ኢየሱስ በ ወላይታ ሶዶ አደባባይ ከበረ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 570

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому +8

    ይገባዋል በደሙ ነው የገዛን የዋጀን አሜንንንንንንንንንን
    በመንፈስ ቅዱስ መስከር ተባረኩልኝ ተመስገንንንን
    እልልልልልልልልልል ይገባዋል እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያመስግነው

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 Рік тому +11

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!! በእርግጥ ክብር ይገበዋል!!!!ስሙ ይባረክ!!!!

  • @drr3972
    @drr3972 3 місяці тому +2

    ምን አለበት ከልብ የሆነ አምልኮ ልክ እንደዚ የሆ አምልኮ አምልኬ ስለሱ መስክሬ ሰብኬ በአደባባይ ተናግሬ ብሞት 😢😢😢 ግን በጣም ደስ ብሎኛል ወንጌል ገና ይሰበካል የሱሴም ገና ይመለካል ገና ምን ታይቶ እውነት ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ለዚ ቀን ያደረሳቹ ጌታ በዚም ቀን ያበረታቹ አምላክ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ 5 років тому +52

    ይህ ነው የወላይታ ህዝብ ጌታቸውን የሚያቁና የሚያከብሩ የተባረኩ ህዝቦች ጨምሮ ጨምሮ ያከበራችሁት ጌታ ይባርካችሁ

    • @elshadaie3183
      @elshadaie3183 5 років тому +4

      ምን ኣይነት ደስ የሚል ሰልፍ ነው የሚገርም ኤርትራንም ትግራይንም ጎንደርንም ኢየሱስ ባደባባይ መታወጁ መከበሩ መወደሱ ኣይቀርለትም መደበቅ ያቆማል

    • @amenmekeds9791
      @amenmekeds9791 2 роки тому +2

      በኢየሱስ ስም ስንጠመቅ ሰማያዊ ዘር ነው ያለን
      ወላይታ ...ኦሮሞ ከንባታ አማራ..የለም
      ስለዚህ
      ለዚህ አባባል የእግዚአብሔር ሕዝብ አምላኩን ሲያመልክ ሲያከብር ነው የሚበለው
      ውላይታማ መባል ቀረ በጥምቀት
      ሁሉም በክርስቶስ አንድ ሆኖአል...

    • @adinashiguteshiso2253
      @adinashiguteshiso2253 2 роки тому

      @@selamyeapostolicliji6330 l

    • @selamyeapostolicliji6330
      @selamyeapostolicliji6330 2 роки тому

      @@amenmekeds9791 yes 👍💘

    • @drabeyisaking3042
      @drabeyisaking3042 Рік тому

      አውነት ነው በጠቅላላ ደብቡ❤

  • @AdmasuAmenta
    @AdmasuAmenta Рік тому +1

    I was at sodo for 2014 ESSLE Exam. I love wolaita. Tebareku.❤

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 років тому +40

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ይህ ጅማሪ ነዉ ገና ምድርን እንሞላታለን እንደ ቃል ኪዳኑ አሜን ክብር እደምድር አሸዋ እንደ ከዋ ከብት እያበዛ ለሚያበዛን አምላክ ይሁን አሜንን እልልልልልልልልልል ገና እበዛለን ምኑ ተነካ እና ሀሌ ሎያ አሜንን እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎤🎤🌾🌾🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️🌾🌾🌾🌾😭🎧🎧🎼🎼🎼🎼🎹🎹🎹🎷🎷🎷❤️❤️❤️❤️

  • @bezaitetadele381
    @bezaitetadele381 2 роки тому +1

    እሰይ ተባረኩ ምድር ከናንተየተነሴ ትብረክ ታላቁ ጌታ የበለጠ ክብር የሚገባው የለምና ለዘለአለም ያብዛችሁ ተባረኩ

  • @zezezeze2346
    @zezezeze2346 5 років тому +29

    ሁሌም ኢየሱስ ሆይ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ. ከዘለአለም እስክ ዘላለም ስምህ. በአለም ዙርያ ይክበር. ወንደማችን የበረከቱ በረቀት ሆነን የበርከቱ ተካፈይ ስላደርከን ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ

  • @kalkldan
    @kalkldan 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 Рік тому +2

    Glory and honor to JESUS CHRIST. Our LORD and SAVIOR JESUS CHRIST be tremendously blessed.
    JESUS CHRIST bless you all church family.

  • @matiab10
    @matiab10 4 роки тому +8

    I have never seen anything like this. It just reminded me of what the bible says the earth will be filled with the knowledge of God. Shout it out people of God.

  • @h.a.1192
    @h.a.1192 3 роки тому +2

    ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ ነዉ ፡ ቀኑ ፡ የእግዚአብሔር ፡ልጅ ፡ አዳኛችን ፡ ሊመጣ ፡ ምልክት ፡ ነዉ ፡ ይህዉ
    ወንጌል ፡ በዝማሪ ፡ በመንገድ ፡ እየተሰበከ ፡ ነዉ ፡ አልሰማንም ፡ እንዳትሉ ፡ በጌታ ፡ ያልሆናቹ ፡ ይህዉ ፡ በዝማሬ ፡ ተሰበከ ፡ በመንገድ ፡ እግዚአብሔር ሀያል ፡ ፡ አምላክ ፡ነዉ ፡ ነብሳትን ፡ ወደ ፡ በረቱ ፡ የሚመልስ ፡ ዛሬ ፡ ሊድናቸዉ ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ መንገድ ፡ ሊመጣቸዉ ፡ የፈለጋቸውን ፡ ነብሳት ፡ አሉ ፡ እነዝህን ፡ ወጣቶች ፡ እና ፡ አዛውንት ፡ በመንገድ ፡ ለዝማሬ ፡ ያወጣቸዉ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ተባረኩ።

  • @maryamalawi9242
    @maryamalawi9242 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረኩ እልልልልልልልል❤❤✅

  • @misskren6720
    @misskren6720 2 роки тому +2

    አሜን ተባርኩ ያባቴ ብሩኳኖች በጣም ደስ ይላል ጠላት ቅጥል ይበል ገና ምድርታን እንወርሣለን ጌታ ይክበር

  • @jesusislordgodisgood6271
    @jesusislordgodisgood6271 5 років тому +5

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn iyasusi yikibar kazi balayi

  • @Mizganaapostolicchurch
    @Mizganaapostolicchurch 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ 🙌🙌👏👏🙏🙏😘😘😘🙌🙌🤲🙌🙌🙌😰😰💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @makdesganta9244
    @makdesganta9244 4 роки тому +6

    ይህ ጅማሪ ነው ጌታ ከዝህ የምበልጥ አድሰ ነገር ያደርጋል ሀሌሉያ እ ልልልል

  • @tigistyiheyis5737
    @tigistyiheyis5737 5 років тому +11

    ይገባዋል ለየሱስ.

  • @natnaeletadele6724
    @natnaeletadele6724 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ዘር ብቸኛ አዳኝና አምላከችን እንዲሁም ፈጣሪያችን ስለሆነ አደባባዩን የፈጠረው እርሱ በመሆኑ መመለኩ አይቀርም ሰይጣን ይቃጠላል እናንተ ተባርካችኋል: ታደለ አየለ ከአዲስ አበባ)

  • @emmalama6883
    @emmalama6883 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንን.አሜንንንንንንን.አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2807
    @mesi2807 4 роки тому +6

    እልልልልልል እልልልልል
    እልልልልልልልልል እልልልልልል
    ተባረኩ ተባረኩ

  • @tsehayhabebe1553
    @tsehayhabebe1553 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን እየሱስ ይክበር

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Рік тому +1

    ክብር ለወደደን ላፈቀረን ከሀጢያትችንም በደሙ ላጠበን አምልኮና ስግደት ይሁንለት!!!!

  • @loveloveetalemhalame7015
    @loveloveetalemhalame7015 5 років тому +6

    Haleluya temesegen eysus

  • @Asebach-c9u
    @Asebach-c9u 3 місяці тому

    ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ😢😢😢👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 5 років тому +4

    Wow amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuuu

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 5 років тому +5

    ተደፍቼ ነበር ..እየሱስ በዚህ ጎዳና የመጣ መስሎኝ ለማየት ስሮጥ...መልካም አምልኮ..

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይክበር ይንገስ

  • @msrtgirma
    @msrtgirma Рік тому

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💯💯💯💓💓💓💓💓💓💓እልልልልልል 💯💯💯እልልልልልል እልልልልልል

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 роки тому +1

    Geta Yesus abizito yibarkachihu !

  • @kuruapolistic7776
    @kuruapolistic7776 5 років тому +3

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Amen amen amen
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @WAsheroYhanse
    @WAsheroYhanse 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ምድረን ሕዝብም ሀገረን አየረ ከተማ እትዮጰያ በዘች ደሴ ይበል አሜን

  • @wondimubekele9932
    @wondimubekele9932 2 роки тому +1

    በጠም ደስ ብሎኛል በጠም ተበርኬሃለዉ እነንቴም እግዝአብሔር ደስ ይአሰኛቹ ተበርኩ

  • @MulgetaWalde
    @MulgetaWalde 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢየሱስ ከዘላለም እሰከዘላለም ይክበር የመሰገን በናንተ በልጆቹ አሜን ።

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 5 років тому +3

    Ameeeeeeen ameeeeeeen eyesus yadinal gana yisabakal yimalakal eyesus bicha yadinal ameeeeeeen tabarakuu hulachum beyesus sim

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Рік тому

    ክበርልኝ የኔ እየሱስ እልልልልልልልልልል🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌አሜንአሜንአሜን🙌🙏🙌🙏🙌🙏እልልልል❤ልዩነው ፍቅርህ የ

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 4 роки тому +5

    አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልል😭🙋

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 2 роки тому +2

    ዋውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን እሰይ እንደዚህ ከተዋደድን ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል 🤝🥰🥰🥰 ተባረኩልኝ

  • @Asebach-c9u
    @Asebach-c9u 3 місяці тому

    አሜን አሜን ተመስገን የኔ ጌታ እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @moontefera1667
    @moontefera1667 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ግንን በልልን ጌታችን

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 років тому +2

    እየሱስ ጌታ ነው ስታምሩ ተባረኩልኝ ጌታ አባቴ ብሩክሩክ ያድርጋቹ

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 5 років тому

      የሰው ልጅ የሚበላ የሚፀዳዳ የተወለደ የሚያንቀላፋ እንቅልፍ የሚይዘው እንዴት አለምን መቆጣጠር ይችላል ብላቹ ትላላቹ እሱ ሰው ከሰው የተፈጠርኩ ነኝ እያለ ለምን ትዋሹበታላቹ አላህ ይምራቹ ወደ አንዱ ፈጣሪ አላህ!!!! አየሱስ የአላህ ባሪያ ነው!!!!!

    • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
      @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 4 роки тому

      @@sofeyatube8229 ምስልሙዋ ወ/እ
      እግዚአብሔር ካልገለጠው በቀር ማንም ልሬዳ አይችልም ስሌዘህ እናንተ ሰው የምትሉት እርስ ኢየሱስ እኛን ማሌት አለምን ልያድን ወደ አለም መጣ ዓሌም ግን አላወቀችም ልክህ አንተ ወይም አንቺ እንደምትይ ከጥንት የነበረ ለዘለዓለም የምኖር በስሙ የምያምን የዘላሌም ህይወት አለው ኢየሱስ ያድናል

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 2 роки тому

      Ameeen ameeen ameen ameeen tebareki

  • @missrajmissrajmissraj3297
    @missrajmissrajmissraj3297 2 роки тому

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼አሜንንን አሜን

  • @berkeberke4270
    @berkeberke4270 4 роки тому +4

    AmeenAmeen tebirakuu _Ameen _ameen_tebirakuu

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 5 років тому +5

    እባካችሁ ይሄ መዝሙር ላኩልኝ በጣም የምውድድድው መዝሙር ነው

  • @ራየአምልኮቤት
    @ራየአምልኮቤት 5 років тому +4

    ነብሴ የምትወድ አንተ ውዴ ክብር ለዘላለም ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ትውልድ ስላመልጥክ ደስ ይበልህ 2ኛ ቆሮ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።
    ² በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥ ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና

    ⁴ በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን።
    ⁵ ነገር ግን ለዚሁ የሠራን እግዚአብሔር ነው እርሱም የመንፈሱን መያዣ ሰጠን።
    ⁶-⁷ እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን፥ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና በሥጋ ስናድር ከጌታ ተለይተን በስደት እንዳለን የምናውቅ ከሆንን፥
    ⁸ ታምነናል ይልቁንም ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል።
    ⁹ ስለዚህ ደግሞ ብናድር ወይም ተለይተን ብንሆን እርሱን ደስ የምናሰኝ ልንሆን እንቀናለን።
    ¹⁰ መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና። የታደለ ሰው

  • @ArowAbrahem
    @ArowAbrahem 2 місяці тому

    Selam selaim🙏🤲kidusan hulachum iyesus yibarkachu ❤❤sime eti dinknesh ke arebi hagernayni stega yibzalachu🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ

    በጣም ያሣዝናል ሙሉ ወላይታ ባንዴ ገደልገባ

    • @siradesea3916
      @siradesea3916 5 років тому

      ምን ገደል ትገበለች ተድላ ው በያሱስ እጅ ገብተዋል

    • @fgdgfgggyfyghg4672
      @fgdgfgggyfyghg4672 4 роки тому

      Essi
      Xoosawu
      Nenei
      Ubadandayasa
      Thanks
      Hagubayragattaahadaraa

    • @fgdgfgggyfyghg4672
      @fgdgfgggyfyghg4672 4 роки тому

      Awudasha
      Hehe
      Ysusaa

    • @fgdgfgggyfyghg4672
      @fgdgfgggyfyghg4672 4 роки тому

      🙌🙌🙌🙌
      Ellllllllllllllll
      Elllllllllllllll
      Elllllllllllll
      Ellllllllllllllll

    • @fgdgfgggyfyghg4672
      @fgdgfgggyfyghg4672 4 роки тому

      Tamazgen
      Ysussi

  • @Sanyt-e9k
    @Sanyt-e9k 2 дні тому

    Amen 🙌🙌🙌 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sousousousou9716
    @sousousousou9716 Рік тому

    Amen 🙌🙏🙌🙏🙏🙌🙌🙏 amen 💖💖🙏💖

  • @BirtukanBirtukan-u7o
    @BirtukanBirtukan-u7o Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 Рік тому

    All the glory and honor of the one and only KING OF KINGS AND LORD OF LORDS JESUS CHRIST

  • @Etalemkanido
    @Etalemkanido 10 місяців тому

    Amen amen amen amen hashka ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewabechiTades
    @TewabechiTades 2 місяці тому

    Tebareku zemenachu yebarek tebareku meceresha yasamirachu hulachin iwodachalo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretKhan-vr9to
    @MeseretKhan-vr9to 9 місяців тому

    ameeen ameeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏illlllllllh 🙏🙏🙏🙏

  • @Mizganaapostolicchurch
    @Mizganaapostolicchurch 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ ❤❤❤❤❤🙌🙌🙏🙏😰😰🤲🤲🙌🙌🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @connectconnect2004
    @connectconnect2004 5 років тому +3

    Aashu

  • @kebeneshforsedo1734
    @kebeneshforsedo1734 2 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💗💗💖💗💗💗💗💗💗

  • @dogisotibo8195
    @dogisotibo8195 5 років тому +1

    tebareku wollaitta indih newu geta sekebere bewollaitta dogiso kesidaama

  • @sara9441
    @sara9441 4 роки тому +3

    Eyesussssss Tebarek

    • @sabadebele8720
      @sabadebele8720 3 роки тому

      እየሱሴ ይክበር ተባርኩ

  • @mackbekele8612
    @mackbekele8612 2 роки тому

    Glory to Jesus Christ our Holy Saviour forever. Let the world fall under his feet and worship Lord Jesus Christ.

  • @ጥሩታደገው
    @ጥሩታደገው 5 років тому +4

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @TesgaNesur
    @TesgaNesur 2 місяці тому

    Amne 💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🙌🙌🙏

  • @khattwtelephone8381
    @khattwtelephone8381 5 років тому +4

    Haleluya haleluya haleluyaaaaaaaaaaa☝️👏👏👏👏👏👏yegabawli yansebatal😭😭😭😭😭😭

  • @MissKonjit
    @MissKonjit 2 місяці тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @elifoabara4147
    @elifoabara4147 Рік тому

    Amen amen amen amen 📖📖📖🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Telenet-k4h
    @Telenet-k4h 6 місяців тому

    AMENI AMENI❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maratorkali9019
    @maratorkali9019 2 роки тому

    Wwwwwwwwww esayi esayiiiiiiii haleluyaaaaaaaa ooooooooooooooooooooooooo eyesusi lazalialemi geta new

  • @abaynehalemu2678
    @abaynehalemu2678 3 роки тому

    Ameeeeen haleluya ..praise lord haleluya

  • @ውድይ
    @ውድይ 4 роки тому +1

    Ameeeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen tebarku tebarku wawawawawawwawawawawaw
    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልእልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልእልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልእልልልልልልእልልልልል💯💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇🌽🌽🌽🌽🌽🌽💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 3 роки тому

    ኢየሱስ የእግዝአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው ሞት ይዳነን ሞት ድል አድርጎ ይትንሣ ሞት ያልችሏ የኔ ጌታ ክብር ለአብ ክብር ለውልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምልክ ብቻ ይሁን እስይ ሀሹ እልልልልልል እልልልልልል ተብርኩ ይጭምርባችሁ

    • @henoktesfaye1916
      @henoktesfaye1916 3 роки тому

      ኢየሱስ ልጅ የተባለው እኛን ለማዳን በተገለጠበት ሰውነት እንጂ,
      ልጅ ብቻ አደለም
      -የዘላለም (አብ) አባት, (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14÷7-9) (ዩሐ ራዕይ 1-7)
      -ብቻውን ያለ 1 አምላክ (የይሁዳ መልእክት 1:4), (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:20)

  • @semrethonja2782
    @semrethonja2782 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @addis1395
    @addis1395 4 роки тому +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበርከክ

  • @genetlove4229
    @genetlove4229 5 років тому +2

    አሜንን አሜንን ዘመናቹ ይባረክ

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Рік тому

    ወላይታ ጌታን የምትፈራ ህዝብ ናት በእዉነት እነ ወላይታ ስለሆኩ ነዉ አዉቀዋለዉ ለላ ሀገረም እደዝሁ ይልመድባችዉ ጌታን መፍራት ጥበብነዉ እግ/ብሄር ይባርካች

  • @mercyapostolicexpress7316
    @mercyapostolicexpress7316 5 років тому +4

    Amennnn inkuwan aderesen

  • @kalikali3570
    @kalikali3570 2 роки тому

    ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልልልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 5 місяців тому

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEEEEEEN HALE LUYAAA Kibr Leysusi yhuni Eiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkneshjabamo4211
    @dinkneshjabamo4211 2 роки тому

    Amen😍😍😍😍💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amennnnn

  • @desireu1384
    @desireu1384 5 років тому +4

    Hashu hashu 😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kennaayesusjirraaabdinkoji3084
    @kennaayesusjirraaabdinkoji3084 4 роки тому +1

    Amen,Amen,elelelelelelel,haleluyyaa

  • @desireu1384
    @desireu1384 5 років тому +3

    Hidota qanxa xalihiyaw hidota qanxa 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @hassanashor6565
      @hassanashor6565 5 років тому

      አሜንንንንን እልልልልልል እልልልል

  • @sistamanachi8784
    @sistamanachi8784 5 років тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌

  • @Giftiable
    @Giftiable 3 роки тому +1

    Good☺☺☺☺☺☺

  • @burtukanbellata6574
    @burtukanbellata6574 5 років тому +3

    አሜንአሜን

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus7115 5 років тому +9

    Glory to one ☝️ true God.🙏🙏

  • @jarynegane9865
    @jarynegane9865 5 років тому +8

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ ደስ ስትሉ🙏🙏🙏🙏

  • @tamirugirmiso8134
    @tamirugirmiso8134 5 років тому +3

    Amen, Amen !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Alaneshesorato-hb4yw
    @Alaneshesorato-hb4yw Рік тому

    Amen amen amen 🙏🙏

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 2 роки тому

    Amene wolayita revaevale meketatelu yegbabachu keinkilfe niku Amene.......God belsseyou .

  • @davidhaylu3300
    @davidhaylu3300 5 років тому +3

    እየሱስ፣ጌታ፣ነው፣ሁሌ፣ቢሆን፣እዴት፣ደስ፣ይላል፣የታደላቹሁ፣ናቹሁ፣ጌታን፣በአደባባይ፣ማክበር፣ከዚህ፣የበለጠ፣መባረክ፣የለም፣ፍቅር፣ሰላም፣አድነት፣ይብዛላቹሁ፣በየሱስ፣ስም፣አሜንንንን፣እሰይይይይ ፣በነገር፣ሁሉ፣ተከናወኑ፣አሜንንንንንንንን፣እልልልልልልልልልልል፣እሰይይይይይይይይይይይ፣ተባረኩልን

    • @getanehlulu657
      @getanehlulu657 5 років тому +1

      ጌታ ይመስገን ምድሪቷ በጌታ ክብር ትሞላለች

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 5 років тому +6

    እንዲህ የሀይማኖት ፉክክር ባለባት ሀገር ግን የሚያሳዝነው የስራ የለውጥ የንቃት ፉክክር የሌለባት ሀገራችን ታሳዝነኛለች.....

    • @MoeMoe-jn1dd
      @MoeMoe-jn1dd 5 років тому +3

      Min maletik/tish naw? Ye haymanot fukikir aybalim hulum fetarihun naw yemiyamelkew:: degmom Getachinin Eyesus kirstosin mamlek ke fukikirim belay naw ahunim kibru yisfa

  • @Alaneshesorato-hb4yw
    @Alaneshesorato-hb4yw Рік тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 tebarke

  • @YelulAlemu-b1y
    @YelulAlemu-b1y 8 місяців тому

    ፀጋ የበዘለቹ ታበራኩ ቡረከን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniamDesta-r7u
    @BiniamDesta-r7u Рік тому

    ተባረኩ ወንጌልን በኢትዮጵያ በማድረስ ግንባር ቀደም ናቹ።
    ወደ ወንጌል ተመለሱ!!!

  • @aac7496
    @aac7496 5 років тому +3

    Haleluya

  • @mmk465
    @mmk465 5 років тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeen
    Tebrku yeabati mirxochi
    sifu midrnim hulu wresu wow wow wow wow wow elelelelelelelelele😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗

  • @TigstbulachTigstbulacho-jc8cc

    Amennnnnnnnnnn❤❤❤❤❤

  • @tsegahungirma2061
    @tsegahungirma2061 5 років тому +8

    ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ።
    ከእነርሱ ዘንድ ምኞቱን የሚፈጽም ብፁዕ ሰው ነው ጠላቶቻቸውን በአደባባይ በተናገሩ ጊዜ እርሱ አያፍርም።
    ጥበብ በጎዳና ትጮኻለች በአደባባይ ድምፅዋን ከፍ ታደርጋለች
    በአደባባይ ትጣራለች በከተማይቱ መግቢያ በር ቃልን ትናገራለች።
    በአደባባይ ሲሄድ በቤትዋም አቅራቢያ ሲያልፍ የቤትዋን መንገድ ይዞ ወደ እርስዋ አቀና፥
    አንድ ጊዜ በጎዳና፥ አንድ ጊዜ በአደባባይ፥ በማዕዘኑም ሁሉ ታደባለች።

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому +1

    ተመስገንንንንንንንንንንን ኦ ሀሌ ሉያያያ አባ አባ ኦሀሌሉያያ