Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እርጋታ ከ መሠረት በዙ ትንሽ ተማሪ የኔ እህት 🙏
ከተጠያቂዎቾ በላይ እናነተ እያወራቹ ግራ ገባን አሻሽሉ
ጋዜጠኛዋ ረጋ በይ በያንዳዱ ነገር እየደነገጥሽ እኛንም አሳቀቅሺን 😂😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤔
😂😂
ግን " ጋዜጤኛዋ" በሰላም ነው
ቅደም ተከተሉን ያልጠበቀ ግራ የተጋባ ቃለ መጠይቅ።
ሲጀመር ጋዜጠኛን አትወክልም ምንም አይነት ስርአት የላትም
Ayzosh Egzabhar melkam newe gen yena ehte medan beyasus crestos newe berche
😅😅😅😅አይዞሽ ፈጣሪ አለ
Ke Eyoha na Ke Ethio info madame temari
የባዕድ አምልኮ መጨረሻ መልሶ ማጥፋት ነው ።ሰይጣንን መከተል በምድርም በሰማይም ያስቀጣል 😢😢
Gazetgna😂😂😂😂 🙈🙈🙈🙈
አይዞሽ ማሪያ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽ ሰይጣንን አምላኪ ቢሆኑም እንኳ አንቺ ሰይጣንን ክደሽ እውነተኛዋን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆንሽ በሰይጣን ቅናት አማካኝነት ብዙ ብትንገላችም እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ /ባሪያ/ በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባል አሁንም ቆንጆ ነሽ ውበት ከንቱ አፈር ነው እኛ ሰዎች ዛሬ ታይተን ነገ የምንረግፍ አበቦች ነን ዘመናችን ደግሞ ጥቂት ነው ምንም አይሰማሽ ይልቅ ለንሰህ እድሜን እንዲሰጠን መጨነቅ በቂ ነው እግዚአብሔር ግን የሚወደውን እርሱን ይፈትናል አንቺ ደግሞ በጣዎት ላይ ጠንካራ አቋም ያለሽ ነሽና ልትመሰገኚ ይገባል ሁሉም እናቶች እንድንችል አይነት አቋም ቢኖራቸው ኢትዮጵያ ዛሬ ያላትን ቁመና ባልያዘች ነበር ልበ ብልህ ስለሆንሽ ልትኮሪ ይገባል በፍጹም አታልቅሺ የሰይጣንን ፈተና አሸንፈሻል አልተንበረከክሽምና እመቤቴ ድንግል ማርያም በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጥላ ትሁንሽ ባለጸጋዋ እናት
ይቺ ጋዜጠኛ ለምን እንደምትቸኩል እኔጃ ስታናድድ
Gazetegnwa dess atelem leza yelatem
Yehi chanal yepenxe new enda
የሀብታም ልጅ??? Are you kidding me ??? ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ? ጋዜጠኛ እንዲህ ይላል??
ጋዜጠኛዋ ግን ምን ሆነሽ ነው ?
ወይኔ የሰዉልጅ መልክም እደሁኔታይቀየራል ለምድነዉ ሞራሎን እምትነኪዉ ምንያስደነግጣል አደነጋገጥሽ እራሱ እኛን አስደነገጠን
ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ትምርት ስሚ
አላሶራ አልሻት አንቺን እንስማ ባለታሪኳን እንስማ ! ወይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ቃለመጠይቁን ጫጫታ አረግሽዉ!!!!😂😂😂
የአርብ አገር ሴት በሚኪያጁ ይቆነጩና ኢትዬጵያ ሲመጡ ያነበረ ይሆናሉ ታሪክዎ ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኢትዮጵያ ባህል ጠፋ ልበል አንቱ ለምን ብለሽ አትጠይቂያቸውም ነው ወይስ ደሀ አንቱ አይባልም ?
ውይ ጋዜጠኛ ተብየዋ ድርቀት ነሽ።
Gazetena tergagi
Pls teregagi terebeshalesh endyyy
የጠያቂዋ ውበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡ምንሳ ግን የእንግዳዋን ፎቶ ዲያብሎስን ያስመሰልሽ ጃል?
ጋዜጠኛዋ አትቀዢቀዢ ከነአለምሰገድ ተማሪኢተርቪ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛ እራሷ ታብራራ እረጋ ብለሽ አዳምጭ እኛም እንስማበት
ለምን እዚህ መጣችምምህ ተስፋዬ ግርማ ጋር ወይ ፀበል ሱባዬ ያዚ ቆርባለው ብሎ ጨሌ ማውረስ አለአይዞን
አይታወቅሽም እንዴ ትጮሂያለሽ እኮ
ሊሴ ፓሴ
ጋዜጠኛዎ ሙልቅቅ ያለች የቦሌ ልጅ
😂😂😂😂😂የጉለሌ ማለትሽነው
Rahel betakerbew ?
ጋዜጠኛ እኮ ዝም ብሎ አይደነግጥም
Yen ehit, kese byThe fire on the screen is too much, it is destructive
Gazerntegna ere regabey minew esuam tawira rega bey
ጋዜጠኛዋ አትንቀዥቀዢ ረጋ በይ
ጋዜጠኛዋ ግን ምን ሆና ነው እድ በሰመአም ምንም እኮ ውሬ ልታሰጨርሳት አልቻለችም እኮ ዝም ብለሸ አትንጣጪ ርጋ በይ
ጋዜጠኛዋ ግን ምንድነው ምታጨሽው ተንቀለቀልሽ እኮ
ጋዜጠኛዋ አትመስለኚም Editing ነው
The Lady who you are doing , you talk too much. Ziim Bileesh somii.
ጋዜጠኛ ድሮ ቀረ ግን ትንሽ ተረጋጊ ደሞ ቃላቶችሽ ን አስተካክይ (የሃብታም ልጅ ) ሁሉ ቆንጆ ነው ማለት ነው ውበት በሃብት አይለካም
እረ ጋዜጠኛ አዳምጪ
እናቷ ጠንቋይ ናት ማለት ነው
she is not joralist
😂 yap
እረ ረጋ
Please please calm down what happened to you .your act is not a professional.

Yen ehit, kese by
The fire on the screen is too much, it is destructive