Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/OtnAi1iDq94/v-deo.htmlsi=erxjXpMm0TI8Z4vY ክፍል አንድ
እቅልፍ ሥልተኛ አደርኩ ያርብ
እኔም በጣም ያሳዝናሉ
Gena Neberet sayehon Bank yale ber be Lejoch sem yezewawer .Lejoch hekemena yageno chinkelachew tegortewal sebelem yegebo .Weyyy Amlak
Ye Abatachew resa yemermer Eso Ej Alebet .
አላህይጠበቅህ
ልጆቹ ፀበል ያስፈልጋቸዋን በመዳኒት በድግት አደንዝዞዋቸዋል ፈዘዋል ያለፈውን ሂወታቸውን ማስታወስ አይችሉም ይሄ ማለት መተት ነው እግዚአብሔር ይድረስላችሁ😢😢😢😢😢
በጣም ነው ልቤየተሰበረው በነዚህ ልጆች
እነሱስ ተይዘው ግን ዘመድ የላቸውም በአባት በእናት
በጣም ማርያምን እንደት እዳሰዘኑኝ😢😢
እውነት ነው ይሄ ሰው በአፍዝ አደንግዝ መንፈስ አስሯቸዋል መፍትሔው ፀበል መውሰድ ነው ያለፈ ህይወታቸውን እንዳያስታውሱ አድርጓል ግልፅ ነው ይበልጥ ደግሞ 22 ኡራኤል ብትወስዳቸው ጥሩ ነው አይምሯቸው ይከፈታል። ወንድሜም አንተም ብትጠመቅ ጥሩ ነው ከአባታቸው ጓደኛ ጋር ። እሳቸው መጠቆማቸው እራሱ በጣም ትልቅ አስተዋይ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድም እህቶቼ
እምገርም ነው ያባት የናት ዘመድ የሉም እንዴ?
ጋዜጠኛው የወለደቺው እናትህ ይባረክ
ሀቅ ትቆያለች እጂ አትቀርም ደስ ብሎኛል እኳን ሀቃቸውን አወጣላቸው
ጀግና ጋዜጠኛ እስከመጨረሻው ተዋጣቸው አይዞህ 😥😥😥❤️🥰
ልጆች ጸበል አስገበዋቸው ጋዜጤኛው ጀግና ጀግና ማሪያምን💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ይመታናል እያሉ ምልክት አለን ብላለች ልጅቷ አይይይይ የኔ ከርታቶችይ@@muluayel-8387
@@muluayel-8387 አው በመተት አፈዘዛችው 😭😭😭😭 ደሞ የሰዊዮ ጭንካኔ ይገርማል💔💔
ቃላት የለኝም ለዚህ ቪዶ ጋዜጠኛዉ ተባረክልኝ መጨረሻዉን አሳዉቀን
ጀግና እራስህን ጠብቅ የአባታቸው ንብረት ለልጆቹ ይመለስላቸው።እንዳትፋታው ይሄ ባሌጌ አፈር ይብላ
የጋዜጣው ልጅ ጀግንነቱን የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ ለኔ ጀግናየ ነው
በመግለፅ አልችልም ኡፍፍፍፍ
በጣም ጀግና ነክ መጨረሻውን ብታሳየን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ ለኔ አንደኛ ነክ!!!!!!! ጀግና የጀግና ልጅ ነክ በጣም ልዩ ሰው ነክ የማትፈራ ለእውነት የቆምክ ሰውም አትሆንም ለኔ መላእክት ነክ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር 🙏🙏❤️❤️ፈጣሪ የልጆቹ ሀቅ ይመልስላቸው ሰውየው ፈጣ የጁን ይስጠው ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
እንደ እነዚህ ልጆች አንጀቴን የበላኝ የለም ኡፍፍፍፍ አይ የሰው ጭካኔ 😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
ለዚች እዱና ኑሮ አላህ የቆም ስቅል ያድርግብህ
እኔም
በጣም ማርያምን አደዝዟቸዋል😢😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢
ፕፕፕፕፕፕ ታሪክ ነው ምን ማደዣ ቢደርግባቸው ነው በስመአም ስት አይነት ቀጣፊ ሰው አለ ጋዜጠኛው አደኛ
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ልቤ ተንጠልጥሎ ክፍል ሶስትንም እንደዛው እጠብቃለውይህን ጀግናና ቆራጥ ጋዜጠኛ ወንድማችን የምታደንቁ ላይክ ብር አትርሱት❤
አቦ ምርጥ ሠው ነሀህ
በጉጉት ስንጥብቅ ነብር ጀግና ጋዜጤኛ ብርታ
እግር ማህረነ ክርስቶስ አገራችን በዚህ ሁሉ ግፍና ተንኮል እየተፈጸመባት ነው ለካ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል አገራችን የገባችው አሁን የትንሳኤ ጊዜ ይመጣል
Wow ጋዜጠኛው የፍርዱን ሂደት አሳውቀን በእውነት እውነት አትደበቅም ልጆች መተት አስደርጐባቸው ነው ጸሎት ቤት ይሂዱ
ጀግና ጋዜጠኛ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ስራህንም ደግሞ እርሱ ጌታችን ይስራልህ፣ በዘመንህ ሁሉ ፍትህ አትጣ፣ እግዚአብሔር ጠበቃ ይሁንልህ።
አባታቸውንም የገደለው ልጆቹንም በመተት ነው እንዲ ያደረጋቸው።። መጨረሻውን እንጠብቃለን አደራ
እድሜ ልክ የታሰረ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይስጥህ የአባታቸው ጓደኛ እድሜ ይስጦወት
❤❤❤
Tasiro nber enda?
ተባረክ የንስር ዓይን ጋዜጠኛ በጣም ወንድ ነህ ልጆችን ረዳሃቸው ከሁሉም በላይ ደግሞ ለነዚህ ልጆች የደረሰላቸው የኣብርሃም ኣምላክ ይባረክ።
❤❤ ወይኔ ሰዉ እግዚአብሔር አንተ ዘርህ ይባረክ አንተ ኤራስህን ጠብቅ ግን ጌታ ይፍረድ ደሞ የድካም ዋጋ ያሳየህ 🎉🎉🎉 ግን ዘመድ የላቸዉም አጎት አክስት ወይ ኔ ይገርማል ቱቱቱቱቱቱቱቱቱ😭😭😭😭🎉
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ😢ያኣባታቸው ሞትም የሱ እጅ ኣለበት የምትሉ😢😢
እኔ
እኔኔኔኔ
.አወን
አይ 😂
አዎ በጣም ነው
የነዚህን ልጆች መጨረሻውን አሳምርላቸው🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ምንም አይሆኑ ካሁን ብሆላ አኪዲ
ጀግና ነህ ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ወለድኩ ትበል በእውነት
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክህ ልጆቹን በእምነታቸው ፅሎት ወይም ፀበል ውሰዱዋቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ማሰታወስ ይቻላሉ ጋዜጠኛው ዋው
አደራ ወንድሜ መጨረሻቸውን እንድታሳየን የደረሱበትን በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢
በህይወትም መኖራቸው ተአምር ነው ጌታ ሆይ ስንቱን ቸለሃል😢😢😢
ይሄ ማፈሪያ ለህግ ይቅረብ እና ለልጆቹ ይፈረድላቸው ልጄቹም ፀበል ይወሰዱ ማስታወስ እንዲችሉ ያባት ጎደኛ እውነት እድሜ ይስጣቸው
እባክህ ወንድሜ እነዚህን ልጆች ምንም ሰው ስለሌላቸው እስከ መጨረሻው እርዳቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ታገኘዋለህ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
ልጆቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከዚህ እርኩስ ሰውዬ እሱም እንዲ እንዳሰቃያቹ ይሰቃይ ጓደኛው እና ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ዬነበረው 👍እደነዚህ ልጆች ውስጤን የነካው የለም 😢😢😢እስከመጨረሻው አደራ ከጎናቸው ሁንላቸው ገንዘባቸው ይመለስ ሰውዬው ለህግ ይቅረብ የምትሉ መተቱን ያስነሳላቸው የሄ ጠንቋይ ፀበል ይግቡ😢፦
ልጆቹ ጸበል ያስፈልጋቸዋል 🙏አምላኬ ድረሰላቸው ለነዚህ ልጆች 🙏😢😢🇪🇷
Amen amen amen
የጋዜጠኞች ቁንጮ ዘመንህ ይባረክ ለተገፉ ለተበደሉ ሁሌም ድረስ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የወለደች እናት እኮ የተባረከች ናት😍😍🙏
ጀግና ጋዜጠኛ አባቴ ክበርልን ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ
እድሜና ጤና ይሥጥህ ጋዜጠኛው እሥከመጨረሻው ድረሥ እንድታሣየን በርታ በርታ
ለህግ ይቅረብ የአባታቸው ንብረት ይመለስላቸው።
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ሺማግሌውም አላህ በረካ ያድርጋቸው
🎉🎉ጋዜጠኛ የጀመርከውን ከግብ የምታደርስ ጀግና ነህ።።እባክህ የነዚህ ልጆችንም መጨረሻ አሳውቀን።።
ፈጠሪ ያግዝህ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤ እስከ መጨረሳ አድርስላቸዉ
ልጅቹ ፀበል አስገቦቸዉ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ በጣም የምጨነቀዉ ለአንተነዉ አላህ ይጠብቅህ//ደግም ከመንግስት ጋረብትሰራ >>የሆነ ጥበቃ ቢደረገልህ>>አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አበሳ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤#የልጆቹ ህይወት ቢያሳዝነኝም 😢😢😢አተንየወለደች እናት ትባረክ!!!
የኔ አባት አተጀግና አላህ ይጠብቅህ የደሀባት
ወንድሜ አሁንም ደግሜ ደጋግሜ ቸሩ ፈጣሪ መድሃኒዓለም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ::
ሽማግላውንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አተም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ እስከመጨረሻው ተከታተላቸው
ጋዜጠኛው ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
በሰማማ ምን አይነት ከፉ ነዉ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንተ ጀግና ፈጣሪ ይከተልህ የእኔ ወንድም
ወንድማችን ጀግና ነክ አንተን ያለማመስገን አይቻልም በጉጉት ስጠብቀው ነበር
ማነው እንደኔ ጓጉቶ የጠበቀ በጌታ😢😢😢ግን ምን ቢያደርግባቸው ነው እንድህ የረሱት ያለፈውን ወይ የሰው ክፋቱ😢😢😢
እኔኔኔኔኔ
እኔራሱ ጓጉቻለሁ ገና እያየሁት ነው እንደው መጨረሻው ምን ይሆን እስከምጨርሰው ቸኩየ አለሁ
ወይኔ እናት ወልዳለች አንተን እንደው ይህ ጋዜጠኝ እድሜህን ያርዝመው
ወላሒ እኔ ሣሥባቸው ነበር የዋልኩት
ክብር ላገዜጠኞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገበል
ወላሂ ባጣም ጅግና ጋዜጠኛ አይዛህ የህግ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ አንተ ጋዜጠኛ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ቃላት ይለኝም እግዚአብሔር የልጆቹን ግፍ አይቶ አንተን መልእክትኛ አድርጎ ላከላቸው ክብር ለእውነትኛው አምላክ
እነዚህ ልጆች ቤታቸዉ ገብተዉ እማይበት ግዜ ናፈቀኛ ፀበል ወሰዳቸዉ በጌታ👏
የምገርመው የልጆቹ ትህትና ና ክብር ስርኣታቸው ደስ ሲል 😢❤
በጣም አተለ ብለው ሰው ሲያከብሩ ደስሰ ሲሉ😥
@@Susu-p8v5w እውነት እንባየን መቆጣጠር ኣቃተኝብ ሲያሳዝኑ💔💔
በጣም ሥርአታቸው፣መከባበራቸው፣መተሣሠባቸው ፣ሚገርምነው አጣንብለው እራሡ ወደሌብነት፣ወደወንጀል፣አለመሔድ ልጅ ይገርማል አሥተዳደጋቸው
😢😢😢😢😢😢😢😢ኦፍ ልጂቱ አንጀቴ በላችው እኔ ይሄ ጋዜጠኛ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መልካም ብድርህ በፈጣሪ አግኘው
አላህ እጠብቅ እወነት ቢቆይም ሃቅ ይወጣል
ማንም የላቸውም ለአላህ ብለህ አትለያቸው ውንድሜ ብነሱ አላህ ብዙ ነገር ይክስሀል ወላሂ የቲምን ማሰቃየት ትልቅ ሀጥያት ነው አላህ ፊት እነሱን ምንከባከብ ደሞ ትልቅ ጽድቅ ነው ደካማ ናቸው እባቸውን አብስላቸው አላህ ብደርህን በሰማይም በምድርም ይክፍልህ ውንድሜ
አደራ አተጋዜጠኛ ጀግና ነሕ ገዘባቸውን አስረክበሐቸው እደምታሳየን ጓግተናል 😢😢😢❤❤❤❤አደራ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
እዳይገላቸዉ የሕግከለላ ይደረግእላቸዉ እባካችሁ በጣአም ያሳዝናል የሰዉልጂ😢ለገዘብብሎ እደዚህአይነት ወንጀል መስራት ያሳዝናል በጣአም😢😢😢😢
እባካቹ ለልጆቹ ወደ ጸበል ውሰዳቹ ወንድሞቼ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢
የነዚህ ልጆች መጨረሻ ለማየት እንደእኔ የጓጋ አለ
በጣም ጓጓን ጌታ ይፈርዳል እውነት አትቀርም ዘበኛዉ ከባድ መተት ኪዳነ ምሕረት ምንም ሳትሆኑ ጌታ ይፍረድ ብር ስላለው ተጠንቀቁት ሕይወታቹን አደራ
ይሄ ልጅ ጀግና ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባረታቱት የኔ ጌታ ደስ ስል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ
የእኔ ጀግና ወንድም እሰይ አላህ እደሜህን ይስጥህ
ሀቅ ትቆይለች እንጂ ሀቅ ትወጣለች ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ
የምር ቀጣይ ምን እንደ ደረሱ ኣሳውቀን ያሳዝናሉ ልጆቹ😢 እግዚአብሔር ይይላቹ😢🙏
ይሄንን ጋዜጠኛ ጀግንነቱንና ለእዉነት መቆሙን የምታደንቁ 👍
Enim kotrun efaliglu tababruy
ተባረክ ወንድሜ እኝን ልጆች መጨረሻቸውን ሳታዩ እንዳትተዋቸው
😭😭😭ጌታ ሆይ የ ልጆቹን መጨረሻ አሳምረው አሳዘኑኝ በ ማርያም 😭😭😭😭
በጉጉት 24 ሰዓት የጠበቁት 😭😭😭 ይህ ነፍስበላ ሰውዬ በህግ ተይዞ ንብረቶቹ ቀሙሉ ለልጆቹ ተመልሶ ማየት ተመኘው❤❤❤
አይ ወላህ በጣም😢😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ አግ በወረቀት ብቻነው ያለው እግዚያብሔር እውነቱን ይግለጥ ያውጣ
አየ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነጂ መልካም ሰዉ እዉነታዉን ስታጋልጥ ደስ ሲል እመብርሀን ተከተልህ የኔ ጌታ❤❤❤ በምን ልግለፅህ ትልቁም ትንሹም ካሀዲ እግዚአብሔር እማይፈሩ እነሱ ግን አይሞቱም ትንሽ እግዚአብሔር ቢፈሩ የስራችሁን ይስጣችሁ
.ቶሎ ስለለቀክልን እናመሰግናለን ❤❤❤እውነት ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ የነብስ ዋጋ ያደርግልህ ጋዜጠኛው❤❤❤
ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ኢትዮጵያ ምድር ላይ። በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢😢
በጣም 😢😢
ጋዜጠኛዉ ተባረክ ክፉ አይንካህ።
አቤት አምላኬ ሆይ የነዝህ ልጆች ህወወት ቀይርልን ወድሜ አደራ ፀበል ዉሰዳቸዉ
ይህን ጉዳይ ይህ ጀግና ልጅ ስለ ጀመርው በቅርብ ስአት ንብርታቸውም ጤናቸውም ይመለሳል እንደ እግዚአብሔርን ፍቃድ ❤❤❤
😭😭😭ምን አይነት አረመኔ ሰው ነው አግዚአብሔር ይድረስላቸው የአባታቸው ገዳይ አሱ ቢሆንስ መጠርጠር ጥሩ ነው እነሱን ወደ ፀበል ውሰዷቸው እባካችሁ🙏🙏🙏
Mnm meter after sayhon be ergetgnet eshu new yegedelew
ማነው እደኔ በነዝህ ልጆች ልቡ የተሰበረ😢በዘበኛው አንጀቴ ተቃለ
እንደዚ አይነት አሳዛኝ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም😥ሰውየው በጣም ጨካኝ ነው ጋዜጠኛው ጀግና ነክ ግን 👏👏👏በርታ እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ የተወረ ልቦናችን መልስልን ይቅርም በለን ሰውዬው ግን የእጁን መግኘት አለበት።
ማነው እንድኔ በጉጉት የጠበቅ ነበር ከአይሁት ጀመሮ እስኪ ወንድማችን የነዚህ ልጆች ሀቅ አውጠላችው በእግዚአብሔር ትልቅ ስውየው በጣም ጥሩ ስው ነው❤❤❤😢😢
ጀግና ልጅ እግዚአብሔር ክፉ ይጠብቅህ 💪🥰🥰🥰🙏🥰🙏🥰
እግዚአብሔር ይባርክ ለልጆቹም ዞር ያለ ቦታ አስቀምጣቸው ክፉ እንዳያረግባቸው እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛላቸው ለነዚህ ልጆች ለአንተም ጭምር
የነዚህን ልጅች ቀጣይ ክፍል ለመስማት በጉጉት ነበር የጠበኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ታሪክ የቀየራችሁ ወገኖች ልጆቹ ይመርመሩ በመዳኒት አፍዞቸዋል ዘበኝው
በማርያም ፀበል ውሰዷቸው ከሁሉም በላይ ጤናቸው ይመለስ
በጌታ ልጆቹን የምትወዷቸዉ ከሆነ ፀሎት ቤት ዉሰዷቸዉ ሰዉየዉ አእምሮ ዘገምተኛ እንዲሆኑ አስተብትቦባቸዋል እባካችሁ ልጆቹ በሰላም በደስታ በአባታቸዉ ቤት ይኑሩ
ጀግናው ወንድሜ በአሏህ ብየሀሎህ እስተ መጨረሻው ከአጠገባቸው ሁን 😢😢😢😢😢የአንተ ውለታ ከአሏህ ታገኝለህ 😢😢😢
የምር ወንድሜ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ የአባታቸው ጓደኛ እራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው ፍትህ ለእነዚህ ህፃናት ምኑ አውሬ ነው ፈጣሪ ይፍረድብህ ተጫወተባቸው ሳይካትሪስት እንዲሁም በእምነት አባቶች እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል😢😢😢😢
ይህን ጋዜጠኛ አላማድንቅ አይቻልም በጣም ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ ሀቅን የምፈልግ ከሀቅ የሚቆም ያብዛልንን አላህ ሂደያ ይስጥህ በጣም መልካም ጀግናናነህ
ወንድማችን አንተ ደግሞ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ልጆቹላይ መተ ት አድርጎ እደንዝዞአችዎል ይሰታውቃሉ ፈዘዎል መቼም እግዝአብሄር በፈቀደው ቀን ተጋለጠላቸው ተመሰገን እንተወንድሜ ጠንካራ ወጣት ነህ የሰውን ታሪክ ተፉልመህ የምታሸንፉ ሰው እሁንም እግዝአብሄር እረድቶህ ይለቅላቸው
አቤቱ ጌታ ሆይ ምንድነው የምታሠማን።ይሔንን ሰውዬ ሐፍርድ ይቅረብ።
ወይ መተት ለጆቹ ፈዘዋል ልጁ አንድ ቃል አልተናገረም የሌባ አይነ ደረቅ እሄን ሰዉየ የእርሜ ልክ እስራት ይገባዋል ባስቸኳይ ወደ ህግ ፍትትትትትትትህ ለነዚህ ልጆች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይኸጉደይ የእኔ እስኪመስለኝ ድረስ ነብሴ በሀዘን ተሰበረ በእንባ ታጠብኩ አምላኬ ለእነዚህ ምስኪኖች ፍትህ ስጥልን
Addis Kemmemoch media በጣም አመሰግናለሁ እባካችሁ ሰውዬው ለፍርድ ቤት ቀርቦ እንዲጠየቅና ለእነዚህ ሁለት ልጆች የአባታቸውን ንብረቶች እንዲረከቡ ልደረግ ይገባል ።
ጋዜጠኛው በጣሚ ጎበዝነህ❤❤❤❤ ተባረኽ❤❤ from Eritrean borther
ወንድማችን ተባረከ ልጆቹ ፀበል ይሁዱ የማሰታውሰበት ነገረ የለም በጣም ያሳዝናል 😢😢😢የባታቸው ጓደኛ ዕድመና ጤና ይሰጣቸው🙏 ❤
ይገርማል የእግዚአብሄር ስራው ድንቅነ ሳይገላቸው ፈጣሪ እየጠበቃቸው ተመስገን
ua-cam.com/video/OtnAi1iDq94/v-deo.htmlsi=erxjXpMm0TI8Z4vY ክፍል አንድ
እቅልፍ ሥልተኛ አደርኩ ያርብ
እኔም በጣም ያሳዝናሉ
Gena Neberet sayehon Bank yale ber be Lejoch sem yezewawer .
Lejoch hekemena yageno chinkelachew tegortewal sebelem yegebo .
Weyyy Amlak
Ye Abatachew resa yemermer Eso Ej Alebet .
አላህይጠበቅህ
ልጆቹ ፀበል ያስፈልጋቸዋን በመዳኒት በድግት አደንዝዞዋቸዋል ፈዘዋል ያለፈውን ሂወታቸውን ማስታወስ አይችሉም ይሄ ማለት መተት ነው እግዚአብሔር ይድረስላችሁ😢😢😢😢😢
በጣም ነው ልቤየተሰበረው በነዚህ ልጆች
እነሱስ ተይዘው ግን ዘመድ የላቸውም በአባት በእናት
በጣም ማርያምን እንደት እዳሰዘኑኝ😢😢
እውነት ነው ይሄ ሰው በአፍዝ አደንግዝ መንፈስ አስሯቸዋል መፍትሔው ፀበል መውሰድ ነው ያለፈ ህይወታቸውን እንዳያስታውሱ አድርጓል ግልፅ ነው ይበልጥ ደግሞ 22 ኡራኤል ብትወስዳቸው ጥሩ ነው አይምሯቸው ይከፈታል። ወንድሜም አንተም ብትጠመቅ ጥሩ ነው ከአባታቸው ጓደኛ ጋር ። እሳቸው መጠቆማቸው እራሱ በጣም ትልቅ አስተዋይ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድም እህቶቼ
እምገርም ነው ያባት የናት ዘመድ የሉም እንዴ?
ጋዜጠኛው የወለደቺው እናትህ ይባረክ
ሀቅ ትቆያለች እጂ አትቀርም ደስ ብሎኛል እኳን ሀቃቸውን አወጣላቸው
ጀግና ጋዜጠኛ እስከመጨረሻው ተዋጣቸው አይዞህ 😥😥😥❤️🥰
ልጆች ጸበል አስገበዋቸው ጋዜጤኛው ጀግና ጀግና ማሪያምን💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ይመታናል እያሉ ምልክት አለን ብላለች ልጅቷ አይይይይ የኔ ከርታቶችይ@@muluayel-8387
@@muluayel-8387 አው በመተት አፈዘዛችው 😭😭😭😭 ደሞ የሰዊዮ ጭንካኔ ይገርማል💔💔
ቃላት የለኝም ለዚህ ቪዶ ጋዜጠኛዉ ተባረክልኝ መጨረሻዉን አሳዉቀን
ጀግና እራስህን ጠብቅ የአባታቸው ንብረት ለልጆቹ ይመለስላቸው።እንዳትፋታው ይሄ ባሌጌ አፈር ይብላ
የጋዜጣው ልጅ ጀግንነቱን የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ ለኔ ጀግናየ ነው
በመግለፅ አልችልም ኡፍፍፍፍ
በጣም ጀግና ነክ መጨረሻውን ብታሳየን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ ለኔ አንደኛ ነክ!!!!!!! ጀግና የጀግና ልጅ ነክ በጣም ልዩ ሰው ነክ የማትፈራ ለእውነት የቆምክ ሰውም አትሆንም ለኔ መላእክት ነክ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር 🙏🙏❤️❤️ፈጣሪ የልጆቹ ሀቅ ይመልስላቸው ሰውየው ፈጣ የጁን ይስጠው ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
እንደ እነዚህ ልጆች አንጀቴን የበላኝ የለም ኡፍፍፍፍ አይ የሰው ጭካኔ 😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
ለዚች እዱና ኑሮ አላህ የቆም ስቅል ያድርግብህ
እኔም
በጣም ማርያምን አደዝዟቸዋል😢😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢
ፕፕፕፕፕፕ ታሪክ ነው ምን ማደዣ ቢደርግባቸው ነው በስመአም ስት አይነት ቀጣፊ ሰው አለ ጋዜጠኛው አደኛ
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ልቤ ተንጠልጥሎ ክፍል ሶስትንም እንደዛው እጠብቃለው
ይህን ጀግናና ቆራጥ ጋዜጠኛ ወንድማችን የምታደንቁ ላይክ ብር አትርሱት❤
አቦ ምርጥ ሠው ነሀህ
በጉጉት ስንጥብቅ ነብር ጀግና ጋዜጤኛ ብርታ
እግር ማህረነ ክርስቶስ አገራችን በዚህ ሁሉ ግፍና ተንኮል እየተፈጸመባት ነው ለካ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል አገራችን የገባችው አሁን የትንሳኤ ጊዜ ይመጣል
Wow ጋዜጠኛው የፍርዱን ሂደት አሳውቀን በእውነት እውነት አትደበቅም ልጆች መተት አስደርጐባቸው ነው ጸሎት ቤት ይሂዱ
ጀግና ጋዜጠኛ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ስራህንም ደግሞ እርሱ ጌታችን ይስራልህ፣ በዘመንህ ሁሉ ፍትህ አትጣ፣ እግዚአብሔር ጠበቃ ይሁንልህ።
አባታቸውንም የገደለው ልጆቹንም በመተት ነው እንዲ ያደረጋቸው።። መጨረሻውን እንጠብቃለን አደራ
እድሜ ልክ የታሰረ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይስጥህ የአባታቸው ጓደኛ እድሜ ይስጦወት
❤❤❤
Tasiro nber enda?
ተባረክ የንስር ዓይን ጋዜጠኛ በጣም ወንድ ነህ ልጆችን ረዳሃቸው ከሁሉም በላይ ደግሞ ለነዚህ ልጆች የደረሰላቸው የኣብርሃም ኣምላክ ይባረክ።
❤❤ ወይኔ ሰዉ እግዚአብሔር አንተ ዘርህ ይባረክ አንተ ኤራስህን ጠብቅ ግን ጌታ ይፍረድ ደሞ የድካም ዋጋ ያሳየህ 🎉🎉🎉 ግን ዘመድ የላቸዉም አጎት አክስት ወይ ኔ ይገርማል ቱቱቱቱቱቱቱቱቱ😭😭😭😭🎉
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ😢
ያኣባታቸው ሞትም የሱ እጅ ኣለበት የምትሉ😢😢
እኔ
እኔኔኔኔ
.አወን
አይ 😂
አዎ በጣም ነው
የነዚህን ልጆች መጨረሻውን አሳምርላቸው🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ምንም አይሆኑ ካሁን ብሆላ አኪዲ
ጀግና ነህ ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ወለድኩ ትበል በእውነት
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክህ ልጆቹን በእምነታቸው ፅሎት ወይም ፀበል ውሰዱዋቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ማሰታወስ ይቻላሉ ጋዜጠኛው ዋው
አደራ ወንድሜ መጨረሻቸውን እንድታሳየን የደረሱበትን በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢
በህይወትም መኖራቸው ተአምር ነው ጌታ ሆይ ስንቱን ቸለሃል😢😢😢
ይሄ ማፈሪያ ለህግ ይቅረብ እና ለልጆቹ ይፈረድላቸው ልጄቹም ፀበል ይወሰዱ ማስታወስ እንዲችሉ ያባት ጎደኛ እውነት እድሜ ይስጣቸው
እባክህ ወንድሜ እነዚህን ልጆች ምንም ሰው ስለሌላቸው እስከ መጨረሻው እርዳቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ታገኘዋለህ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
ልጆቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከዚህ እርኩስ ሰውዬ እሱም እንዲ እንዳሰቃያቹ ይሰቃይ ጓደኛው እና ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ዬነበረው 👍እደነዚህ ልጆች ውስጤን የነካው የለም 😢😢😢እስከመጨረሻው አደራ ከጎናቸው ሁንላቸው ገንዘባቸው ይመለስ ሰውዬው ለህግ ይቅረብ የምትሉ መተቱን ያስነሳላቸው የሄ ጠንቋይ ፀበል ይግቡ😢፦
ልጆቹ ጸበል ያስፈልጋቸዋል 🙏አምላኬ ድረሰላቸው ለነዚህ ልጆች 🙏😢😢🇪🇷
Amen amen amen
የጋዜጠኞች ቁንጮ ዘመንህ ይባረክ ለተገፉ ለተበደሉ ሁሌም ድረስ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የወለደች እናት እኮ የተባረከች ናት😍😍🙏
ጀግና ጋዜጠኛ አባቴ ክበርልን ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ
እድሜና ጤና ይሥጥህ ጋዜጠኛው እሥከመጨረሻው ድረሥ እንድታሣየን በርታ በርታ
ለህግ ይቅረብ የአባታቸው ንብረት ይመለስላቸው።
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ሺማግሌውም አላህ በረካ ያድርጋቸው
🎉🎉ጋዜጠኛ የጀመርከውን ከግብ የምታደርስ ጀግና ነህ።።እባክህ የነዚህ ልጆችንም መጨረሻ አሳውቀን።።
ፈጠሪ ያግዝህ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤ እስከ መጨረሳ አድርስላቸዉ
ልጅቹ ፀበል አስገቦቸዉ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ በጣም የምጨነቀዉ ለአንተነዉ አላህ ይጠብቅህ//ደግም ከመንግስት ጋረብትሰራ >>የሆነ ጥበቃ ቢደረገልህ>>አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አበሳ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤#የልጆቹ ህይወት ቢያሳዝነኝም 😢😢😢አተንየወለደች እናት ትባረክ!!!
የኔ አባት አተጀግና አላህ ይጠብቅህ የደሀባት
ወንድሜ አሁንም ደግ
ሜ ደጋግሜ ቸሩ ፈጣሪ መድሃኒዓለም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ::