#ከገዳም_የድግምት_ስርቆት_ፓስተር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#glory_zone#ethio_news
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministry is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfill there God given purpose in there personal, profetional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministry is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

КОМЕНТАРІ • 122

  • @yosib5335
    @yosib5335 11 місяців тому

    መስሎሃል የማትጠየቅበት ሞላጫ ሌባ በንተ ቤት አራዳ የሆንክ መስሎሃል ሌሌሌ ባባባአሁንም ብታገኝ አትምርም በጣም ገና ነህ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Рік тому +1

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ጌታ ሁሌ ጌታ በሰራ ለይ ነው እድለኞ ነህ ለንሰሀ ጌታ ግዜ ሰለሰጠህ ተባረክ በብዙ

  • @adduaddu5096
    @adduaddu5096 3 роки тому +6

    ፓስተርዬ ተባረክ ፤ ጸጋ ይብዛልህ ፤ ከዚ በላይ የምታገለግልበት የምትሮጥበት የምትሰፋበት ኃይል ጨምሮ ጨማምሮ ይለቀቅልህ በኢየሱስ ስም!

  • @merondegef6261
    @merondegef6261 3 роки тому +9

    I'm Orthodox but I like this pastsr he is so amazing
    Pastsr god bless you 💕🙏

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +2

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS AND LIFECHANGING TESTIMONY PRAISE THE LORD!!!

  • @hanahana445
    @hanahana445 3 роки тому +2

    Glory to be God
    It's amazing testimony
    God bless you pastor Kasiye

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS, WONDERFUL AND LIFECHANGING TESTIMONY AND ENCOUNTER!!!

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 3 роки тому +3

    ፓስተር ካስዬ ስለቤተክርስቲያን ያነሳኸው እውነት ነው ቤቱን ጌታ ይመልከት ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 3 роки тому +2

    በወንድማችን ምስክርነት የእግዛብሄርን ታላቅ ምህረትና ርህራውን እጅግ ሀጥያቱ የበዛውን አሳምሮ ለክብሩ ያቅማል ይህነው የእግዛብሄር ባሪው ሙ ለዘላለም ይባረክ ::
    ለፓስተር ካሳሁን የምለው የወንድማችንን ምስክርነት አንተ እንደፕሮግራምመሪ በህይወቱ ጌታ ካደረገው ምህረት ብዙዎች በሀጥያአዘቅጥ ላሉትም ምህረት እንደሚያደርግ በማብራራት የንስሀ ግብዣ ማድረግ ስገባህ ሌላ የቤተክርስቲያን ገበና ለምስክርነቱ የማይመጥን ጥያቄ ማቅረብህ ልክ አይደለም ::ለንድን አጠይቅ ማለተ አይደለም ከወንድማችን ምስክርነት ጋር አይሄድም ይህን እዬሰሙ እንዴት ለመዳን ይምጡ ከአደባባይ ወሬ ቀርበናቸው እንምከር እንገስፅ አደባባያችንን የመስቀሉን ጌታ እናክብርበት ተባረክ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому +1

    ተባረኩ፡በብዙ፡

  • @btt9411
    @btt9411 3 роки тому +4

    ዋው ተሰምቶ ማይጠገብ ፓሥተር ነው ። በርግጥም ጌታ ነክቶታል ። ዋው ። ክፍል አንድም ክፍል ሁለትም ተሰምቶ አይጠገብም ። ተደንቄያለሁ ። የተሰራ የእግዚያብሔር ቤተመቅደስ ብየዋለሁ ።

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 3 роки тому +2

    Dnq yehone mskrnet geta yesus ybarkkh pastor lebereket hun pastor kasahun geta ybarkkh

  • @debora934
    @debora934 3 роки тому +3

    የጌታ ምህረት ቢወራ አያልቅም አቤት ስሙ ይባረክ ሚገርም ነዉ ሴጣን ተዋረደ እግዚሐብሔር ከበረ

  • @trtr4704
    @trtr4704 3 роки тому +1

    Tabarkuh ye igzaber sawoch getaa ye barkachu

  • @muluworkgetahun592
    @muluworkgetahun592 3 роки тому +1

    ፖስተር እንኳን ጌታ ማረከልን ትጠቅመናለህ ተባረክ

  • @jxhzjzh7902
    @jxhzjzh7902 3 роки тому +2

    ማን ንጸው ሰው አለ እ/ር በይቅርታና በምህረቱ ሰላቆመን ሰሙ ይባረክ

  • @leulsoldierofjesus9044
    @leulsoldierofjesus9044 Рік тому

    Pastorye tebark

  • @mese129
    @mese129 3 роки тому +3

    ፓስተር ካስሽ ዘመንህ ይለምልም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርካቹ

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 11 місяців тому

    Wowwwww

  • @jl-dk1qx
    @jl-dk1qx 3 роки тому +1

    Pastor kassahun ye Egziabher Kibir yitayibhal .Ahunm yichemrlih.
    I can see God's Shikainah Glory upon you .Bless u More!🔥☀️☁️💧🌧☂️

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 3 роки тому +1

    ብዙ ተምሬበታለሁ ተባረኩ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 роки тому +3

    ወይ የጌታ ምህረትና ጥበቃ ይገርመኛል እንኳንም ጌታ አገኘክ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 роки тому +2

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 роки тому +2

    ተባረኩ

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 3 роки тому +3

    Tebareku

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 3 роки тому +2

    Geta Yebarkchu Tabarku wodmche 👍❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🏽🙏🏽

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 3 роки тому +2

    ፓስተር ካስዬ እኔም ጉባኤ እግዚአብሔር በነበረው ግጭት ሰለባ ሆኛለሁ እባክህ ፀልይልኝ

  • @tsiontube1065
    @tsiontube1065 3 роки тому +1

    ተባረክ ፓሰተረ

  • @habeshaw251
    @habeshaw251 3 роки тому +1

    ተባረኩ 👐

  • @rozazenaye2021
    @rozazenaye2021 3 роки тому +2

    Yegeta mehret bezu new semu yekber.geta yebarkh

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 роки тому +5

    አረ ቢኒ አብሮአደጌ ይህን ሁሉ ጉድ አኮ አላውቅም። ለካ የሆነ ጊዜ የጠፋከው በዚህ ጉዳይ ነው? ግን የዶንቦስኮን ስርቆት አውቃለው። እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ብቻ።

  • @girmabe9959
    @girmabe9959 3 роки тому +3

    የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @addiszeleke4524
      @addiszeleke4524 3 роки тому

      በቃ እንደዚህ ሆናችሁ ነው ወደ ሲኦል የምትወርዱት አይ መናፍቃን

  • @mersydani9531
    @mersydani9531 3 роки тому +2

    tebareku

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ዋዉ፡እዉነትን፡እናወራለን፡በርቱ

  • @eliasdarchu2815
    @eliasdarchu2815 3 роки тому +2

    God bless you

  • @ejutubefekr4263
    @ejutubefekr4263 3 роки тому +2

    ሠላም📖💯🍇🙏

  • @sarayeayina7159
    @sarayeayina7159 2 роки тому +1

    ዳቡብ ል ጃ ን ይ ን ❤♥️♥️♥️♥️♥️👍

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 роки тому +1

    Amazing story & very special education 🙏🏾❤️👌

  • @selinatekie9251
    @selinatekie9251 3 роки тому +2

    Yemigerim new, EYESUS YADINAL.
    Yemadanu tsega yigerimal

  • @theophaniaabera3116
    @theophaniaabera3116 3 роки тому +4

    ሚገርም ነው የሰው ስም ሳይቀር ምንም የሚረሳው ነገር የለም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 роки тому

    ጌታም ማስተዋልን ይስጠን

  • @martamekonen1646
    @martamekonen1646 3 роки тому +1

    🙏

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 3 роки тому +2

    Yemigerm new Mr Amlak...በጊዜው አምላክ ብለን ነበር የምንጠራው.... ያራዳልጅ

    • @yergadegfie8160
      @yergadegfie8160 3 роки тому +1

      አሁንም ሌባነህ ባንተ ቤት ንስሀ መግባትሕ እንዳይሆን

  • @semhartekle3642
    @semhartekle3642 3 роки тому +2

    Bless you paster bini

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 6 місяців тому +1

    A married south Korean pastor should be open about his lies and pornography use. I like this pastor's openness.

  • @sinakhonyembe8240
    @sinakhonyembe8240 3 роки тому +2

    Sela hulu e/g ymsgin

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 роки тому +2

    በቃ እንደጀብዱ የሴጣንን ነገር ሰማን ብዙ ስለጌታ መስማት ነው። የምንፈልገው።

  • @deribedesita6258
    @deribedesita6258 3 роки тому +1

    Tebade hossana matiche enidalatefa bakite menafike

  • @rebeccaa389
    @rebeccaa389 3 роки тому +2

    እህቴ ሚስቴ መስሎት ተባረርኩ???🤔🤔🤔

  • @fikrudilnesaw7473
    @fikrudilnesaw7473 3 роки тому +1

    Silesirkot silewinbidna siletinkola ena siledigmt bemecheresham silebetekristian mekefafel aykebdm bezi mecheres. Sile kirstosis ?

  • @ayenewasress5806
    @ayenewasress5806 3 роки тому +2

    Molacha Leba ena hodam selehonk enje betecherstian ateserek atamenzir bela tastemeraleche enje serek, amezir bela sebekah new ?

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 роки тому +1

    በፍቃዱ በዘር የሌብነት መንፈስ ነበሩብኝ አሉ እነዝህ መንፈሶች ወጡ ሲሉ አልሰማንም ሰራ ቀየሩ እንጂ የአቅሴማ ልጆች መንፈስ በኢየሱስ ሰም ውጣ ሲሉ እየሱስን ከናንተ በፊት አውቀዋለሁ ብሎ ደብድቦ አባረራቸውይላል ሰባ ሰገል ሰለ ሰገዱ የሄሮዶሰን መንገድ ቀየረላቸው ወደ እርሱ እንዳይመለሱ ሰገዱ ፁሙ ፀልዩ ከዛ መንፈስ ከአንተ መለየቱን ይነግርሀል

  • @birukefikre6111
    @birukefikre6111 3 роки тому +1

    Yekerta paster sematawi hogna new

  • @የሰላምሰው-ረ5ዐ
    @የሰላምሰው-ረ5ዐ 3 роки тому +5

    እኔ ምኖርበት አገር ላይ አንዲት ሴት በድግምት ተዘረፍኩ ብላ የአንድ ከኘሮቴስታንት ቸርች ገንዘብ በልታለች ። እና ይሄ ሁሉ ታሪክ እናንተ የፈጠራችሁት ነው። የሌብነት ታሪክ ስላላችው ታሪካችሁን አውሩ ግን ከሰዉ እራስ ውረዱ በተለይ ከቤተክርስቲያን ላይ። በመጨረሻም ከቤተክርስትያን ዘርፈህ ገና ትቅበዘበዛለህ።

    • @mimitamire3649
      @mimitamire3649 3 роки тому +2

      ዘፈኞችና ደገሚዎች በኦርቶዶክስ ነው ምሰለጥኑት

  • @jaralegesse927
    @jaralegesse927 3 роки тому +5

    ምነው ታዲያ እህተ ማሪያም ብላ እራሷን የሰየመችው ሴት የእ/ር ሰው ከሆንክ ከእኔ ላይ እስቲ ሠይጣን አውጣ ስትልህ ምነው አቃተህ ሁለታችሁም አንድ አይነት መንፈስ ስለሆናችው በጩኸት ጆሮአችንን አደነቆራችሁት

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +3

    አገር ሰላም ያጣችው ፍቅር የጠፉው በናት ቅጥፈት ነው አይነ ልቦናቹን ያብራላቹ

  • @kibineshabebe1088
    @kibineshabebe1088 3 роки тому +1

    Pastor God Bless more. but i think you are very tired

  • @fk3365
    @fk3365 3 роки тому +5

    ቅዱሣን ? የትኛው ቅድሥና ? ሰው ከናንተ ምን ዕውነት ሊያገኝ ? ገዳም የገባኸው የሚዘረፍ የሚሠረቅ ፍለጋ ነው ? አሁንሥ ጤና ነህ ? ዙረቱሥ በቅቶሀል ? ለነገሩ የገዳማዊ ጠባይ ነበረህ ? የምትዞሩት እኮ ጥቅም እና የሚሠረቅ ፍለጋ እንጂ ፅድቅ ፍለጋ አይደለም ። አጭበርባሪ አሁንም ጤና አትመሥልም ሥታወራ

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 3 роки тому +2

    ሆሎሞ ነገር ላይ በአካል ነበርኮ አይከብድም ብሮ

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому +1

    If this man , as I heard , is working with orthodox church just got personal financial gsin, he is not a p Astor but a hired shepherd. That old spirit visits him from plan to plan , going back and fro! Shane on him!

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 3 роки тому +4

    ይሄ ሰውየ እኮ በህግ መጠየቅ ነው ያለበት ሌባ እንደነበረ እንደሰረቀ እያመነ ነው መቀጣት ነው ያለበት

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 роки тому +3

    ካቶሊክም ገዳም አለው ክክክክክክክክ

    • @hallubekkele9841
      @hallubekkele9841 3 роки тому +4

      ካቶሊክ ገዳም አላው ካላወቁ መጠየቅ እንጂ ምን ያስቃል?

    • @minty1188
      @minty1188 3 роки тому

      @@hallubekkele9841 ብዙ የገጠር ልጆች አያቁም ለዛ ነው

    • @truth2232
      @truth2232 3 роки тому +2

      @@hallubekkele9841
      የኔ ቆንጆ' እንደኛ አይነት አይደለም እንጂ አላቸው

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 3 роки тому +1

    ዉታፋ ነቃይ

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 3 роки тому +3

      ምን ማለት ነው ይህ አባባል ግን ቃሉ እጅግ ያስጠላል በየትኛውም ሀይማኖት ይሁን እግዚአብሔርን እፈራለሁ ከሚል ሰው አንደበት ፀያፍ ነገር ባይወጣ መልካም ነው

  • @makdaaman1147
    @makdaaman1147 3 роки тому +1

    መጀመሪያ በካቴልክ ጠንቃይ ቤት ከሄድኪ እንደ ምስቱ የፈታ መስቀል ኣይመራበትም ደግሞ ካቴልክ ገዳም የለውም ወደ ኦርተደክስ ተቀይረህ ከሆንክ እንጃ የጌታ ምሕረቱ ግን ኣየነው

    • @minty1188
      @minty1188 3 роки тому +3

      ነፍሴ አለን ። ያወራቸው ለቅስና የሚታለፍበት ደረጃዎች ሁሉ እውነት ናቸው ። እኔ ሴት ነኝ የሴቶች ትንሽ ለየት ይላል ግን ተቀራራቢ ነው aspirat, postulant እና novice እሚባል ደረጃ አለው ። የሚያወራው ትክክል ይመስላል ግን በእህቱ እርግዝና ምክንያት አያባርሩትም ሌላ ችግር ይኖራል ። ወይ እንዳለው ሌባ ስለሆነ ነው ወይም ጴንጤ መሆኑን ደርሰውበት ይሆናል ።

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 3 роки тому +2

    ቱሪናፋ😂😂😂😂

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 8 місяців тому +1

    Biniyam Shitaye tenkuay neber ahun degmo temeliso wode Orthodox tinkola hedoal. Ke Catholic tinkola wode orthodox tinkola temelisoal 😂😂😂
    Ayachihu Christosin yemayisebik Haymanot mechereshaw tinkola new. Christosin tito kotet yemisebiku haymanotoch nachew 😂😂😂

  • @abiygebru9679
    @abiygebru9679 3 роки тому +1

    Sele orthodox kalawerah tawaki mehon atechelum aydel beka ega yamenewen enawkalen ebakachu enekebaber ehe ngr yatefafanal

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 3 роки тому +3

    Nonsense

  • @blessedu223
    @blessedu223 Рік тому

    ንስሀ ነው ወይስ ጀብዱ ቢንያም እሁንም ተመለስ ወደጌታ

  • @fassilget6727
    @fassilget6727 3 роки тому +1

    Leba

  • @tsegayohanes3441
    @tsegayohanes3441 3 роки тому +1

    boterafa kidada aweliyam

  • @addiszeleke4524
    @addiszeleke4524 3 роки тому +1

    ባለጌ

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 3 роки тому +1

      🤣😃😂🤣😃😂😭እንባዬ በሳቅ ፈሰሰ: እሰይ ደብሮኝ ነበር tnx 🙏🏾

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 3 роки тому +2

    ለሀጫሞች

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 3 роки тому +3

    እንዳንተ አይነት ሌባ ነብሴ ትፀየፋለች ገደል ግባ።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Рік тому

    አሁንም አለቀቀውም

  • @solomonworku5451
    @solomonworku5451 3 роки тому +4

    ሌባ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 3 роки тому +4

    ሌባ እፀየፋለሁ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 роки тому +2

      Oh, really?? God has forgiven him &, I don't think you're that important in his life lol so go & repeat for yourself God will forgive you too!!

  • @biniyamkekeba5910
    @biniyamkekeba5910 Рік тому

    ለካ አስተዳደግህ የተጣመመ ስለሆነ ነዉ ጠማማ የሆንከዉ።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 8 місяців тому

      Awo yizot yemetaw kotet alilekekewum 😂😂😂

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 3 роки тому +3

    Pantawoche malet Laba Acheberbari nachewu menafk 🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 8 місяців тому

      Yanten midre debitera ena tenkuay resiteh new ? Midre kotetam hula 😂😂😂

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 11 місяців тому

    አሁንም ወደ ቅድም ስራህ ተመልሰሀል ማለት ነው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 8 місяців тому

      Awo yanin yelemedewun kotet feligo hedoal 😂😂😂

  • @mahimaha1230
    @mahimaha1230 3 роки тому

    አጭበርባሪ ሁላ
    አትቀባጥር ምድረ ሌባ

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 3 роки тому

    ሌባ ሁላ

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 3 роки тому +1

    ስራችሁ ሁሉ ሌቦች....

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 3 роки тому

      ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ😀🤣😂

  • @blessedu223
    @blessedu223 Рік тому

    ወንድሞችን ለምን ታስድዳለህ