ለቁርስ እና ለመክሰስ የሚሆን በጣም ልዩ የሆነ ፈጢራ አሰራር ! The best fetira recipe you ever came across! 🔥🥢🍴💯🥟

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 роки тому

    ያምራል እህት ማሸአላህ በርች

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 3 роки тому +1

    ማሻሀላህ ሀኑ በጣም ቆኝጆ አሰራር ነዉ ያሰየሽን እጂሽ ይባር

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ፍርቱና

    • @deserve6710
      @deserve6710 2 роки тому

      @@AjyetsKitchen 十J

  • @kidukidu9073
    @kidukidu9073 3 роки тому +8

    በጣም ያምራል እኔም ሼፍ ነኝ ግን ሁሌም ምግብ ስራ ለኔ ልክ እንዳዲስ ነው በጣም ማየት እወዳለው እጅሽ ይባረክ

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ሼፍ!

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому

    ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው👍

  • @ባላገሯ-ዘ4አ
    @ባላገሯ-ዘ4አ 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም ጎበዝ😍😍🙏🙏🙏

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 роки тому +2

    "F E T I R A" you better call it "F E T E R A" because it is looks like your own creation, I think. Great snack! Well done you! Bravo! Gobeze!

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ሀሳብአመጣሽ እኔ ፈጢራ በመለዋህ አይነት ተጋግሮ ነው የምሰራው ይሄ ግን በጣም አሪፍ መንገድ ነው በዚህ ላይ እንደ ኦርጅናሉ ማሩ እጅ አያጣብቅም አያጨማልቅም በሹካ ይበላል
    እጅግ በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ ባለሞያ ጎበዝ በርቺ

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ለቆንጆ ኮሜንትሽ መቅደስ! ጥሩ ነገር ይዤ ለመምጣት እሞክራለው!

  • @hayatgebeyehu2182
    @hayatgebeyehu2182 3 роки тому

    Look Delicious hani we gone try it

  • @hadasgesessew8978
    @hadasgesessew8978 4 дні тому

    Cashu wetet endet new yemisera

  • @etbeam7629
    @etbeam7629 3 роки тому +1

    Ejesh ybarke

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @jamilahali910
    @jamilahali910 3 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍነው ግን መጥበሻው ትንሽ ተለቅ ያለ ሲሆን ይመቻል

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 роки тому

      እኔ ኮንትሮል ለማድረግ እንዲመቸኝነበረ, በትልቅ መጥበሻም በደምብ ይወጣል

  • @melikaseifu4305
    @melikaseifu4305 3 роки тому

    Looks yummy!!

  • @titi435f
    @titi435f 3 роки тому

    Looks delicious 😋

  • @ferdowsgazali5597
    @ferdowsgazali5597 2 роки тому

    Yummy

  • @rukiyabedru4618
    @rukiyabedru4618 2 роки тому

    ቆጆነው ግን መጥበሻው አይሆንም

  • @sofiyasofi6724
    @sofiyasofi6724 2 роки тому

    Macaresha laye mar matekam ayechalem

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 роки тому

      በደምብ ይቻላል እኔ ማሬ የኢትዮጵያ ወፍራሙ ነበር በጊዜው በማርም በጣም ነው ሚጣፍጠው

  • @faizamuhdene3391
    @faizamuhdene3391 3 роки тому

    👌

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 3 роки тому

    Yummy 💕

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 3 роки тому

    እህት በቅንነት ደምሪኝ ያምራል የሰራሽው

  • @MeronTakele-wr2kb
    @MeronTakele-wr2kb Рік тому

    Meron

  • @MeronTakele-wr2kb
    @MeronTakele-wr2kb Рік тому

    Meron of

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 2 роки тому

    ድምፅሽ አይስማም

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 роки тому +1

      ይቅርታ እናት በሌላ ስራዎቼ ለማስተካከል ሞክርያለው ያልገባሽን ቦታ ጠይቂኝ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 роки тому +1

    ደምሬሻለሁ በቅንነት ደምሪኝ

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 2 роки тому

    Yummy