ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የሥልጣን ጥያቄን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በ11ኛው የህ/ተ/ም/ቤት ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ - ስለ ሥልጣን ጥያቄ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 419

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 Рік тому +10

    God through you from up and God bless you!!!

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Рік тому +19

    Doctor Pr minister👍 Abiy Ahmed you are truly amazing Leader👏 and Gods blessings to you and to all good Ethiopians 🇪🇹

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 Рік тому +30

    Good job PM,keep it up the great work

  • @marselad9953
    @marselad9953 Рік тому +21

    Dr.Abiye you are an amazing leader.Ethiopian people understand your worth and appreciate your hard work and sacrifices. These people are not working for our country.They are concerned about their own benefit. Keep going Ethiopia is with you💚💛❤

    • @neymafaris360
      @neymafaris360 Рік тому

      Lock Screen to yy77iordftr war on drugs to yy77iordftr war on drugs drugs to yy77iordftr war on drugs drugs to yy77iordftr war on drugs drugs to yy77iordftr war on drugs drugs to yy77iordftr war on drugs to yy77iordftr war on yy77iordftr war on drugs to yy77iordftr war on drugs to yy77iordftr war on drugs to yy77iordftr war ondrugs to yy77iordftr war on drugs

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Рік тому +16

    አቢቹ ተባረክ።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому +11

    Dr Abiy Ahmed your unique and brilliant leder your thoughts are amazing and educational. God gives you wisdoms to lead Ethiopians, because your patience beyond unspeakable my beloved Abbch Anbsaw we love you and appreciate for your wonderful working experience.

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Рік тому +4

    ንገራቸው ላልገባቸው
    ዘረኝነት ላንገበገባቸው
    አንተ ቆራጥ መሪ
    ልኩን ንገረው ለመሠሪ
    በተንኮል ለታመቁ
    በወገን ለሚሳለቁ
    እነኝህ የተናቁ
    ከአጠገብህ ይራቁ።
    ክፋታቸው በዛ
    ሊረግፉ እንደ ጤዛ
    በምሳሌ ንገራቸው
    መቼም አይገባቸው።
    አንተ ጀግና ነህ
    ምቀኛ በዛብህ
    የትም አያገኝህ

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋልን ይጨምርልህ ጠቅላያችን ሹመት ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በህዝቡላይ የሾመህ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማገስ ይሁንህ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶርተር አብይ አህመድ ጌታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ዙሪያህን በእሳት ቀጥሩ ይጠርልህ❤️❤️❤️

    • @seifesilas
      @seifesilas Рік тому

      666

    • @Nati-yb5ff
      @Nati-yb5ff Рік тому

      ተባረክ የንጹህ ኢትዮጵያነት ህልውና መገለጫ አሁን በምድር ላይ በምናየው እውነታውን ስናመሰግን ውስጣችን ደስታ ይሰማናል እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነውና

    • @Nati-yb5ff
      @Nati-yb5ff Рік тому

      @@seifesilas የሰው ልጅ አነጋገሩ ና አስተሳሰቡ አሳዳግዎችን ይመስላል።

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 Рік тому +1

      ኣሚንንንንንንንን ኣቢቾ ሺ ኣመት ጊዛሊን

    • @mehamednesrunesru4546
      @mehamednesrunesru4546 Рік тому

      YES btkklll afrash newet alqet neh meyazia yeleleh sew neh
      Welaqachi neh zm bleh sltanhn asrekb sew ascheresk

  • @elssanegero7930
    @elssanegero7930 Рік тому +4

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፉው ክፉውን ነው እንጅ መልካም መልካሙን አይወዱም

  • @fantuedessa-xu9zz
    @fantuedessa-xu9zz Рік тому +7

    አብዬ፣የኢትዮጵያ፣ኩራት፣ድንቅመሪ፣እግዚአብሔር፣ጥበቡንያብዛልህ፣ጠላቶቻንምያስታግስላት❤❤❤❤

    • @27211
      @27211 Рік тому

      የማፍቅ ወሬ ነው ኮሜንትሽ

  • @demissietigist
    @demissietigist Рік тому +8

    You are our hero

  • @ethiolove8626
    @ethiolove8626 Рік тому +24

    My hero 🙏 I am lucky to call you my prime Minister🙏🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና Рік тому +5

    Dr yene Anbesa

  • @nejathassan3674
    @nejathassan3674 Рік тому +12

    አቡቹ ጀግና ፡ መሪ ፡ 💐💐💐

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Рік тому +12

    Perfectly said.proud of u pm

  • @aziamshy-sn6rx
    @aziamshy-sn6rx Рік тому +3

    We love u keep up

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 Рік тому +5

    አቢቹ ለትውልድ የሚተርፍ ተግባር ነው የሚስራው
    Proud of you my brilliant leader Dr Abiy Ahmed Ali God bless you and our mother land Ethiopia 🇪🇹 ❤ 💜

  • @ethio-medlectures4492
    @ethio-medlectures4492 Рік тому +4

    Wooooow Ewenet teleyaleh

  • @fantuhailu6618
    @fantuhailu6618 Рік тому +7

    Thanks 🙏 PM. You have a wise leadership and knowledge to lead our country thanks again.

  • @fadilhaji7195
    @fadilhaji7195 Рік тому +15

    ዉዲ መሪያችን እኔኝን ምቀኞች ልክልካቸዉን ንገሯቼዉ 100 አመት ንገስ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚል መሪ በኢትዮጵያውያ መፈጠሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን በፍቅር ዓይኑ አያት እግዚአብሔር ይመስገን❤️❤️❤️🟩🟨🟥

  • @Iollo-e9b
    @Iollo-e9b Рік тому +11

    አብቹ ጀግና ሁሌም ክበርልን 🙏🙏🙏👍🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Рік тому +30

    ሰላም ብልፅግና ይሁን ለምድራችን

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +1

    ምርጥ መሪያችን ነክ አላህ ይርዳክ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን አላህ ይጠብቅክ

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ Рік тому

      አታሸቃብጭ ወሬኛ ወገንሽ እየተፈናቀለ እየተገደለ ምርጥመሪ ትያለሽ ደደብነሸ እራስወዳድ በዙራሽ ያሉትን አባት እናትሽ ወንድምሽ እህትሽናቸው እደዝህአይነት መሪ አላህ ያጥፋልን አፈቅቤ የማወራውሌላ የምሰራወሌላ ።

  • @obiwankenobi9891
    @obiwankenobi9891 Рік тому +10

    King stay forever

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Рік тому +1

    ኣብሺር ኣቢቾ ኣሏህ ይጣብቅህ ባቂ መልስ ነው💪💪💪

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Рік тому +6

    Abitchu, you're the inspirational genuis. Ethiopia owes you. Your enemies will disappear into thin air. No question about it. Wish you long life and good health

  • @jemo5716
    @jemo5716 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you so much

  • @zebujemal5469
    @zebujemal5469 Рік тому +1

    አላህ ሱ ወ ይንቀልህ ይህዝብ ደምና እንባ የ 1 ቀን በስልጣን ኣያቆይህ ከነመሰሎችህ

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Рік тому +11

    አቢቾ አባ መላ አስተምራቸው እነዚህን ደደቦች ያለቦታቸው የተቀመጡ አሉ . አይ ጭንቅላት ጌታ ይጠብቅህ i love u unconditionaly ..my hero god bless u .

    • @27211
      @27211 Рік тому

      ቸርቹ ያልፈረሰበት አስተያየት ነው ወሬሽ ላንቺማ ፓስተርሽ ነው 666

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Рік тому +9

    የጦጣዋ ታሪክ ተመችቶኛል ጠቅላያችን አንድም አባባል አለ ሰነፍ ሰው ጠዋት ተነስቶ በመስኮት ወደውጭ ሲያይ ከውቧ የጠዋት ፀሀይ ይልቅ መስታወቱ ላይ ደርቃ የቀረችውን ቢምቢ ያያል እና የርሶም ምሳሌ ቀልብ ይገዛል ብቻ ስራችሁ በግሌ ተመችቶኛል ይበልጡንም ለመጪው ትውልድ እየተጣለ ያለው መሠረት ያስደንቃል

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Рік тому +15

    ኢትዮጵያን ያከበረ ይክበር : በምህረት በፍቅር በአንድነት የሚያምን መሪ ሞገስ መከናውን ጥበብ ሁሉ ይጨምርልህ : ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር : ልምላሜ ብልፅግና ይሁን ለህዝባችን :

    • @girmatesfaye6144
      @girmatesfaye6144 Рік тому +1

      ስምሽን ህሊና ያሉት ስለሌለሽ ነዋ 😂

    • @hlinagirma178
      @hlinagirma178 Рік тому +1

      @@girmatesfaye6144 what about your name? You named the same way?

  • @desalegngirma1918
    @desalegngirma1918 Рік тому +1

    Best Answer for All the questions!Nice Pm

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 Рік тому +6

    We love youuuuuuu❤❤❤❤❤❤ d/r abiy our herooooooo

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 Рік тому +5

    ዶ/ር ዐብይ ተወዳጁ ጠ/ሚ ራሳችን ፣ በጥቂት ዐመታት የማይታሰብ አስደናቂ ግዙፍ peojects በሚገርም ሁኔታ ሠርተው አሳይተውናል። እርሶን. ይስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን። ሁሌም ከመሪያችን ጎን እንቆማለን።

  • @adinoabose8433
    @adinoabose8433 Рік тому +8

    አምላክ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖ ብዙ አራቋዎችን ለዘመናት አገራችንን አንቆ የያዘውን የደብተራ ድርቶዎችን ጌታ የፈርሰል።

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 Рік тому +9

    Good job my prime Minister. You deserved second noble prize🎉

  • @infinity325
    @infinity325 Рік тому +7

    አብቹ የኛ ጀግና ❤🇪🇹

  • @mintesinotwondimu8485
    @mintesinotwondimu8485 Рік тому +1

    #my leader

  • @seidyimami5327
    @seidyimami5327 Рік тому +1

    የዱርየ ደጋፊ ነህ ማፊያዎቺህን ያዝልን ያዝልን

  • @samrigetachew8079
    @samrigetachew8079 Рік тому +3

    ግሩም መልስ ነው እግዚአብሔር ትዕግስት እና ጥበቡን ይግለጽልህ !!!

  • @asegidhailu8022
    @asegidhailu8022 Рік тому +3

    Ufffffffffff❤❤❤❤❤

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Рік тому +13

    ንገራችው እንደዚህ ውዱ መሪያችን

  • @ejaradaba1499
    @ejaradaba1499 Рік тому

    EXCELLENT RESPONSE

  • @addis1395
    @addis1395 Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ከባድ ህዝብ ነው

  • @tigista7276
    @tigista7276 Рік тому +3

    የአንድ ወገን ጩሀት ዝቅ አያደግርህም በርታ ወንድሜ እነሱ ይጮሀሉ አንተ ስራህን እየሰራህ ነው ::አንድ ወግን ምነው ጩሀት አበዙሳ ?

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Рік тому +2

    😮ኢትዮጵያዊ ምንጊዜም ፍርስራሽ ናት እኛ ካልገዛን የኛ የበላይነት ካልተረጋገጠ ለሚሉ ስግብግቦች

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Рік тому

    ይህን በትህሚኪት እሚናገረውን ለሌላም ትምህርት ይሆነዋል

  • @user-uj3qi9fl4c
    @user-uj3qi9fl4c Рік тому

    Ufff Erefefn amlake yesefk we love you Dr abey

  • @ethiopiahagera4535
    @ethiopiahagera4535 Рік тому +2

    አብቹዬ የኔ ጀግና አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👌👌👌💪💪💪

  • @mouna6099
    @mouna6099 Рік тому +2

    ሰላም. ለአገሬ

  • @bossrevolution4232
    @bossrevolution4232 Рік тому +2

    Smile when you make speech. However, talk the truth as usual 😊

  • @etagegnbefkadu6944
    @etagegnbefkadu6944 Рік тому +1

    I love you so much abichu kegna

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Рік тому +9

    This is what I missed, the hilarious moments in Parliament

  • @adachekol4727
    @adachekol4727 Рік тому +13

    Please stop being obstacles to Dr. Abby’s vision!!! Long-live Dr. Abiy!!!

  • @kassechwoldeyes9326
    @kassechwoldeyes9326 Рік тому +7

    ቆራጥ አስተዋይ መሪ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ስለስጣት እድለኞች ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Рік тому +7

    አንበሳ ጀግና መሪ 🙏

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa3333 Рік тому +1

    Abichuu jagana👌💪💪👍👍👍👍💕🙏

  • @maab5093
    @maab5093 Рік тому +7

    ጀግናዉ አብይ አላህ ይጠብቅህ😍🙏

  • @kidi2015
    @kidi2015 Рік тому

    ትክክል ቀልድ እስኪ ይምሩና ሆሆሆ

  • @እራህማእራህማ
    @እራህማእራህማ Рік тому +3

    Abichuu jegane

  • @better168
    @better168 Рік тому +1

    ጠ/ሚሩ ካልተጠየቁት ጥያቄዎች አንዱ ከዚህ በፊት "ከደመናው ዝናብ ማዝነብ ችለናል።" ብለው ነበር። ታዲያ ቦረና ሰዉ ዝናብ አጥቶ ከብቶቹ በድርቅ ሲያልቅበት ለምን ዝናብ አላዘነቡም? የሚል ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት። ዝናብ ማዝነብ የሚችለው ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ነው።

  • @ephremaklilu3505
    @ephremaklilu3505 Рік тому

    great man

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Рік тому

    አብቹ ፈጣሪ ይርዳህ ሲጠይቁ እንካን ወደሀላ ወደፊት ሳያስቡ የሚናገሩ ቦላሌ አፎችን አላህ ያርቅልን

  • @MBkingsoft
    @MBkingsoft Рік тому +1

    Anjet yemiyares meles! Long live our king 👑

  • @አገሬአገሬአገሬአገሬ

    ፈጣሪ ባነሳህ አተ ከመጣህ ህዝቡ አለከ

  • @addis1395
    @addis1395 Рік тому

    ❤❤

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ያንተን መጨረሻ ያሳየኝ

    • @27211
      @27211 Рік тому

      ሞት ነው

  • @ethiopiyawitethio7864
    @ethiopiyawitethio7864 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mamushbelachew7878
    @mamushbelachew7878 Рік тому +3

    i am an entrepreneur and dreamed to transform my family from absolute poverty, guess what their response? the said to me you are plotting to disintegrate this house and leading us to poverty but i know the truth am struggling to make things good but the are not ready to move out of their comfort zone(poverty) to prosperity the same is true in Ethiopia instead of giving hand to our premier we throw stone and harsh word which paralyze the one with dream and vision and participate to abort it. our premier i believe in your dream and keep it up and God bless you

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Рік тому

    ሚጋርም ኣጋላላፅ ናው 1000ኣመት ጊዛሊን 💪💪ወንድናህ

  • @MAHI.99
    @MAHI.99 Рік тому +1

    ቆይ ቆይ እኔምለዉ ጠ/ሚ ከሀሳበ ጥሬ ሰዎች የሚነሳ እንደዚህ አይነት የወረደ ጥያቄ ሊነሳበት እንደሚችል ቀድሞ ያዉቅ ነበር እንዴ ከከከከከ አቦ ግን ምን አይነት አንጀት አርስ መልስ ነዉ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому

    የሚታየው ነገር እኮ በብሄር ከፋፍሎ ሀገርን ማፈራረስ ነው የተያዘው ይሄ እኮ የአመቱ ቀልድ ሳይሆን የአመቱ ምርጥ ጥያቄ ነው

  • @bethlehemgetenet423
    @bethlehemgetenet423 Рік тому

    Tell them primer..we will go forward no matter what..!!!

  • @LailaLila-h4p
    @LailaLila-h4p 3 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amoraprotectertreanate
    @amoraprotectertreanate Рік тому +4

    ትክክል የአመቱ መሳቂያ ሲሉ

  • @ሰአዲየጋሽሰይድልጅ

    ልበጥበጥልህ ማይ ላቭ 💓

  • @H.AHaregewine-bf1rl
    @H.AHaregewine-bf1rl Рік тому +3

    እግዚአብሔር ከዙፍንህ እንዲያወርድህ በጣም እጸልያለሁ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Рік тому

    ጠቅላችን የመደመር ትርጉሙን ላተረዱ ና በተቃራኒ ጎን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያችን መጥፎና ደካማ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በሙሉ የአስተዳደጋቸው የቤተሰቦቻቸው የኑሮአቸውን ልክ የሚያስቡና የሚያዩ ብቻ ናቸው ምንንያቱም አንድ ሰው ህልውናው ውስጥ ትናንትናን ብቻ ስለሚቀርፅ አንድም ቀን በነገ ላይ ወይም በመጭው ህይወቱ ውስጥ መልካም ነገር ይመጣል የተሻለ ይሆንልናል የሚሉት ነገር የላቸውም ስለሆነም እኛ ኢትዮጵያዊያን በአድስቷ ኢትዮጵያችን ለውጥ ጎዳና እድገቷንና ልማቷን ለመደገፍ ተደምረናል ።ትውልድ ሁሉ ይደመር።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому +1

    ዘላቂ ሰላም የሚመጣው
    1ኛ, ፍትሃዊነት ወይም እኩልነት ሲኖር
    2ኛ, እውነተኛ ፍትህ ሲኖር
    (የበደለ ሲቀጣ የተበደለ ሲካስ)
    3ኛ, ተበዳዮ በዳዮን ይቅር ሲለው
    ** ለምሳሌ የአማራ ህዝብ ቂም በሆዱ ቋጥሮ በተሸናፊነት ስሜት እየኖረ ነው።
    በ1983 የተወሰዱበት መሬቶች አልተመለሱለትም
    -መተከል አልተመሰለትም
    -ደራ አልተመለሰለትም
    -የወልቃይት እና የራያም ጉዳይ አለየለትም
    በዚህ ላይ ደግም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የመንግስት ሃይሎች ማልያ እና ክለብ እየቀያየሩ ከየቦታው እያፈናቀሉት ይገኛል
    🙄 ዛሬም ይህ ሃያል ህዝብ ስላልተግባባና በብሔሩ የእውነት ስላልተደራጀ አቅመቢስ ሆኖ ሌሎች እየወሰኑለት ነው።
    💪 ኢትዮጵያ ከፈረሰች በኃላም ቢሆን አማራ ይነቃል የተወሰዱበትን በሙሉ ያስመልሳል!!
    የበደሉትን ይቀጣል!!

  • @temesgenhailemariyam2473
    @temesgenhailemariyam2473 Рік тому

    አምላከ ሰሎሞን ይህንን ዓላውያን መንግሥት አውርድልን አሜንን

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Рік тому +1

    How about welega war can you stop what is Amara refuge every wear can you do some thing about it ???

  • @henimac7803
    @henimac7803 Рік тому +3

    አሰለሙ አለይኩም ክቡር ጠ/ምንስቴር እዉነተኛ የእትዮጵየያ ልጅ ከአላህ ጋር ሕንሻአላህ እትዮጵያን ታበለጽገታላህ የስልጣን ጥመኞች ከንግዲህ አነግሱም አላህ ከንተገርዐይሁን እዉነት አትበጠስም ወላሒ እዉነት አለህ ናዉ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Рік тому +3

    ABECHOYACHEN GEDELKEN BE SAQ BIGEBACHEW SEM ENA WORK?

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Рік тому

    ምነዉኣቶ ደመቀ ጸጉራቸዉ ነጭ ሆነ ተቀብተዉ ይሆን ነጭ ቀለም የኔ ኣባት ምነዉ ጥዉልግ ኣሉብን ጾሞዉ ይሆን ኣይዞዉ የኔኣባት

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому

    ይልቁን መልስ ለተጠየከው ጥያቄ እኔ ወለጋ ለሚታረደው ንፁህ ህዝብ መፍትሄ እማትሰጥ በየቀበሌው በፊት ሚኒሻና ፗሊስ አለ ነበር አሁን ባተጊዜ ግን የለም እሽ ለምን

  • @eya-hab
    @eya-hab Рік тому

    እኔ ግርም ያሚለኝ ለተወራው ነገር ሁሉ የሚያጨበጭቡት ነገረ😳😳 የህዝብ ተወካይ ማለት ምክርቤት ቁጭ ብሎ ለተወራዉ ሁሉ የሚያጨበጭብ ሳይሆን እንደ ክርስቲያን ታደለ ሀሳቡን በነፃነት እየገለፀ መንግስትን criticize yemiyaderg new

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому +3

    Abechone yemesele mere yelem. ❤️🇪🇹

  • @fikiryashenfal2677
    @fikiryashenfal2677 Рік тому

    Echi egir egir new talkegn ante seweye, betam new yemtastelaw kaka neh wuye ere nekaw abatu...

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Рік тому +3

    ዉድና ተወዳጁ መሪያችን ንገስልን ካንተ ዉጭ ወደ ዉጭ ኢሄ ጭንቅላቱ የለቀቀ ክርስቲያን የተባለ ጽንፈኛ ዘረኛ ልቀቅ ከፓርላማ አንድ የረባ ስራ ሰርተህ የማታዉቅ ቱልቱላ

  • @kedijadelbar
    @kedijadelbar Рік тому

    አላህ ይጠብቅ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Рік тому +3

    አብቹ ጀግና

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Рік тому

      ገገማንፁሀንሰላሰጨረሰነውጀግንነቱ
      ☝️☝️☝️አላህይፍረዲበት

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football Рік тому

    Ayer chebto lekeku ayebalem❤

  • @kassahunyohannes2535
    @kassahunyohannes2535 Рік тому +2

    አልገባኝም በራሳቸው ነው የሚስቁት ዎይስ በወከሉት ሰዎች ትገርማላችሁ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Рік тому +1

    Brother Abiy do you think you can bring long-lasting peace in Ethiopia without making a binding water sharing agreement with Egypt and Sudan? If so you are a 🎩 magician and I salute you.

  • @abhj7032
    @abhj7032 Рік тому +3

    ይህን ትላለህ የዳሀቤት ለምን ታስፈርሳለህ😂😂😂

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Рік тому

      ህገወጥ ስለሆነ ጉረኛው ተቆርቋሪ መሳይ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому +4

    Cheristan Tedle he suppose to be out from the parliament, because he doesn't have any manner at all. His questions are emotional and childish mentality looking for attentions. Abbch Anbsaw you are unique and brilliant leder. God's your help and protection. Good answer for this foolish individual.

  • @michaeltenaw2914
    @michaeltenaw2914 Рік тому +3

    የጴንጤዎች አሜን እና የምክርቤት የከብቶች ጭብጨባ ሁሌ ግርም ነው ሚለኝ

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 Рік тому +1

      በጣም ያሳፍራሉ ሂሊና ቢሶች ናቸዉ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Рік тому +1

      የአንተ ሰውነት እስከምን ድረስ ነው ጥላቻህ ንቀትህ ትእቢትህ በጣም ገንግኖብሀል

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Рік тому +3

    እኔኮ የሚገርመኝ አጨብጫቢዎቹ

  • @abiye150
    @abiye150 Рік тому +1

    Good answers Abichuyee 😂😂