ከሴት ጋር ከ1 ቀን በላይ አላድርም part 2222222

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @tewodrosmekonnen7940
    @tewodrosmekonnen7940 2 дні тому +10

    ጌታ በአንተ የሚሰራው ስራ አለው አይዞህ ይህ ያሁኑ ችግር ማለፊያ እንጂ መኖሪያ አደለም።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es День тому +2

    ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል እግዚአብሔር ያግዘሃል ❤❤❤❤

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 2 дні тому +5

    😂አይዞህ ወንድሜ ጌታ እንደ ሰው አይደለም ጌታ ጸጋውን ያብዛልሀል እኛም ከጎንህ መሆን ይገባናል ጠላት እልል አይልብህም አይዞን አይዞን

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 дні тому +4

    አንተ ቅን ጌታን የምት ወድ አገልጋይ ነህ….ለንግግርህ እንኳ ብዙ ትጠነቃለህ…ጌታ መርጦሃልና በችግር ብታልፍም …ለእርሱ የክበር እቃው ነህ…አይዞህ በርታልን… እየሱስ የነካው ሰው…እየሱስ ባይኑ ያየሰው…ለሌላ ነገር መኖር አይችልም… ተቀድሰህ መኖርህን ቀጥል…በርግጥ ብዙዎች በሚረክሱበት ዘመን እንዲህ እንድትሆን ያስቻለህ ጌታ እራሱ ስለሆነ…መቅደስህን ጠብቅ…ዋጋህ ታልቅ ይሆናል… በርታ

  • @DanielIbrahim-k5l
    @DanielIbrahim-k5l 2 дні тому +5

    አይዞህ ወንድሜ አገልጋዮችን አትይ ።የጠራህ እየሱስ ነው ።እንተጋገዛለን

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 2 дні тому +4

    አይዞህ ጥሪ ያለበት የእግዚአብሔር አጀዳ ያለበት ይገፋል ዋጋ ይከፍላል መጨረሻዉ ግን ክብር ነዉ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም አደራ አይዞህ

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 2 дні тому +6

    አይዞ ጌታ በአንተ ላይ ትልቅ አላማ ስላለ ነው

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 День тому +2

    አይዞ ያዝከው አምላክ ሁሉም ያለው ነው🙏

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu 2 дні тому +2

    ሶፊ ጌታ ይባርክህ ለዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ያስነሳህ አንዳንዴ ብታስቀንም ኑርልን ሽምግልናዉን እንዴት አደረከዉ ጌታ ተናግሮኛል ያልከዉን

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 День тому +3

    መከራ ይከብዳል ያዝላል ግን እንዴት ጌታን መተው ይችላል?

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i День тому +2

    I don't want to say anything God he knows better Jesus Christ name Amen 🔥🙌🙏

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 дні тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ያለው ሁሉም አለው ።

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 2 дні тому +5

    ክርስትና አልጋ ባልጋ አደለም

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር በችግር ውስጥ ብትሆኑም
    የጌታ ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому +2

    ከባዱ፡ ጥቅስ፤ መከራ፥ ጭንቀት፥ ስደት፥ ራብ፥ ራቁትነት፥ ፍርሃት፥ ስይፍ፡ ከክርስቶስ፡ ፍቅር፡ ማን፡ ይለየናል???

  • @AbrahamNegya
    @AbrahamNegya 2 дні тому +2

    እግዝአብሔር ይባርክህ ልጁን ሊረዳ ይገባል

  • @dhalootabarbaanna
    @dhalootabarbaanna 2 дні тому +2

    Uuff jechoota heddu laphee nacabse 😢 waanta hundaafuu yesus goftaa jabaadhu 🥰

  • @TigistGemechu-y3z
    @TigistGemechu-y3z 19 годин тому

    Sofi Getan Zare tilik sira serak tebarek Ebrom geta kezih bewala metas honolikal tebareku 🙏😍😍

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 2 дні тому +1

    ወንጌል አልገባህም ወዳጄ መጽሃፍ ቅዱስን አንብብ ገንዘብ ቸግሮኛል ለመኖር መጠየቅ አለብህ ወንጌል ግን የክርስቶስ ፍቅር ነዉ የዘላለም ህይወት እንዲኖርህ ነዉ ቤተክርስቲያን የመትከል ጸጋ ያስፈልጋል ቸርች ካልመራህ?መናገር የሁላችን የሰማነዉ የወንጌል እዉነት ነዉ መትከል ግን ቦታህ አደለም

    • @ibrahimkedir1915
      @ibrahimkedir1915 День тому

      Adebtk ltemama ngr bcha tefterual

    • @tigisttigist695
      @tigisttigist695 20 годин тому +1

      በተናገርከዉ ቃል ተጠልፈህ እንዳትወድቅ በወንድምህ ላይ አትፍረድ ከቻልክ ፀልይለት

    • @wondimubeshah5057
      @wondimubeshah5057 19 годин тому

      የተደገፍኩት በቅዱስ ቃሉ ላይ ነዉ የማልወድቀዉም ለዛ ነዉ ንግግሩን አድምጡ አልራበዉም መጠለያም አላጣም መበልጸግ ነዉ የፈለገዉ እግዚአብሔር የጆቻችንን ስራ ይባርካል ክርስቲያን አይሰራም?ወንጌል የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ነዉ ለዚህ ነዉ በብዙ ቅዱሳን ተጠልፈዉ እየወደቁ ስሙ መሰደቢያ የሆነዉ አስተዉሉ ለኑሮ ማትረፊያ መነገጃ መበልጸጊያ አደለም እየሰራ ማገልገል በጽድቅ እግዚአብሔር ን ማገልገል ይችላል ለጥቅም የቀረቡት ነበሩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስንም ምታስፈራሪዉ (የምናስፈራራዉ አምላክ)አደለም ያለን የሚፈራ ቅዱስ አምላክ ነዉ የሚያግዘዉ ሰዉ ያስፈሌገዋል እሺ አልራበኝም አለ እኮ እንደ ዘመዶቼ ሃብታም እኮ ነዉ ያለዉ በሃይማኖት ሙስሊም ስለሆኑ አደለም እኮ የሚነግዱት

  • @TSELOTMEDIA
    @TSELOTMEDIA 2 дні тому +2

    Sofiyaaa loove u

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 2 дні тому +4

    The prophet is very handsome.

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 День тому +1

      If you're a woman and single make a move .he is looking for a wife 😂

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited День тому +1

      @@tutubevan932
      It doesn't work like that. Christians should seek the face of the Lord.

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 День тому

      @@M_O_P.Limited yes but you can pray about it . if the Lord say yes or no upto him .atlist you can ask .

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 День тому +3

    ያልፋል

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 2 дні тому +3

    አይዞኝ 😥

  • @AmanuelDesalegn-z9r
    @AmanuelDesalegn-z9r День тому

    Aizok geta kantgar nw hulem ashnafi nge aglgelotkn awekwalw ❤❤❤

  • @hermih2180
    @hermih2180 2 дні тому

    አንተ በዚህ አካሄድህ በቅርቡ ሰንደል ሰክተህ ትቀላቅላለህ የሚያዋጣህ ወደነበርክበት ተመለስ

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 2 дні тому

    ሀሀሀ መበንጠጥ አየር መስሪያ ነው ነብሴ ።

  • @mahir9599
    @mahir9599 День тому

    Achberbari

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому

    ሌላው፡ ከባዱ፤ መንገድ፡ ላይ፡ መስበክ፡ ነው። ሰዎች፡ ድንገት፡ አደጋ፡ ያደርሱብናል! ይቅርታ፤ የነብይ፡ ሄኖክ፡ ግርማ፤ ጸጋው፡ አለ፡ ወይ? ጠንቀቅ፡ እንበል፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሲነሳ፡ ሌላው?

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር በችግር ውስጥ ብትሆኑም
    የጌታ ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው