የምስኪን እናት ፀሎት! ልጄን አይቼ ልሙት! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 528

  • @elshalomhezekiahelroi5914
    @elshalomhezekiahelroi5914 3 роки тому +21

    ብስጭትና ናፍቆት እንጂ በጣም ጤነኛ ናቸው የኛ ሰው እኮ በግድ እብድ እያለ ያሳብዳል ልጅ ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ የግድ ልጅ መነጠቅ አያስፈልግም ከትምህርት ቤት እንኳ ስመለሱ ትንሽ ደቂቃ ስቆዮ ምን ያህል ያስጨንቃል እንኳን ለአመታት የኔ ጥያቄ ግን ነጥቀው ለጉድፍቻ የምሰጡት ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ከእናት በላይ አሳቢ መሆናቸው ነው እንደዉም እነሱ ናቸው እብዶች እናት እና ልጅ የለያዩ የሰው ህይወት ያበላሹ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +92

    ወይ ጉድ ማህበረሰቡ ከባድ ነው ጤነኛም ያሳብዳሉ የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ታምሩ አያልቅበትም ከልጆት ጋር እንዲያገናኞት እፀልያለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +16

    በዚህ ፕሮግራም ብዙ አሳዛኝ አስለቃሽ እጅግ ልብ የሚነካ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደ እናታችን ልቤን የሰበረው ያስለቀሰኝ ያለ አይመስለኝም ። አይ ድሐ ፍሐ አይገፋ አይጨቆን እህህህህህህህ አይ እናት 😭😭
    "የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል"
    እውነት ነውኮ ገና የሀይምሮ በሽታ ስላለባቸው ልጃቸውንም ነጥቀው እናትነታቸውንም አሰርዘው አይይይ የግፍም ልክ አለውኮ .....
    እኔስ ምን እንደምልም ግራ ገባኝ
    ኪዳነምህረት በሰላም ታገናኛችሁ እናትዬ ልጅዎትን ለመሳም ሽታዋን ለመጥገብ ያብቃዎት እማዬ እርስዎ ምርጥ እናት ነዎት በሽተኛስ ይህን ድርጊት የፈፀሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ይቅር ይበላቸው ።
    ልጅ እባክሽ ይህን ታሪክ ሰምተሽ አለሁልሽ እናቴ ብለሽ ድምፅሽን አሰሚአቸው 👏👏👏
    በእርግጠኝነት ልጅቱ የተነገራት ሌላ ታሪክ አለ ።የማደጎ ልጆች ብዙዎች ምንም ይሁን ምን ወላጆቻቸውን ይፈልጋሉ ።
    አባባ እድሜ ከጤና ይስጥዎት መልካም ጎረቤት ናቸው
    መሢዬ እንዲሁም መላው የ Ethno info አባላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏
    Sweden Ethiopian Community
    መልካም ዜና እንድታሰሙን እግዚአብሔር ይርዳችሁ👏👏

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 3 роки тому +9

    በእውነት እኝህ እናት በጭንቀት ውስጥ ያለፉ በመሆናቸው እንጂ ጤነኛ ከሚናገረው በላይ ንጥር ባለ ቃላት ነው ሃሳባቸውን የገለጹት

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 роки тому +68

    ምስኪን ሲያሳዝኑ 😭😭😭 የዚህ ምድር መከራ እንደው ማብቂያ የለው
    እግዚአብሔር ያግዞት እናቴ 😭😭😭

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      እንየማመር

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 роки тому

      @@alemtube1150 እማ እንደማመር ዉዶቼ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      @@hanigech6376 እሽ እማ ደመረሁሽ

  • @የልብስዲዛይንትምህርት

    ከዚ በላይ ጤነንኘት አለ እንዴ የኔ እናት በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ናቸው ምን ያርጉ እሳቸው ህብረተሰቡ ነው እብድ እያሉ ያሳበዳቸው የኔ እናት እግዚያብሄር እንባዎትን ያብስሎት።

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому +33

    አቤት የኔ እናት በእውነት በጣም ጀግና ሰው ነዎት እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ያሰማዎት እናቴ ፈጣሪ ያበርታዎት🙏🙏🙏 😭😭😭

  • @woine123
    @woine123 3 роки тому +50

    እኝህ ሴት "እብድ" አይደሉም ::
    የአይምሮ ሀኪም ቢያያቸውና የሚያረጋጋ ነገር( መድሃኒት ወይም ሁኔታዎች ) ቢመቻቹ ! ቀሪ ዘመናቸውን ትንሽ አረፍ ብለው እንዲኖሩ ፈጣሪ ይርዳቸው::

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 роки тому +5

      እብድ አይደሉም -------የአይምሮ ሀኪም ቢያገኛቸው
      ሁለት የተለያየ ነገር 🙃

    • @Lula2090
      @Lula2090 3 роки тому +1

      Amen

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 3 роки тому +2

      በጣም በጣም ጤነኛ ናቸዉ ልጅን የሚያክል ነገር ተሰርቆባቸዉ ምን ይሁኑ ያሳዝናሉ

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 3 роки тому +57

    ያረብ ልጂወት ተገኝተው እማ ስስቁ ማየት ምኞቴ ነው መሲየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ😍

    • @hanna6593
      @hanna6593 3 роки тому

      ልጅቷኮ ተገኝታለች አትፈልጋቸውም ኮ

    • @jerusalem6348
      @jerusalem6348 3 роки тому

      @@hanna6593
      Really?

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 роки тому +43

    የሰፈሬ ሰው ናት አየለች ወይኔ ሰው ሁሉ እብድናት እያለ እኛ ቤት ትመጣ ነበር ንግግርዋ ግን በጣም የጤነኛ ነው ልብሱዋ ቆሸሸ እንጂ ስላየዋት ደስ አለኝ ከራስዋ አልፎ ድመቶች ትንከባከባለች

    • @ethiopia9108
      @ethiopia9108 3 роки тому +15

      በጣም በተለይ ስለ እስራኤል የተናገረችው በጣም ትልቅ አባባል ነው 😭😭😭 በጣም ጤነኛ ናቸው ግን የደረሰባቸው በደል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር የልጃቸውን ልብ አራርቶቶ እንዲያዯት ይርዳቸው ምስኪን አስለቀሱኝ 😭😭😭 እናት የሆነ ሁሉ ደሞ ስሜታቸው ይሰማዋል

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 роки тому +3

      Yeseferu sew biredachew tiru new

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому +12

    የኔ እናት የሚናገሩትን በደብ ያውቃሉ ጭንቀት ይረብሻቸዋል መሰለኝ እግዝያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ሰቶት ከልጆት ያገናኞት🙏

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +9

    ንግግራችው በጣም ገራሚ ነው የልጃችው ቁስል እንጂ በጣም ጠንካራ እናት ነበሩ እባካቹሁ የእኛ እናት ቁስል ተረታቹሁ ተባበራችው በእግዚአብሔር ስም ወይኔ ሲያሳዘኑ

  • @sarafule2422
    @sarafule2422 3 роки тому +26

    መስዬ የኔ ደርባባ መልካምምነት ለራስ ነው ንቁ ሴት ናቸው ግን ሕክምና ያስፈልጋቸዋል ፈጣሪ ከልጃቸው ያገናኛቸው ይርዳቸው

  • @ameco952
    @ameco952 3 роки тому +30

    እኝህ ሴት ብስጭትና መገለል ነው እንጂ ጤነኛ ናቸው ትንሽ እንክብካቤ

    • @elshalomhezekiahelroi5914
      @elshalomhezekiahelroi5914 3 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ብስጭትና ናፍቆት እንጂ በጣም ጤነኛ ናቸው የኛ ሰው እኮ በግድ እብድ እያለ ያሳብዳል ልጅ ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ የግድ ልጅ መነጠቅ አያስፈልግም ከትምህርት ቤት እንኳ ስመለሱ ትንሽ ደቂቃ ስቆዮ ምን ያህል ያስጨንቃል እንኳን ለአመታት የኔ ጥያቄ ግን ነጥቀው ለጉድፍቻ የምሰጠው ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ከእናት በላይ አሳቢ መሆናቸው ነው እንደዉም እነሱ ናቸው እብዶች እናት እና ልጅ የለያዩ የሰው ህይወት ያበላሹ

    • @mastwalmastwal2739
      @mastwalmastwal2739 3 роки тому

      Ewunet nawu

    • @alemnatale9697
      @alemnatale9697 3 роки тому

      የናቴ ልጅ እንዳዉም ፈጣሪ በፀጋዉ አኑሯቸዉ እንጂ ተፅዕኖዉ ከባድ ነዉ

  • @hanna.dani302
    @hanna.dani302 3 роки тому +10

    እማማ ጀግና ናቸው ሲያሳዝኑ የኢትዬጲያ ህዝብ እንዲህ ጨካኝ ነው ለካስ አይመስለኝም ነበር ወይ ክፋት ምናለበት ፍቅር ሰጥተው ቢያሳድጓት ቢተዋቸው ኖሮ 😭😭😭😭

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 роки тому +25

    ወይኔ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት መቼም የወለደ ያውቀዋል የልጅን ስሜት

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 роки тому +32

    መሢ እንዳትቀየሚ እግዚአብሔር ረጅም እድሜይስጥሽ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 роки тому +32

    ወይ መሲትዕግስትሽ ፈጣሪ ጥሩ ምንዳሽ ይክፈልሽ እናቴ ልጃቸውን አግኝተው ወደ አይምሮዋቸው አላህ ይመልሳቸው

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 роки тому

      😭😭😭😭😭🇪🇹

    • @leedogg4206
      @leedogg4206 2 роки тому

      No actually Messi was very illiterate and didn't know how to approach or how to talk to a psychiatric patient. Her words were triggering and sarcastic even for a healthy person.

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 3 роки тому +16

    ቅዱስ ሚካኤል ከላያቸው ላይ ያለውን ጭንቀት አንሳላቸው።ለእኛም ልቦና ይስጠን በአምሳያው የተፈጠሩትን እናክብር።

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 роки тому +34

    እንዴት የምታሳዝን እናት ናት እንዴት ከወለደች እናት ፍቃድ ልጅ ተነጥቆ ለሰው ይሰጣል ባታብድ ነበር የሚገርመው

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም

    እውነት ለመናገረ እብድ ማለት ለኔ የእግዚአብሔር ቃል የማያቅ በእግዚአብሔር እመነት የለየለው( ተስፋ የሚቆረጥ ሰው ነው

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 3 роки тому +3

    ውስጣቸው ያለው ጥንካሬ በስመአብ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታዎት እናቴ 💕💕💕🙏ባለታሪኳ በእናትሽ ጥንካሬ ልትገረሚ ይገባል ካለሽ ፈቅደሽ ብታያቸው እና እድሜ ብትቀጥይላቸው🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +8

    እንዴት የሚሳዝኑ እናት ናቸው እግዚብሄር ምኞተወት ተሳክቶ ለማየት ያብቃወት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +2

    በስመአም መቼም እኚህ ሴትየው በችግር ምክንያት ስንት አመት ሙሉ ብቻቸውን እንደዚህ ሲንከራተቱ አሁን እንኩዋን የሚናገሩት በጣም በጣም ያሳዝናሉ ምን አለበት እመቤቴ እመቤቴ እርጂያቸው እንደው በደቂቃ ሁሉን ማርግ የምትቺይ የኔ ሩህሩህ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 роки тому +27

    ዉይ መስዬ ጎበዝ ቁጣቸውን በትዕግስት አለፍሻቸው

  • @zaharamuhammed217
    @zaharamuhammed217 3 роки тому +17

    የኔ እናትሲያሳዝኑ 😭 ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምጽ እንሁን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 роки тому +12

    እግዚአቤሔር አምላክ በቸር ያገናኖት እናቴ
    በእውነት አጀት ነው የሚበሉት ልጅን ከእናት
    ለይቶ እውነት የሠላም እንቅልፍ ይተኛል ሠላም ህይወትስ ይኖራሉ ግን

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 3 роки тому +24

    እኚ እናት በጣም አዋቂ ናቸዉ ምንም የእምሮ ችግር የለባቸውም። ስላእግዚአብሂር ስትሉ ልጃቸውን አገናኞቸዉ።

    • @alammm8139
      @alammm8139 3 роки тому

      ልጁቱኮ ተገኝታለች አፈልጋቸዉም እጂ

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 3 роки тому

      @@alammm8139 አዎ ገብቶኛል ነገር ግን ልጅቷ በጣም ትንሽ ሆና ስለሆነ የተወሰደቸዉ አሁንም ቢሆን እናት ጋር የመመለስ ቻንስ ይኖራል ብዪ ስላሰብኩኝ ነዉ። ተረዳሺኝ?
      ጌዚ ያስፈልገዋል እንጂ ምንም ቢሆን አንድ ቀን ልጃቸው ምምጣቷ አይቀርም ከእግዚአብሔር ጋር።

    • @huseinhajj8868
      @huseinhajj8868 3 роки тому

      @@tigiestmclean163 .......I got more information about her children.... I need some body help me?

    • @tigiestmclean163
      @tigiestmclean163 3 роки тому

      @@huseinhajj8868 I think ETHOINFO help you my friend.

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 3 роки тому +28

    ድስ ላይክ እምታደርጉ አላህ ማስታዋሉን ይስጣችሁ 😢

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 3 роки тому +1

      እዉነትሽ ነዉ እህቴ

    • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
      @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 3 роки тому

      ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ሆኖ ነው
      እያንዳንዱ እራሱን በሳቸው ቦቷ አስቀምጦ ቢያየው ??????

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 3 роки тому +9

    ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ከልጆ ጋር ያገናኛቹ አሜን😭😭😭😭

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +16

    የኔናት እኔን ወይ እማ ወይ እግዝአብሔር ለአይነስጋ ያብቃቹው የኔ እናት አምላክወይ ደረስላቸው በቃ በላቸው ወይ አጀትን በሉት እኔን ለከራተት ውይይይይይ እናት መወን ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 роки тому +4

    እማማይ በጣም ጒበዝ እናት ናቸው በዚህ ችግርና በዝህ ጭቀትና መከራ ውስጥ ሆነው በሕይወት መኖራቸው እራስ በጣም የሚደነቁ እናት ናቸው አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸውና ከልጃቸው ጋር እግዚአብሔር ያገናኛቸው እባካችሁን መርዳት የምትችሉ እናትን የምትወድ ከዚህ ጭቀት ታደጒቸው ስለእናትና ልጅ ብላችሁ በጣም ያሳዝናሉ ቸሩ እግዜአብሔር ይርዳዎት የዛሬዎ ቅድስት ሐመረኖህ ክዳነ ምህረት ትርዳዎት መልካም ዜና ታስማዎት አሜን !!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +12

    ብቸኝነታቸውን አይተው አጠቋቸው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ።

  • @sabrihassenhussen5719
    @sabrihassenhussen5719 3 роки тому +7

    እናቴ አላህ ያገናኝዎት አላህ ይርዳዎ እሷንም አላህ ልቧን ያራራት ያጓጓት ይህንን መጥፎ ተግባር የፈጻማቹ ጎረቤቶች ልቦና ይስጣቹ አሁንም ልትክሷቸው ልትንከባከቧቸው ይገባል አላህን ፍሩ የናንተን መጨረሻ ምን እንደሆነ አታውቁም

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 роки тому +4

    በጣም የሚገርም አእምሮ ነው ያላቸው!!የእኛ ሀገር ሰው ትንሽ ችግር ሲያይ ያባብሳል!!

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
    @ቅድስትየተዋህዶልጂ 3 роки тому +6

    አይ እናት የኔ እናት እፎይ ቸሩ መድኃኔዓለም ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    እግዚዬ እንዴት... ያሳዝናሉ አቦ
    የእኛ ስው ለታመመ ስው ... ማስታመም
    ለ ሞተ ስው ማፅናናት ሲገባችው
    የታመመን ስው ያብሳሉ.... አረ ፈጣሪን
    እንፍራ ... በጣም ያሳዝናሉ... እኝህ
    እናት 😭😭😭💔💔💔…. መስዬ በዙ
    ምን አይነት ቅን ስው ነሽ ግን.... መታደልሽ.... የስራ ባልደረባዎችሽንም
    ሳላደንቅ እና ሳላመስግናችው... አላልፍም
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️…💚💛❤️👈

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 роки тому +4

    በስመ ስላሴ እናት እንዲህ ነው በርከታችሁ ይድርስን እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ በተቆጣ ጊዜ የ 40 ቀኑን መንገድ 40 አመት ተጓዙት 😭🙏እውነት ነው

    • @meseretbelayhailu4993
      @meseretbelayhailu4993 3 роки тому

      እውነት ነው ጭቀት ነው ሌላ አደለም የልጃቸው ሲያሳዝኑ

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 роки тому +8

    መስየ በአምሮአቸው አያዝበትም መሰል ተርጃቸው የእኔ አስተዋይ መስየ ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ 😭😭

  • @didy898
    @didy898 3 роки тому +5

    ሴትየዋ ከማንምበላይ ጤነኛ ናቸዉ
    እሚናገሩትን በጣም ያወቃሉ
    ንግግራቸዉ ይማርካል

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 3 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ሰው እንኳን የሰው የአይምሮ በሸተኛ አይደለም አሳብደወም ጓዳና አለመጣላቸው እግዚአብሔር ይመሰገን😭😭😭😭😭😭

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 3 роки тому +25

    እግዜያብሄር የአይምሮ ጤናዎትን ይመልስለዋት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +28

    ፍትህ
    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    እህት ወድሞቻችን

  • @sbmlema1739
    @sbmlema1739 3 роки тому +30

    ያማል በልጅ የሚመጣ ነገር

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому +4

    ጀግና ጠንካራ እናት ናቸው እግዚአብሔር እምባቸውን ያብስ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ቤት ይቁጠረው ስንቶች እናቶች ናቸው የሚያለቅሱት ይሄ ትልቅ እርግማን ነው በምድሪቱ ላይ ያለው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው እማምዬ እግዚአብሔር ለዘላለም እንባዎትን ያብስልዎ ፀሎቴ ነው አይዞት ይህም ያልፋል ! መልካሙ ሁሉ ይግጠምዎ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 роки тому +16

    መሲ ልጃቸውን አግኝተው ሲደሰቱ ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አየ ወላድ ስቃይ እግልተ እናቴ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ቀን አለው ታሪክን ይቀይራል የድንግል ማርያም ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው

  • @asnekachdemesa9074
    @asnekachdemesa9074 3 роки тому +1

    ስለ እመብርሀንና ስለ ቅዱሳን ፀሎት ሲል እግዚአብሔር በቸርነቱ ያገናኝልን እማዬ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ የዘመናት ስቃዮትን ፍለጋዎን ፍጻሜው ያማረ ይሁን

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 роки тому +1

    በጣም ጤነኛ ናቸው እጅግ የበሰለ አነጋገር ነው የሚናገሩት ፈጣሪ ይርዳዎት ሀቅ ከእርሶ ጋር ነው

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 роки тому

    ፈጣሪየ ሆይ እባክህን ከልጃቸው አገናኛቸው እባክህን የኚህን እናት ደስታ ሳቅ አሳየኝ አንተ ቸር ማሃሪ ነህ የሚሳንህ የለም
    እኚን እናት አተ እርዳቸው
    እሳቸው ጤነኛ ናቸው ልጅ ያለው የሳቸውን ህመም ይረዳል

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር የእማማን ልፍትና ድካማቸውን አይተህ እንተ አገናኛቸው መሲ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @titiyohannes9661
    @titiyohannes9661 3 роки тому

    ለወ/ሮ አየለች አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ፀሎተኛ ሀይማኖተኛ እውነተኛ ኢትዪጵያዊ።
    አስገራሚ ፀሎተኛ፤ ልጆትን ያገኛሉ፤ በህይወትም ይኖራሉ። የኔፀሎት ደግሞ ለእርሶ እማማ አየለች የሽምግልና ዕድሜዋት በደስታ ይሙላው የ38 አመት የፀሎት ፍሬ ያሳዪት።
    "እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋሞ"
    ለእግዛብሄር ቃል ያሎት እምነት ይርዳዋት።
    አሜን!

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 3 роки тому

    የኔ እናት እኔ እናቶች ሳይ እናቴ አባቶች ሳይ አባቴ እህቶች ሳይ እህቶቼን ወንድሞች ሳይ ወንድሞቼን ነው የሚመስሉኝ አላህ ይርዳወት እናቴ እርጅም እድሜ ይስጥልን ልጀወንም አላህ ከእርሰው ጋር ያገናኛዎት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hasmahasma5072
    @hasmahasma5072 3 роки тому

    የኔ እናት እህ እናት ምንም ታማማ አይደሉም የልጃቸው ማጣት ጭንቀት
    ብስጭት ሆኖባቸዉ እንጁ የሚገርመዉ
    በዚህ እድመያቸዉ አይምሮቸዉ በጣም
    ንቁናቸዉ እናቴ እግዚአብሔር ያገናኛቹ

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 3 роки тому +1

    እኔን የኔናት አንጀት የሚያንሰፈስፋ ታሪክ ነው ወላድ ይፈርዳል አይዞት የኔናት እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 3 роки тому +9

    ወይ አየሉ ሰበታ ኖራለች የሰበታ ሰው ትመስለኝ ነበር የውስጣን ማንም አያቅም ሰው እብድ ነው እሚላት አንድ ነገር ካየች አታልፍም ትናገራለች ትሳደባለች ምስኪን እግዚአብሔር ልጃን ይስገኝላት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +8

    ሰው እንዴት የሰው ልጅ ሰርቆ ይሰጣል?
    😭😭😭😭😭😭አይ ሕብረተሰቡ ራሱ እኮ ያሳብዳል አንዳንዴ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳወ እመ አምላክ ትርዳወ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому +20

    አኮ መሰረት አትጠራም ክክክክ መሲዬ አይዞሽ እኔ ከው አልኩኝ አንቺን ደሞ ሳሰብው ማዘርዬ አይዞት

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 роки тому +1

      እንደማመር ዉዶቼ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому +1

      እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 3 роки тому +2

    ክብር ለኢትዮ ኢንፎ ጋዜጠኞች እንደምን አላችሁ በዚህ ሰሞን አንዲት ሴት ብርሀኔ ካሱ የምትባል car. Acdent ምክንያት ሁለት ልጆቿንና ባለቤቷን ያጣች አቅርባችሁ ነበር በጣም ልብይነካል ታሪኳ እናእኔም ደውየአግኝሗት ትንሽም ያለኝን ላኩላት ፈጣሪ ያፅናት እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ማለት እወዳለሁ I hope. ይህን መልክት እንደምታዩት ተስፋ አደርጋለሁ

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 3 роки тому

      ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥህን

  • @matiyasberhanu9750
    @matiyasberhanu9750 3 роки тому

    አቤት ታድለው እማማ ከሌሎት ነገር ያሎት ነገር እጅግ ብዙ ነው .እምነቶ እጅግ ያስደንቃል "አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል " እንደተባለው ። ተስፋዎት ፅናቶው ያስቀናል ,

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 3 роки тому +12

    የኔ እናቴ እግዚአብሔር ይረዴት
    እድሜ ና ጤና ያብዛሎት
    እፍፍ ያሳዝናል

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 роки тому +5

    ኡፍፍፍፍ እዳው የናት ሰቆቃዋ መቸነው የሚያበቃ አምላኬ😭😭😭😭እግዚአብሔር ልጀወትን ያስገኘለወት ማማየ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @ቁረአንእናኪታብ
    @ቁረአንእናኪታብ 3 роки тому +8

    ኑ ቁረአን ሀድስ እንማር ቤተሰብ አድርጉ አላህ ሰውድ ለሚሰቃይወግንቻችን ፍትህ ያቅርብላቸው

  • @ruthdamese6958
    @ruthdamese6958 3 роки тому +1

    እኔን የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ያሳርፍልሽ አይዞሽ ልጅሽን ታያታለሽ ጌታ መልካም ነው አቤት የሰው ግፍ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @amsaluasefa7497
    @amsaluasefa7497 3 роки тому +1

    ሚስይ የኔ ውድ እናታችን ነበርች አየለች እኛ ቤት ትኑር ነበር ብታገናኝ እንጦጦ ኪዳነምህረት እነ ዘውዲቱ ብትያት ታውቃለች ድጋሚ ከተገናኘሽ አገናኝኝ ሚስይ የኔ መልካም ስው

  • @neu4569
    @neu4569 3 роки тому +2

    ኢሻአላህ በዱአ አንረሳዎትም አላህ እንደሚያገናኛችሁ ሙሉ ተስፈ አለኝ ያረብ
    ደስታቸውን አሰማን ❤❤❤❤❤

  • @goodthings7828
    @goodthings7828 3 роки тому +1

    This is smart woman not mad woman. You are hero mom. EGZEBHARE Lejone yagenanewo.

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 роки тому +1

    የኔ እናት አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እማዬ
    የኛ ሕዝብ ክፋት እኮ ወደር ያልተገኘለት ነው አምላኬ እማማ ኢትዮጵያን አደራ

  • @yetibalcha4733
    @yetibalcha4733 3 роки тому +1

    አየለች በጣም ይገርማል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እፃን ሆኜ ነው የማቃት አይዞሽ ፈጣሪ ደራሽ ነው የሰበታ ሰው ያቃታል

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 роки тому +1

    Awww this is so sad she made me cry! This mom crying out loud to see her stolen baby girl /Doughter! We need to help her! I’ll ask around if someone knows someone in Sweden! My gosh what a beautiful strong mom she is! I’m so proud of her! Jegena yethiopia enat that’s how it looks like ! I’ll help her if I can find something! May god bless you and give u long life for the strength and the beautiful loving mom you are! And May god bring your baby girl home. We love you our beautiful mom! Blessings to this jegna beautiful mother who never gave up on her baby girl after all this years been stolen from her maternity’s bed! This is wrong I’m a mom of 3 kids too. This hurts this is so deep you will always be in prayer 😢😢😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    እባካችሁ ወገኖች... በ ፈጣሪ ስም
    ሼር ሼር ሼር .... ስሆን ላይክ
    ስብስክራይብ.... መልካም ኮመንት
    ምንም ማለት አይደለም ሁላችን
    ከ እናት ነው የተፈጠርነው... እኝህ
    እናት ... አንጀቴን ነው የበሉት
    አርፕ... መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ
    ስደት ስደት ነው... በዚህ ላይ የወገንን
    ስቃይ መስማት ደሞ.., ያመኛል
    🙏🙏🙏… ጌታ ሆይ የሚሳንህ አንዳችም
    ነገር የለም እና... እናት እና ልጅን... አገናኛችው 🙏🙏🙏

  • @amnahayenalem1551
    @amnahayenalem1551 3 роки тому +7

    በጣም ያዛዝና ልብ ይነካል
    ፍትህ ሳውዲ ለታሰሩት ወሀኖቻችን

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 3 роки тому +3

    😭😭ጀግናበእውነት
    እግዚአብሔርመልካሙን
    ያሰማዎት

  • @yeti2828
    @yeti2828 3 роки тому +18

    የሚናገሩት ግን ልክ ነዉ

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    የትኛውም አይነት ፈተና ቢሆን ዘላለም አይጸናም። የሆነ ሰአት ላይ ይወገዳል። ስለሆነም መከራዎች የሚቀረፉበትን እለት በትእግስት መጠባበቅ በራሱ ዒባዳ ነው።
    ኢብኑ ረጀብ አልሀንበሊይ

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 3 роки тому +1

    ምሰኪን:ሲያሳዝኑ:በልጃቸው:አይምሮአቸው:ተነክቷል:እኔን:እናቴ:እግዚአብሔር :ያገናኞት:ያማል።😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃቹ

  • @semiraleyn3846
    @semiraleyn3846 3 роки тому +1

    እኛ ሰፈር አንድ ሴት አለች ትንሽ ልጅ አላት ልጇን የመቷታል ሴትየዋን ሊያሳብዱት ከቤቷ ሊያሶጣት ግረበት አንዳድ ሰው ጤነኛ ሰውም ያሳብዷት ነው አሁን ብቻዋ ታወራለች

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 3 роки тому +3

    እግዚኣብሄር ድኻምዎትን ይይልዎት ደስታዎትን ያሳየን እናት

  • @נדבסלולר
    @נדבסלולר 3 роки тому +1

    እናቴዋ እግዝአብሔር የልቦን መሻት ይሙላሎት ሠዉ የሠዉን ችግር ቀርቦ ከመጠየቅ መፍረድ ይቀለዋል

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +2

    አይየኔእናት ልጅነው የሚፈልጉት ፍፍፍሰያማል ፈጣሪ መልካም ነገረ ያሰማን 😥😥😥

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 роки тому +1

    አሁንም አይምሮዋቸው ትክክል አይመስለኝም አላህ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው የኔ እናት

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому

    ወይ ይቺ እናት በጣም አሳዘነችኝ😭በልጅዋ እንዳዘነች ህይወትዋ እንዳያልፍ:: ቢያንስ ልጅዋ ? አለሁ ብትላት ትፅናና ነበር::

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 роки тому +1

    Also our sister Messi thank you for your support and patience to our people’s!

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 2 роки тому

    እናቴ አስለቀሱኝ አይዞት ፈጣሪ ከፈቀደ መገናኘታቹ አይቀርም ግን ስልክ ቁጥ ቢኖር ጥሩ ነበር😭😭😭😭 አረጋሽ ያሏትን ማግኘት ብንችል ብዬ ተመኘው እኔም የምኖረው ሲዊዲን ነው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    ወይ መስዬ በዙ... ድንቅ ተስጥኦ
    ወድውም ባይሆን... ቁጣችውን.. ወደ
    ፍቅር መለሻችው.... አንቺስ አቦ ልዩ
    ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍👈

  • @shalatube9999
    @shalatube9999 3 роки тому

    New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና እናት

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 роки тому

    መሲ ተባረኪ አንቺ ከገባሽበት ያገኟታል ፈጣሪ አይኗን እንዲተያየ ያብቃቸው።።

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 роки тому +1

    የኔ እናት እዴት እዳዛዘኑኝ እግዛቤር ይርዳወር ፀሎተወትን ይስማው እግዛቤር ኡፍ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 3 роки тому +6

    ኢሄ ግን በሰው ሂወት ጣልቃ መግባት ነው ካዘኑ ለምን እናትየውን ጠበል አያስጠምቁም እኛ አገር ትንሽ ከተቸገርሽ ተሰሚነት ስላለው ሀብታም ያዝብሻል በጣም ያሳዝናል ልጅን ከናት ነጥቆ እንዲ ላለ ኑሮ መዳረግ ምን ይሉታል ????
    እረ ቆም ብለን እናስብ !!!!!!

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +2

    የኔናት እግዚአቢሔርእሚሳነው የለም መልካምነገ ያርግ

  • @genetayele9059
    @genetayele9059 3 роки тому +17

    ለጃቸውን ቢያገኙ ፍፁም ጤነኛ ይሆናሉ

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 роки тому +1

      ትክክል እኔም አውቃለው ልጃን ስታገኝ ወደ ጤናዋ የተመለሰች እናት።

  • @sophiagualu1832
    @sophiagualu1832 3 роки тому

    የእኔ እናት !!!!!!!አስተዋይ ናቸው ያበዱት ጎረቤቶቹ ናቸዉ

  • @bertamekti1902
    @bertamekti1902 3 роки тому +1

    እግዛብሔር አምላክ ሆይ የዝችን ሚሰኪን እናት ለቅሶ በደሰታ ቀይርላቸው ሰለናትክ ድንግል ማርያም ብለክ ገብኛቸው

    • @hymanotabera3231
      @hymanotabera3231 3 роки тому

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው በጣም ያሳዝናሉ😌😌

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 3 роки тому +3

    አዩዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የልጇ ነገር እንዳባካናት ነው

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ

    እግዚአብሔር አምላክ አይኗን ያሳይወት በጣም አስለቀሱኝ
    ሙሉ ጤነኛ ናቸው የህብረተሰብ ችግር ነው
    የወለደ አንጀት ውስጣቸው ነው ነው የተነረገበገበው የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳወት

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    ውይይይይ የኔ እናት እፍፍፍፍ ተናደዋል በጣም ልባቸው ተሰበር እመቤቴይ ልባቸውን ትጠግናቸው ከልጃቸው ጋር ያገናኘችሁ እናት

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 роки тому +1

    መስዬ እባክሽ ትያትና ትሙት በእመብርሓን በናፍቆት ልባቸዉ ቆስሏል