''አባዬ ሰብስበን'' ... እህትማማቾቹ ተገናኙ //በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 541

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 Рік тому +224

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ በላይክ ግለፅልኝ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Рік тому

      ማማዬ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Рік тому +65

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +53

    እስይ አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል ወላሂ ደስ ያለው ብቻ ላይክ👌🇪🇹

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому +2

      በጣም ደስ ይላል ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Рік тому +55

    ለቅሶም ይናፍቃ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው በሳምንት በጉጉት የምጠብቀው ዝግጅት

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c Рік тому +19

    አንች የስደት እህቴ ሆይ
    የኔ ውደ እህት እድሜ እና
    ጤና ባለሽበት ይስጥሽ
    ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት
    ማለት እኮ አንች ነሽ
    የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ
    ይህ ውደታየ ስደት አለም
    ላላችሁ እህቶቸ ነው
    የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹
    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹

    • @suhhd
      @suhhd 28 днів тому

      የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Рік тому +103

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Рік тому +23

    እንኩን ደስ አላችሁ !!! አባታችሁ ደግሞ ተገኝተው ለማመስገን ያብቃን!!!ሀዋሳ ውቅሮ እና ኮረም ስፈር ብዙ በእኔ እድሜ የማውቃቸው ተመሳሳይ የአባት ታሪኮች አሉ! እባካችሁ ወንዶች በየሀገሩ ስታገቡ ስትወልዱ በአናንተ ያልተረጋጋ ህይወት ምክንያት ትውልድ እንዲ ገራ የተጋባ ይሆናል ስንዴ ነው ስው በየቦታው መዝራት???አባቴም እንዲህ ከአራት ነው የወለደው። ይህኛው ትውልድ ከዚ አይነት ትዳር ተጠበቁ !!!!

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +90

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራምየሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ👌😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +41

    እንደልማዳችን ደግሞ በደስታውም በሃዘኑም እናልቅስ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿😢🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውዋው

    • @fkr834
      @fkr834 Рік тому

      Anchi lij gn behulum page lay new mitkomichiw ሁሌ ያንቺን ኮመንት ካላየው ቅር ይለኛል 💕

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Рік тому

      @@fkr834 የኔውድ 😘በተለይ ይሄን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ ምክንያቱም በእኔ እድሜ ጠፍቶ የቀረ ወንድም ስላለኝ

    • @fkr834
      @fkr834 Рік тому

      @@bosenagashu1673 እግዚአብሄር ኣምላክ በሰላም ወደ ቤቱ ይመልሰው ውዴ ፈጣሪ በፈቀደው ግዜ ትገናኛላችሁ ተስፋ ኣትቁረጪ😍

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Рік тому +48

    ደሞ ስታምሩ የኔ ባለ ማህተቦች❤❤አባታችሁም ያገናኛችሁ❤

    • @m.g5367
      @m.g5367 Рік тому +2

      Baygegis men yadrgal endzi sew beye bota telo yemihed

    • @user-mz2in2br6o
      @user-mz2in2br6o Місяць тому

      በማህተባቸው ኮራን❤
      አለባበሳቸው ገደለን😢

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Рік тому +61

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚሠቃዩ ንፁሃን 😭😭😭😭

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому +3

    ወይኔ እዴት ደሰሰ ይላል ይህን ፕሮግራም ዉብ እድሆን እምታደርጉ ኢቢኤሶች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ🌹

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Рік тому +70

    የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች እንኩዋን ደህና መጣችው ካዘነው ጋ እያዘናችው ከተደሰተው ጋ ተደስታችው 😍😍 እንኩዋን ደስ አላችው እህትማማቾች መልካም እድል ለአባታችው

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Рік тому +7

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሀን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀዉ? ማርያምን ebs ሶች ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +6

    የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለምትወዷት ሀገራችሁ ወላዲቷ በሰላም ትመልሳችሁ

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Рік тому +19

    የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣ይጠብቀን፣ባለንበት፣በጤና፣ያኑረንንንን

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Рік тому +6

    አዮኒዮ ቃላት የለኝ ለአንተ ///እንኳን ደስ ያላችሁ እግዛብሔር ይመስገን

  • @yeshiishi170
    @yeshiishi170 Рік тому +10

    አንዳንድ ወንዶች በጣም መጥፎዎች ናቸው በሄዱበት እያገቡ ጥለው ይፈራጥጣሉ ችግሩ የምታርፋዎ ለእናት እና ልጅ

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Рік тому +11

    እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁን ወንድሞቻችሁንም አግንታችሁ ሙሉ ደስታ ይሁንላችሁ ዉዶችዬ!!

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj Рік тому +8

    በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ደሞ አባታችሁን አግኝታችሁ ሌላ እህትና ወንድ ይዞ ተገናኝታችሁ ስትደሰቱ ያሳየን ያረብ።

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Рік тому +8

    ማነው እደኔ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ🙏🙏🙏😥

  • @dawoodmohammef5689
    @dawoodmohammef5689 Рік тому +6

    እኔም እህቴን እፈልግ ነበር ግን እኔ ያለሁት. አረብ አገር ነኝ አባቴ ደሞ በጣም አቅመ ደካማነው. እስት. መላ ስጡኝ. አባቴ. በጣም ነው የሚያስባት ግን ኢቤስ ላይ ለማቅረብ. አይቺልም ያለንበት ሀገር እሩቅ ነው. እኔም ኢቤስን ባየሁ ቁጥር በጣም ነው የምጎጎው. ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም እስታ ይኸን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ. ያሰብሺው ይሳካልሺ በሉኝ እና እኔም አገሬ ገብቻ. እህቴን ልፈልጋት

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q Рік тому +2

      በኢቢሶች ስልክ ደውይና አማክሬያቸው በቢዲወ ኮል ማቅረብ ትችያለሺ ከአባትሺ በቄመረጃ ሰብስበሺ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Рік тому

      አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በቁጥራቸው ደውለሽ ጠይቂያቸው

  • @born2Bekind
    @born2Bekind Рік тому +83

    I am happy that Lula is hosting this show. A modest and graceful lady she is.

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Рік тому +9

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን እባካቹ ድምፅ እንሁንላቸው

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому +8

    ኢቢኤሶች እባካችሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት ንፁህ ወገኖቻችን ።እባካችሁን ድምፅ ሁኑን ።እባካችሁን እባካችሁን እባካችሁን

  • @alem502
    @alem502 Рік тому +6

    ዮኒዬ"ምንአይነት"የዋህ"እደሆንክ😥❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +7

    ሜሮንዬ ሰብስበን አልሽ ምስኪን እህታችን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ አቶ አለነን ትመስሊያለሽ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Рік тому +10

    ህይወት በቃ እሁን ብቻሽን እደለሽም እንኩዋን ደስ እላችሁ የሰው ደስታ ማየት ደስ ይላል😻😻😻

  • @Melonif
    @Melonif Рік тому +2

    አባት ጨካይኝ ነው እናት ብትሆን ኖሮ በየ ሀገሩ ልጆቿን አትበትንም ልባና ይስጣቹ ወንዶችዬ

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Рік тому +4

    😭😭😭😭እኔ ስደት ላይ ነኝ እንዴት ላግኛቸው ቆይ እናትና አባቴን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ምታነቡት መላ በሉኝ ሂቤሶች በማርያም😭😭😭😭😭ሳልሞት ባያቸው😭😭😭

    • @eyobgezachew4834
      @eyobgezachew4834 Рік тому

      ማለት ቤተሰቦችሽ የት እንዳለ አታቂም ወይም የተወለድሽበት ስማቸውን በደንብ ፃፊውና ከዛም በስልካቸው ትደውይ አለሽ አይዞሽ ታገኛቸው አለሽ የት ናቸው

    • @zahraseid7922
      @zahraseid7922 Рік тому

      በቪዲዮ ደውለሽ መረዻጃሽን ንገሪያቸው

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Рік тому

      ለምን አፍልጊቸወም እህቴ ፎቶቸው ካለሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +17

    የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🥰🥰🥰

    • @astertadesse866
      @astertadesse866 Рік тому

      O

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Рік тому

      የምን ቅምመ ነው. የምዳም አሽከር. ውይም. ግርድ ነው የሚባልው !!!

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      @@ayelebaharu7747 እናትክንወይምሐገርክንብትወድእደዚሕአትልምነበር

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Рік тому

      @@yese7783 ምን አግናኝው. አሽክርና. ሀገር. ????

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      አንተየምንአሽከርነህ፡የመንግስት፡የድርጅት፡ወይስየግለሰብ????መቼምሳስራአትበላም፡ስለዚሕአንተምየአንዱአሽከርርርርርርርርርርርርርነህ፡ክክክክክክክክክ

  • @messyyegola9201
    @messyyegola9201 Рік тому +5

    በመጀመርያ እንክዋን ደስ አላቹ ጌታ ሌሎችንም በቀጣይ ያገናኛቹ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u Рік тому +3

    አላህ ከአባታችሁጋ አገናኝቷችሁ ያምናያችሁ ያድርገን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Рік тому +2

    ዋው ገዜጠኛዋ ቁመቷ እንዴት ደስ ይላል ዮኒ ደግ ሰው።

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 Рік тому +33

    እኔም እህቴን አግቼ የደስታ ላቅሶ የማለቅስበት ቀን ናፊቆኛል ዱአ አድርጉልኝ😭😭

    • @zaharatube6352
      @zaharatube6352 Рік тому +2

      እንሻአላህአብሽሪ እኔምእንዳንዉነኝ የጓቶቸልጆች እፈልጋለሁአሌህያስገኝልን

    • @zemzemsanbi7274
      @zemzemsanbi7274 Рік тому +1

      @@zaharatube6352 አላህ ያግዝሽ

    • @chakscell3201
      @chakscell3201 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ያገናኝሽ

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Рік тому +1

      እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

    • @zemzemsanbi7274
      @zemzemsanbi7274 Рік тому

      @@chakscell3201 አምን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Рік тому +7

    እንኳን ደስ ያላችሁ ኡፍ ደስ ይላል ዛሬ ደግሞ በጊዜ ነው የለቀቃችሁልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Рік тому +10

    ፈጣሪ የጎደሉትን ይሙላላቹ እህቶቼ❤

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Рік тому +11

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ አባታችሁንና ቤተሰቦቹን እህት ወንድሞቻችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ መድኃኔዓለም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Рік тому +13

    ውይ ልጅቷ የዋህ ናት እንኳን ደስ አለሽ😥🙏🙏🙏

  • @meseretgetahun7280
    @meseretgetahun7280 Рік тому +2

    ደስ ይላል እንኳ ደስ አላቹ ፈጣሪ ከቀሩት ጋ በሰላም ካባታቹ ጋ ያገናኛቹ ለማ የትም ያብቃን ፣

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Рік тому +7

    እንኳን ደስ አላቹ እህትቼ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤🕊🙌

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Рік тому +5

    እህቶቼ አላህ አባታችሁን ያገናኛችሁ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Рік тому +4

    እኔ እኮ የሚግርመኝ የእኔ ማሽቃበጥ ነው ያለቀስው ጋር ሳልቅስ የሳቀው ጋር ስስቅ አይ የእኔ ነገር

  • @destaalemu
    @destaalemu Рік тому +47

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን😭

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u Рік тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁን ም አግኝታችሁ ሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +10

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
    ልጅቷ ግን ምን ልሁን ብለሽ እራቁትሽን የመጣሽው አንች ለለበሽ እኔ ተሸማቀኩ በስማም

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 Рік тому +2

      😂😂😂😂እኔም የምር

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Рік тому +3

      ግን እንደዚ ሲለብሱ አይናቸው ያያል አይደል 😌😌🧐🧐

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 Рік тому +1

      @@asdpeh3842 ክክክክክክክክ ማየታቸውማ አይቀርም ሰልጣኔ መሰሎአቸው ነው እንጅ

    • @hayath5146
      @hayath5146 Рік тому

      እኔ እራሱ እግር እግርዋ የማያት ክክክ አረ ኡኡኡ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@fantayoutube8854 ደምሩኝ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Рік тому +2

    የመዳም ቅመሞች በሚገናኙትም በደስታ ስናለቅስ በተለያዩትም በሀዘን ስናለቅስ የኛ ነገር አይይይ እኳንን ደህና መጣችሁ እኳንም ደስ አላችሁ የተለያያችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ

  • @tsehaybelay1051
    @tsehaybelay1051 Рік тому +13

    የማዳም ቅመም ነኝ ከማዳም ኩሽና ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለሀገሬ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Рік тому +1

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Рік тому +2

    የቀረ ዘመናቹ ይባረክ ደሞ ሁለታቹ ቆንጂየ ናቹ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Рік тому +2

    የኔማሮች አላህሁላችሁንም ያሰባስባችሁ እናተምእኳንደስአላችሁ ሳምንት አባታችሁን እና ወድሞቻችሁን እደምታገኙ ተስፋአለኝ

  • @HananHanan-nx5mu
    @HananHanan-nx5mu Рік тому +4

    የኔ ውድ ጓደኛዬ አይዝሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Рік тому +1

    አይዟቹ እናተ እደተገናኛቹ አባታቹን እና የቀሩትን እሀት ወድማቹን እግዚያብሄር ያገናኛቹ።

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Рік тому +3

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኛችሁ ደስ ሲል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +7

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሑ የሌሎችንም እንባ ያብስልን ፈጣሪ 🙏ከአባታችሁ ጋር ደግሞ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሑ በሒወት ኑረው 🙏

  • @amarche5385
    @amarche5385 Рік тому +21

    ኡኡኡ እራቁቷን መጣች 😳
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Рік тому +1

    በናትህ በሂዎት ካለህ አግኛቸው ልጅ እኮ ፀጋ ነው

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 Рік тому +1

    ዬኒን ግን በምን ቃል ልግለፅህ ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲደሰቱ ተደስትህ እግዛቤር ይባርክህ❤❤❤

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm Рік тому +22

    ወይ መሰቀላቸው ስያምር የኔ ባለ ማህተቦች

  • @pantaabat9878
    @pantaabat9878 Рік тому +2

    በእውነት ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @AbushAb-fg2gc
    @AbushAb-fg2gc Рік тому +1

    ይህን comment ይምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ፡፡ ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው ፡ እኔም ውስጥ ውስጤ ህመም አለ፡ እናቴን እፈልጋለሁ ፡፡ እባካችሁ በምታምኑት፡ እንዴት መመዝገብ እንደምችል ንገሩኝ ?? ሁሌ እንዳለቀስኩ እናት ያላችሁ በእናታችሁ፡፡

  • @eloltube9207
    @eloltube9207 Рік тому +3

    ኢቢሶች እድሜ ይስጥልኝ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Рік тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 በጣም ደስ ዪላል ቤተሰብ
    ማገኘት ግን ስነስርአት ያለው ልብስ ቢለብሱ
    ለሀገራችን ክብር ነው ፈረጅ ዐይደለንም

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 Рік тому

    የመዳም ቅመም ነኝ አላህ ደስታችሁን ሙሉ ያርግላችሁ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому

    ሂዊና ሜሪ እግዚአብሄር ረድቷችሁ አባታችሁን፣ እህት ወንድሞቻችሁን በሰላም እንድታገኙ እመኛለሁ፣ አይለያችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +1

    በጉጉት ቅዳሜ ማነው እንደ እኔ ይሚጠብቃት ምክንያቱም ቅዳሜ ክስአት ፍና ላምሮት. የመዳም ጭውት ዛሬ ይቀንሳል ቅደሜ ነው መዳምየ ችይው ለአንች መልካም ቅዱሜ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኢቤሶች እህትማማቾች እንኳን ደስ አሌችሁ ❤❤❤❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @nejuelaj7643
    @nejuelaj7643 Рік тому +7

    Tsige is the best for this show she fits perfectly ❤️ bring her

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому +2

    እንኳን ተገናኛችሁ አባታችሁንም አላህ ያገናኛችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Рік тому +1

    እናንተስ በጣም ተወዳጆች ናቸው

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Рік тому +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ የቀሩትንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Рік тому +1

      የኔውድ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብሁኝ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Рік тому +2

    የኔ ባለ ማተቦች ማማራቹ ማርያምን መስቀላቹ እንዴት ያምራል

    • @shewitmedia
      @shewitmedia Рік тому

      መስቀላችንማ ያምራል በደንብ አለባበሳችን ግን ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge Рік тому +6

    እግዚአብሔር ሁሌም መልካምነው

  • @user-fg9pm2ow2v
    @user-fg9pm2ow2v Рік тому

    ያራብ አባታችን ያገናኛቹ ኢ ኤ ስ እናመሰግናለን ወድመነ አደራ

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 Рік тому +3

    አላህ አባታቹንም አላህ ያገናኛቹ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Рік тому +5

    እኳንደስ አላችሁ ስለሁሉነገረ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @gfgf4526
      @gfgf4526 Рік тому

      እቢስ ስልክ ቁጥሪ ትባበሩኝ

    • @gfgf4526
      @gfgf4526 Рік тому

      እብ ኤስ ስልክ ቁጥሪ ስጡኝ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Рік тому +6

    ወዶች ሄዱበት ማጠባጠብ ይወዳሉ ልጆቹ ተሽለው ፍለጋ ሲወጡ አባትዬው

    • @sofeyasof8806
      @sofeyasof8806 Рік тому

      ክክክክክ ኧራ በሳቅ

    • @ukua3088
      @ukua3088 Рік тому

      ምናልባት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ሆኖ ቢሆንስ? በህይወት ባይኖርስ? በህመም ላይ ቢሆንስ ብቻ ባጠቃላይ እሱ ችግር ላይ ሆኖ ቢሆንስ በማናውቀው ነገር ሰውን ከመውቀስ በህይወት ካለ አላህ ያገናኛቸው ማለት አይሻልም?

    • @blatob8799
      @blatob8799 Рік тому +1

      @@ukua3088 ወዶች በተመቻቸ ሂወትላይ ቢሆኑም ዙረው ከኋላ ያስቀመጡትን ማስታወስ አይፈልጉ የአምት ሰገድ ስሜታቸውን ካጣጣሙ ከዛ ውጭ ማሰብ አይችሉም

    • @ukua3088
      @ukua3088 Рік тому

      @@blatob8799 ከወንዶች አንዱ አባትሽ አንዱ ልጅሽ መሆኑን አትርሺ ምናልባትም መልካም ወንዶችም ነፍፍ አሉ ለማየፈለት ነው

  • @tub8577
    @tub8577 Рік тому +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው እምጠብቅ

  • @user-xm2lz6si6h
    @user-xm2lz6si6h Рік тому +5

    እኔ የምለው ሰውየው በየ ቦታው መውለድ ነው እደ ስራው ጉድ በየ ቦታው አንጠባጥቦ ልጆቹን አለመፈለጉ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Рік тому +7

    ቅዳሜን የምጠብቀው ቀን ነው በጉግውት የሰው ደስታ ያስደስታል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ደግሞ ያገናኛችሁ

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Рік тому +5

    ተስፈ ለመለመ በጠም ደስ ይለል .

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Рік тому

    ዓለም 🌏 የሚያውቃችሁ በኢትዮጵያ ልብሶቻችሁ ነው የተከበረ ልብሶቻችን ነው
    ሰለጠን ብላችሁ የኢትዮጵያን ክብር ባህል
    አጠፋችሁ ፈጣሪም እንዴት ከችግር ያላቀን

  • @emuemanemueman1082
    @emuemanemueman1082 Рік тому

    ቅዳሜን ከሰአቶች በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረኩ

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Рік тому +8

    ፈዘር ግን ምን ነክቷቸው ነው እደጥሬ አጠባጥበው🙄😀😀😀😀የጠፉት

    • @hayatasefa4639
      @hayatasefa4639 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @ukua3088
      @ukua3088 Рік тому

      አይባልም ልጆቹ ኮሜንት ሊያነቡ ይችላሉ አባታቸው ላይ ሙድ ስትይዙ ይከፋቸዋል አባትዮውም ለምን እንደዚህ እንዳደረገ ማን ያውቃል ሁላችንንም የተጻፈልንን ነው የምንኖረው አላህ ያገናኛቸው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@mosebtube1027 እንደማመር

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 Рік тому

      ክክክልልል

  • @subads9191
    @subads9191 Рік тому +2

    አልሀምዱልለሂ አለኩልሃል እንኳን ዳስ አለቹ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +5

    መልካቸዉ አንድ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Рік тому +6

    መነው በጉጉት የምጠብቀው ይህን ፕሮግራም
    #ደስ ይለል የምር ለሰው ልጅ ከደስታ በለይ ምን አለ እስክ በለይክ #በሰብስክርቭ #አሰውቁኛ

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u Рік тому +3

    በወለጋ ንፁሀን እያለቁ ነው ። ባልሰማ ባላየ ማለፍ ፍርድ ከፈጣሪ ያሰጣል 👆🙏 ቢዘገይም

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Рік тому +1

    እንኳን ደሰ አላችሁ የቀሩትንም ቸሩ መድኃኒአለም ይሰብሰብልሽ እህታለሜ

  • @ommohammed1930
    @ommohammed1930 Рік тому +2

    ኢቢኤሶችየ ማሻአላህ ወላሂ ሥራችሁን እዴት እዴምወዴው ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እና እኔ በጣም እፈልጋችኋለሁ እዴት ላግኛችሁ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Рік тому

    ልክ ሳላይ እንደኔ ማነው ላይክ የሚያረገው

  • @ahmedaman3239
    @ahmedaman3239 Рік тому

    ቅዳሜ ከስአት ፕሮግራም አንዱ ፕሮግራሜ እና በጉጉት ሳምንት ምጠብቀው ነው አላህ እናን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወደ አገር ስመለስ አንዱ የፊት ለፊት ፕሮግራሜ ነው

  • @ruhafatube3494
    @ruhafatube3494 Рік тому +4

    እኳን ደስ አላችሁ አቤት ደስታ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Рік тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Рік тому +8

    ውድ በስደት ያላችሁ እኛንም ከስደት መልስ ቤተሰቦቻችንን በሰላም አላህ አቆይቶልን በደስታ ለመገናኘት ያብቃን! ወገናችን እንኳን ደስ አለሽ አላህ ቀሪ ጊዜያችሁን የደስታ ያድርግላችሁ

  • @tube-sx5ee
    @tube-sx5ee Рік тому +2

    28 አመቴ አባቴ አላውቀውም አባቴ ግን በህይወት አለ ግን ለምንድነው ልጄ ብለህ አልፈከኝም እኔ እያልፈልግህ ሰደት ነኝ ያለሁት 😭😭

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Рік тому +1

      አይዞሽ ይሄን ፕሮግራም ተከታተይ ሊፈልግሽ ይችላል ከስደት መልስ ግን አንች ፈልጊው አይዞሽ ሰላም ያገናኛቹሁ

    • @user-hn6oo1wn9n
      @user-hn6oo1wn9n Рік тому

      አብሺሪ አላህ በቅረብያገናኝሺ ሁሉም ለበጐነዉ

    • @betibiniyam8224
      @betibiniyam8224 Рік тому

      አይዞሽ ታገኝዋለሽ አባትሽ የትሀገር ሰዉነዉ ስሙን ንገሪን

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Рік тому +2

    ኢላህ የኔም አንድቀን ይሳካል

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Рік тому +4

    እባካችሁ እህትማማቾች ወደ ባህር ዳር ሂዱ አባታችሁን በእርገጠኝነት ታገኙታላችሁ