ምን ያክል እናውቃለን? ሳይሆን ምን ያክል እንተገብራለን? @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ l

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2024
  • Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

КОМЕНТАРІ • 32

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 дні тому +10

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 дні тому +1

    I love Dawit Drems!!!

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 3 дні тому +4

    MY KING DAWIT ❤ GOD BLESS YOU MORE EACH DAY.

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 дні тому +1

    እውነት ነው እውቀት ያለ ምግባር ከንቱ ነው ትምህርትህ ምክርህ ደስ ይላል አመሰግናለሁ ❤🥰🙏💥💥💥

  • @SadaAl-dd5lg
    @SadaAl-dd5lg 3 дні тому +11

    ራሴን ለመቀየር ብዙ እየለፋሁ ነዉ አንድ ሠሞን በጣም እተጋለሁ የሆነ ጊዜ ዴግሞ ሳላስበዉ ቀረት ብየ ራሴን አገኘዋለሁ በተለይ የአእምሮ ለዉጥ በፊት በጣም ነጭናጫ አኩራፊ ነበርኩ አሁን ከምንም በላይ ይቅርታ ለመጠየቅም ሆነ ሳይጠይቁኝ ይቅር ለማለት ልቤ በጣም ቅርብ ነዉ እና አልሀምዱሊላህ በጣም ለዉጥ ላይነኝ ግን አንዳንዴ ቀረት ባልል

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w День тому +1

    Thank you

  • @arsemaaklilus
    @arsemaaklilus 2 дні тому +1

    doctor gemechis please ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘

  • @selam801
    @selam801 3 дні тому +1

    ያልከው ሁሉ እውነት ነው ዴቫ😊

  • @metube2112
    @metube2112 4 дні тому +3

    hey🎉

  • @yariedGebrekidan
    @yariedGebrekidan 3 дні тому +1

    we waiting for you

  • @samuelabriham3261
    @samuelabriham3261 2 дні тому +1

    Yis

  • @mezagebrefe4604
    @mezagebrefe4604 2 дні тому +2

    💖💖💖💖💖🎉🎉🎉👍

  • @saripro-os2xg
    @saripro-os2xg 2 дні тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 3 дні тому +1

    👍👍👍

  • @beyene-us6ew
    @beyene-us6ew 2 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉❤😂😂vire nice

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @milinyemlole
    @milinyemlole 4 дні тому +2

    awura inji

  • @NesanetSetew
    @NesanetSetew 3 дні тому

    እሰቲ እንዴት ልለወጥ አሞክራለው አይሳካም አሁንም አንድ ሰራሞክራለው መች እደሚሳካ እኔን አይገባኝም

  • @user-yj9ws9id5q
    @user-yj9ws9id5q 3 дні тому

    bro why u not answer the phone?

  • @bestmusicplus-md3fd
    @bestmusicplus-md3fd 3 дні тому +1

    ስራ ለመጀመር እየፈለጋችሁ ነገር ግን ምን መስራት እንዳለባችሁ አላወቃችሁምን? እንግድያውስ ባጭር ግዜ ብቁ ባለሞያ እንድናደርጋችሁ ገብታችሁ አውሩን