛ የነፍጠኛ ዘር ነኝ ለእናቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚሞትላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሆዴ ብዙ አለ ብናገረው ባዶ ይቀርብኛል
ይህን ምደግፈው አደለም የከሚሤ ኦነግንሥ እንዴ ታየዋለህ
ይገርምሀል የከሚሴ ልጅ ነኝ ከአምስት ብሄር የወጣሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ምን ትለኝ ይሆን አሁን ደግሞ
ayzon amarawoch tselot enarg ke enezi kebtoch enditebken
እውነት ዱባለ እግዛብሄር ይባርክህ እኔ አላውቅህም ነገርግን የጓድኛየ ጓድኛ ነህ እና ሠላንተ ብዙ አውርቶኛል እውነት ነው ያወራኝ ለመጀመርያ ጊዜ እርሥታችን እደሆነ ገና ዛሬ ሥሠማ በሥማም እግዛብሄር ይባርክህ አተትክቅ ሠውነህ በቃ ቃል የለኝም
Dubale meleak እውነትም yemelak lij neh 👍
Thanks bro 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አውነትህነው ነፍጠኛውየ እወድሀለሁ የኔ ጀግና ባለታሪክነነ
Waw 👍👍👍
ዱቤ ጀግናው በርታ
አማራነት ኩራት ነው
ተባርክ
you guys are liers, wtf ,hargye is belong to Oromiya Not fucken " tenway sefari amhara ye menlik rezrage, entachu dengay tebla
hageregna wez yalew musika...... bertuln
👍👍🌹🌹🌹👍አማራየአላህይጠብቃችሁ
👍👍
very good keep on it
በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ዘፈን ለአማራ ጠላት ማብዛት ነው ሀረር ድረስ ከመሄድ እስኪ አጠገብህ ስላለው በርስቱ ስለሚጨፈጨፍፈው ጬህ 😔ይሄ ዘፈን ሀረርጌ ያለውን አማራ ለማስጨረስ የታሰበ ነው
😊😅😅😅😂😂ምን አይነት ፈሪ ነህ በናትህ እ
ሀረርጌ ትላለህ እንዴ ሙሉ ኢትዮጵያ የአማራ ርስት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘላን በሙሉ በአማራ አባቶች መስእዋትነት ነው ከቅኝ ግዛት የተረፈው:: መቼም ፈረንጅ የፃፈውን ታሪክ ትወዳለህ ሂድና ጠይቅ አማራን ሁሉ እንዲጠላው ለምን ፈለጋችሁ ብለህ ጣልያኖችን ጠይቅ የዛኔ የአማራ ማንነትና የኢትዮጵያ ባለቤትነት ይገባሀል:: አማራ አይፈራም ፋኖ አይፈራም በዘራችን ፍርሀት አያውቀንም
ትክክል ወድሜ አብይ ነው ለመግደል ያወጣው😢😢😢😢
@@hailemariamtamirat3125አፈር ብሉ
የኔ ቆጆ ሳ😢😢😢😢😢
በስመአብ አላችሁ ዘፋኙ በውነት ውስጡ እንደተጎዳ እንዳዘነ ያሳየበት ዘፈን መታሰቢያነቱ አገራችሁ አይደለም ለተባሉ የሚገርም ዘፈን
ዱባለ የኔ አንደኛ ኧረ ናማ እና ይሄ ይለያል❤❤❤
አለን ሀረርጌ
የኔ አንበሳ አይዞህ ጠንከርልኝ ደሜ
የኔ እንቁ አምላክ ይጠብቅህ
very right history dubale berta
በርታልኝ ማሬዋ
ሼር ላይክ ቤተ አማራዊ የት ናችሁ ዱባዮ ❤💛💚😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔኔኔኔኔኔ ሲያምርርርርርር ውድድድድድ ነው ማደርግህ የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ዕሟሟሟሟሟሟ
እውነት አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ
Weyne ye hageren Tizita kesekesikibign bireri bireri asegnegn Harerge yemanim mechawecha mehoniwa yasazinal bedenb silegeletsikew ejig betam enameseginalen tebarek
ሀረር።ሰወዳቸዉ
ቅመም ነው መልክቱ
dubale you are my real man
ዋዉ ዋዉ👍👍👍👍
ዱባለ መላክ በርታ
ዋውልዩነውይመችህ
ሰላምህ ይብዛ።
የኔ ጀግና ዱባለ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ
❤❤❤fore ever
ጀግና
🥰🥰🥰ጀግናው ወድማችእን
የጥንቱ ከጠፋ የለም ወደፊት።ተነሥ የሐረርጌ ኢትዮጵያዊው ወጣት በአንድነት ቁም።
እምየ የድሮውን ፍቅርሽን አላህይመልስልሽ
የትኛውን ፍቅር ነዎ አላህ እንዲመልሰልን ዱአ ምታረጊው። አረ አሰተውይ እነሱ የድሮ ኢትዮ ሚሉዋት የቸርች ምትሰተዳደረው ና ታቦት በሰላም ገባ አልሀምዱሊላህ ሚል ሙሰሊም እንጅ አትሸወጅ። አሁንም ሀረርጌ እኮ የ አህመድ አብዱልጋዚ ሀገር የሙሰሊም ሰልጣኔ መምጫ ሀገርን ነው የኛ ሚሉሸ ንቂ። ኢትዮጰያ አንድነት የድሮ ኢትዮጰያ ሚሉት ውሰጡ ውሸት ነው አይመሰልሸ። እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ማን ምን አይነት ሰነልቦና እንዳለው አውቃለሁ
በርቱ
ዱቤ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤💪💪💪💪💪
Hahahahaha hahaha🤣🤣🤣🤣 funny😜😜😜 as hell
wow smart!
ምርት ሥራ
ሼር አማራዬ የኔ ውበታሞች የኔ ጀግናች
Wow❤❤❤❤
ምን😅😅😅😅
ውዕል
Dube betam mirt sra new
ያምራል
እኔ እሚገርመኘ ለብርቱካ እሸቱም ለብረቱካን ውበትም አስተያየት ስትሰጡ አላይም ይገርማል ለጥረታቸው መበረታታት የለባቸውም?
ጀግናው ትለያለህ
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ክክክክክክክክክክ እውነት በዚህ ዘፈን እደሳኩ ደካሞች ደሞ እኛን ለማባላት በዚህ መልኩ ብቅ አላቹ ሀረርጌ የፍቅር ሀገር ናት ኢሄንን ኮተት ሀሳባችሁን አውልቃችሁ በጊዜ ብትጥሉ መልካም ነው ካልሆነ እንደ ወያኔ ህውሀት አዋራ መሆናችሁን አስረግጬ ልንገራችሁ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ አሜን
ተዉት በህልሙ ነዉ የዘፈነዉ ኧረ ዛሬስ መረረኝ ደግነቱ ወሎዬ ነኝ ኧረ አማራ ምን ነካቸዉ 🤣🤣🤣 ሀረርጌ ደሞ የት አቀዉት ነዉ ጉድ በል ወሎ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lእኔ የሐረሪ ልጅ ነኝ የምር ግን የትአውቀውት ነው 😂
መገዳደል ከፈለጉ ይምጡ😅
Is this new game 🤣🤣🤣🤣🤣 funny Ahmara
ኧረ እነዚህ አማራ አደሉም በአማራ ስም የሚነግዱ😢😢😢😢
አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው በዱር በገደሉ ወድቀው ነው ኢትዮጵያን ያቆዩልን:: የዚህ ሁሉ ተጋድሎና መስእዋትነት ባለቤት አማራ ነው:: ለሀገሩ ሟች ታሪኩን የማይረሳ የአባቶቹን ፈለግ የሚከተል:: ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!!!!!!
አማራነት እንዲህ ነወ✊✊✊
እንከን የሌለው ሐረርጌን የሚመጥን ምርጥ ሙዚቃ በጣም እናመሠግናለን
ሐረርጌ ሐረርጌ ሐረርጌ ❤❤❤
ክክክክክክ
የኔ አበሳ አማራየ አማራዬ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
በጣም የሚደነቅ ዘፋኝ ነው በጣም መልእክቱ ታሪክ ነው
ሀረርጌ ርስታችን! Excellent production and content.
Provocative but full of fact. Please share share👏👏👏👏👏
እናመሰግናለን ዱባለ መላኩ ምርጥ ስራነው ዘመነን የዋጄ የትግል ስራነው።
ተባረክ ወንድማችን በጣም ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ነው በአማራ ላይ እርግማን ሆነበትየእነኛ ጀግና አባቶቻችን ስም አነሳህ ደግ የሰራ በጥሩ ይነሳል
ደቡየ ጅግናው የአማራው እቁ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪
በጣም
የሀረርጌ አማሮች አስታዋሽ አገኘን ተመስገን
አይዝችሁ አለንላችሁ💚💛❤
እናመሰግናለን
የትነው እህቴ
በርቱልን
ዱባለ ጀግናው
I proud to be amhara and fano, Ethiopian 🇲🇱💪💪💪💪
አማራየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሐረርጌ አገራችን ፍቅርነ ሰላም የበዛበት ነበር !!!
ጣጣ የሌለው ሕዝብ💗💗💗
እርስታቹ😂😂😂😅 አይ እናተ
@@debelaabayineh6936የት ነው ቆይ አልገባኝም🤔
ስቅታው ልቤን ነካው 😭😭😭😭😭😭
ዱብየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ሙዚቃህን ሁሉ እወድላሀለሁ
good job Dube brother......God bless you
ዋዉዱባለበጣም፡አሪፍ ነው💚💛💕🙏🙏🙏💪💪💪
😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የአማሮች እርስት ሀረርጌ ዋው ደስ የሚል ስራ ነው ዱብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ
ሌባ ጨለምተኛ በየት በየት አርጎ ነው ሀረርጌ የአማራ ሚሆነው ። ምትገርሙ ናቹህ ። ሌላው የኛ ሲል ዘረኛ ትላላቹህ ። የእናንተ ሰው የኛ ሲል ጀግና ኢትዮጰያዊ ትላላቹህ ። አረ ተውተው ሀገራችንን አትበትኑ ከሁሉም ጋር አታጋጫን
@@habeshawiwetate592 ችግሩ ታሪክ አታነቡማ
@@myfano2708 እሰኪ ያነበብከውን ታሪክ አሰቀምጥልኝ።
ማሪያምን ትክክል ነሕ የኔም ጥያቄ ነው ሑሉንም የኛ ይላሉ ሐረርጌ 96 presentu ኦሮሞ የሚኖረው ስሙም የኦሮሞ ነው እና በየት በኩል 😢😅
@@debelaabayineh6936ሀረርጌ የኦሮሞም አደል የአማራም አደል የአርጎባ ታሬክ ነው በአብዘሀኙ የሚኖረው አርጎባ ሶማሌዎች ናቸው ሆኖም እናተስ ወሎ በአብዘሀኝ አማራ ነው የሚኖረው ወሎ ኪኛ ትሉ የለ ይገባችኸል
አንበሳየ🥰🥰🥰
ታሪክ የለለው መንጋው ቄሮ የራስ መኮነንን ሃውልት አፈረሰ መንግስት ተብዬውም ባላየ አለፈው ለሁሉም ጊዜ አለው!
ቂሮማለት መግስትነይባዩእኮነው
ወራሪ ሰለሆነ ነው ያፈረሰው ። ይሄው አሁንም የእኛ ርሰት ነው አላቹህኮ ። አናንተ የኛ ማትሉት ምን አለ ኧረ ተረጋጉ ። እኛም በሰላም እንኑርበት
በክንዳችን እንመልሳለን ፋኖ በርታ
የኔ አማራ 💚💛❤️
እውነት ነው የእምዬ መለለከ
ጀግናው ቸ አማራወ ፍኖ👍👍👍💪💪💪🥰🥰🥰👌💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ዱባለ ስወድህ ሙዚቃህ እጅግ መልዕክት የያዘ ነው ፈጣሪ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን!! 💔💔💔😭😭😭
ትታጉ ንስር ዱባለ መላኩ ክበርልን ጅግናችን ዘመኑን የዋጄ የትግል ስራነው። ክበርልን ጅግናችነህ።
አማራ ሁሉ ሀገሩ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ ።
😅😅ኢትዮጲያን ለምን መደበቂያ ታረጓታላቹ ግን 😢
እናመሠግናለን ውዶቸ ስታምሩ ጥሩ ስራ ነው
ወድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታ የአማራ የቁርጥ ልጅ ነህ 👍👍👍👍👍
እውነትን እውነት ዱባለ መላኩ እውነት የወለድችህ እናት መታደሎ እመብረሀን በሄድክበት ቦታ ትጠብቅህ የቁልቤው ገብርኤል በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ
Waw so great song
ሠላምዉድየጥበብሰዉችእግመሰግናለን
ስወድህ ቃላት የለኝም
ያምራል💚💛💖
I proud of you my brother long live Amhara 🎉
አማራነትኩ።ክብርናኩራትነዉ
ሀይ ሉሙጦች ሀይ ሁሉም የኛ በዘፋን በቃራርቶ የራስህ የምታደርገው ነገር የለም ቆማጣ ቆማጣ ከላሉት በእጁ ይፋታፍታል።
ውዱ የአማራልጅ እንወድሃለን
ዱባለ መላክ የኛ ጀግና ክብር ይስጥልን
ስወዲህ ወሎየ አማራው
ዱባላየስወድህጀግንንት ከጥበ ብጋር👌👌👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️
አንበሳ በብቻህን በለጥካቸው በአዲስ ጭንቅላት መጣክ አንበሳ አንበሳ እውነት ነው ብቸኛው ኢትዬጵያዊ
አመሰግና ለሁ ብሏል ዳኒዋ
እንዴው ላንተ እምልሕ ቃልይጥረኛል የኔማር እድሜሕን ይርዝምልን አንተ ይሳመነው ምትክ ነሕ ውድ እጅግ በጣም ነው እምወድሕ የኔ ውድ በርታ ጀግነው ይማራልጅ
Man you deserve to be hero.
አማርነቴንእወደዋለሁየፍቅርሀገር❤❤❤❤❤
ዱብየ የኔ ልዩ አይዞህ በርታ😘😘❤️❤️
በስንቱ ብንገፋም አገራቹ አይደለም ውጡ ብንባልም አጥብቀው ቢበድሉንም ከተወለድንበት እትብታችን ከተቀበረበት የትም አንሄድም ወይ ፍንክች አዋ ነፍጠኛ የነፍጠኛ ዘር ነኝ ለእናቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚሞትላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሆዴ ብዙ አለ ብናገረው ባዶ ይቀርብኛል
ይህን ምደግፈው አደለም የከሚሤ ኦነግንሥ እንዴ ታየዋለህ
ይገርምሀል የከሚሴ ልጅ ነኝ ከአምስት ብሄር የወጣሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ምን ትለኝ ይሆን አሁን ደግሞ
ayzon amarawoch tselot enarg ke enezi kebtoch enditebken
እውነት ዱባለ እግዛብሄር ይባርክህ እኔ አላውቅህም ነገርግን የጓድኛየ ጓድኛ ነህ እና ሠላንተ ብዙ አውርቶኛል እውነት ነው ያወራኝ ለመጀመርያ ጊዜ እርሥታችን እደሆነ ገና ዛሬ ሥሠማ በሥማም እግዛብሄር ይባርክህ አተትክቅ ሠውነህ በቃ ቃል የለኝም
Dubale meleak እውነትም yemelak lij neh 👍
Thanks bro 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አውነትህነው ነፍጠኛውየ እወድሀለሁ የኔ ጀግና ባለታሪክነነ
Waw 👍👍👍
ዱቤ ጀግናው በርታ
አማራነት ኩራት ነው
ተባርክ
እናመሰግናለን
you guys are liers, wtf ,hargye is belong to Oromiya Not fucken " tenway sefari amhara ye menlik rezrage, entachu dengay tebla
hageregna wez yalew musika...... bertuln
👍👍🌹🌹🌹👍አማራየአላህይጠብቃችሁ
👍👍
very good keep on it
በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ዘፈን ለአማራ ጠላት ማብዛት ነው ሀረር ድረስ ከመሄድ እስኪ አጠገብህ ስላለው በርስቱ ስለሚጨፈጨፍፈው ጬህ 😔ይሄ ዘፈን ሀረርጌ ያለውን አማራ ለማስጨረስ የታሰበ ነው
😊😅😅😅😂😂
ምን አይነት ፈሪ ነህ በናትህ እ