🔴የፕላስቲክ ኮርኒስና የጂብስን ኮርኒስ ውበት እና የጥንካሬው ልዩነት🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 380

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  2 роки тому +28

    የኮርኒስና የጂብሰን ዋጋ ልዩነት
    t.me/jamaljm8p
    📞0948489872🤳🥰🙏

    • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
      @ሀቢባ-ቈ5ጐ 2 роки тому

      ጂምሶኑ ከብላስትክ ኮርኒሱ ይቀንሳል እደ እኔም ኮርኒስ ላሰራ ነበር ግራ አጋባህኝ ሰርቢሱ ብላስትክ ነበር ያረኩት ትልቁን ጂምሶን ላርግ እደ የጪቃ ቤት ነው ወጩ አድ ከሆነ

    • @meremnigusemuzeyen7634
      @meremnigusemuzeyen7634 2 роки тому +1

      ጀሞ አህለን ወድም ጠክር
      አተ ወረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      @@ሀቢባ-ቈ5ጐ ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@meremnigusemuzeyen7634 ደምሪኚ

    • @هيدراال
      @هيدراال 2 роки тому +1

      💘💘🥰🥰💪💪🌹🌹👌👌👌👌

  • @jooojalabdouli674
    @jooojalabdouli674 2 роки тому +78

    እሥኪ ለዱኒያቤት እድሕ ጭንቅ ጥብብ አለን ላሔራሥ አይ ሠዉ ሥንባል መጨረሻችንን ያሣምረዉ

    • @nas7117
      @nas7117 2 роки тому +1

      በጣም

    • @mesertmesert208
      @mesertmesert208 2 роки тому

      😍💚💚💚💚👌

    • @ሡሡቢትሙሀመድ
      @ሡሡቢትሙሀመድ Рік тому +3

      ለዚሁብለሽመስሎኝ ስደትየምትከላፈችዉ ዉዴ ብቻአላህ ሁሉንምነገር ያግራልን እጅ

    • @Fatuma-eg8sg
      @Fatuma-eg8sg 7 місяців тому

      አሚንወላሂ

  • @medewelotube
    @medewelotube 2 роки тому +112

    አትጨነቁለት ለቤት ሽኣመት ኘንቀመጥ አብሽሩልኝ

    • @መልካምንግግርሠደቃነው
      @መልካምንግግርሠደቃነው 2 роки тому +2

      ትክክል ማንም አያስቤለት😂👍

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому +7

      አይ እኔስ እንኳን ለኮርኒስ ልጨነቅ ቤቱም አልተሰራም 😥😥😥👈

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 роки тому +2

      @@rahma-pc1fp የኔ ቢጤ እኔም ቦታም የለኘ ቤትም አልሰረዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@መልካምንግግርሠደቃነው ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@መሬምወሎቱይብ ደምሪኚ

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg 2 роки тому +14

    ጀማል በአሁኑ ሰአት ጂብሰን ለ60ቆርቆሮ ስት ይወስዳል እና ለ50ቆርቆሮ የሚለውን ባለሙያ ይዘህ ስራልን ወላሂ እኛ ስንጠይቅ ቤተሰብ ውድ ነው አትችይውም ይላሊ ባለሙያ በዝርዝር ያስረዳን የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      62ቆርቆሮ።አሁንአደለምጀ።እሰክጀብሰም።እሰኩሬኒሰ44000ንወ

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 роки тому +13

    አይ ፈተና እደውእደዚህለፍተን. ሥንትአመትእንኖርይሆን እኛሥደተኛኞች. አላህ በሠላምለሀገርሺአብቅቶሺየምኖሪበት የምትወልጅየምደሪበትያርግሺባለቤቲቱ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +33

    ቁልፍ ያለ መክፈቻው
    ተሰርቶ አያውቅም
    ፈጣሪም ለችግሮቻችን ሁሉ መፍትሄ አዘጋጅቷል
    ለመክፈት የሚያስፈልገን ትዕግስት ብቻ ነው።

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና 2 роки тому +5

    ምርጥ ነው ጀማል ዱንያ ልባችንን ወሰደችው የአኼራው ቤታችንን ያሳምርልን ያረብ እኔም ገና አልሰራሁ በስደት አመት መቁጠር ብቻ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 2 місяці тому +1

    እኔ ጅብሰም ነበር ምርጫየ ጎረቤቴ ቆርቆሮዋን በረዶ ለድሎት ጅብሰሙ ተበላሸባት ዝናብ ገባው እናም ለጭቃቤት ፕላስቲክ ሀሪፍ ነው

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ አሏህየምትደሰችበት ያድረግልሽ ፕላስቲኩም በጣምያምራል

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ወድም ጀማል ገና ነገ ቀብር ገብተን አፈር ይጫነናል እኮ ለዱኒያ ቤት ብዙ አያስጨንቀኝም ኘላስቲኩም አቅም ላለው ነው ከሌካችሁ በኬሻም ይሁን ዋናው የውስጥ ደስታ ነው ምነው ሀገሬ ገብቼ አገር ሰላም ሆኖ እኬዳቤት በኖሮክ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 місяці тому

    ጀማል የምታቀርበው ኢንፎርሜሽን በጣም አሪፍ ነው ግን ቪዲዮውን ስቀርጻት አሯሩጠው ረጋ አድርገው

  • @fatema7
    @fatema7 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ጀማልወድማችን ለምታመጣልንነገር

  • @Fatuma-eg8sg
    @Fatuma-eg8sg 7 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ስደተኞች አላሄ በሠላም ላገራችንያብቃን አደራሻችሁየትነዉእምታቁነገሩኝ

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o 2 місяці тому

    ማሻአላህ እኔም በቅርቡ አሰራለሁ ኢሻአላህ

  • @EmuFyizaእሙፋይዛTube
    @EmuFyizaእሙፋይዛTube 2 роки тому

    ማሻአላ ብያለሁ አህታቺን ጀማል የህታቸን ሰንት ፈጀባት ቆንጆቤትነው

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 2 роки тому +8

    የመዳምቅመሞችሰውእደቤቱእጂእደጎረቤቱ አይኖርም ግዜያችንንእንጠቀምበትቤቱአምሮ እድሜያችንካለቀብሆላ ልጅከየትምአይጣም ምርጥ የማዳበሪያኮርኒሴንአረግአለሁየምንጅብሰምየምንፕላስቲክ

  • @Sofya792
    @Sofya792 2 роки тому +37

    ወይጣጣ ሳስበው ደከመኝ🤔🤔
    አላህ ቤቱን አሟልቶየስራ ባል ይስጠኝ 😁😋ደርቄምአልሞት😭

  • @Lguama
    @Lguama 2 роки тому +14

    ውበት ጅብሰም ጥንካሬ ብላስቲክ በዛ ላይ አይከብደውም

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 2 роки тому +2

    መሻ አላህ አረቢያን መጅሊሱ በጣም ያማምራሉ አሁን የዚህ አይነት ደሴ ይኖራል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      አይኪድ ይኖራል ውድ ግን ውድነው ብለዋል

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 роки тому +14

    ምንም ብታምሪ ዱኒያነሽ ዝበለን ነዉ የምንለፋዉ ጥለንዉ እንሄዳል

  • @ራህማዩቱብ-በ7ሐ
    @ራህማዩቱብ-በ7ሐ 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሁሉም ያምራል 👍

  • @SerenePrairieAnimals-bf3ug
    @SerenePrairieAnimals-bf3ug 9 днів тому

    የቤታን ባለቤት የሰራላትን ማግኜት እንፈልጋለን ቤቱ ያምራል

  • @ሰአድነኝተወደቃሉ
    @ሰአድነኝተወደቃሉ 2 роки тому +3

    መሻአላህ ነዉ ቤቱ ይሄን አይነት ቤት ለመስራት እድሜየን መጨረስነዉ ባሁን ሰአት

    • @rahmahmahamad4292
      @rahmahmahamad4292 Рік тому +1

      አጨረሸም'ጠክሪ'ተሠራሽ'ትሠሪአለሽ''የምንእድሜልኬንነው':ካሁኑ'ተነሽ''አረገውአለሁእጂ'አይሆንምአይባልም'ብቻከአሏህበታችእቅድአውጪ''ከሥደትምንአተረፍኩበይ''እናትእና:አባትሽ:ግደታየሚያሥፈልጋቸውን'አረጊ'ግደታየሆንውንያንኑም'ሙዝብለሽ'ለትንሽለትልቁ'ሌላማንንምአትሥሚ'::እኔ'4አመት'ሠረቸአገረሥገባ'ቦታኳአይገዛም'ደመወዙምእረካሽነበረ700'በሣኡዲ:ሢቀጥልበባክነውሀዋላአይደለም::ለደወለው'ሁሉ'ሥጪልኝአቦጋለሽ'እልነበረእናቴን'እረታይ'ሥመጪይቆጪሻል:እየተመዘዘእያለቀነውአልተጠራቀመምሥመጪ'ላችሥትለኝነበረ'አልሠማም:ሥኸድ:እናቴያለቸውሆን'ድጋሜ'ተመልሽ'መጣሁ'እቅድአወጣሁለራሤየሚል'አሁን'መሥከረም'ቢደረሥ5አመቴነው:ተኩትራትምወጣሁ'

  • @___-lc4nz
    @___-lc4nz 2 роки тому +4

    የሙእሚን ሀገሩ ዱኒያ አይደለችም ዱኒያ ያዉ ዱኒያናት የእዉነት ቤታችን አፈር ነዉ ሰለዚህ ብዙ አታሸብርቁ

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 28 днів тому

    ሰፕስክራይፕ አርጌሀለው ጥያቄዬን መልስልኝ ፕሊስ ከቡታጅራ የፕላስቲክ ኮርኒስ ለአምሳ ስድስት ቆርቆሮ ዋጋ ስንት ይፈጃል?

  • @ifnaanjibril4440
    @ifnaanjibril4440 2 роки тому +1

    Wow maashaa aallah hub now wollah wow 😱🔥❤

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ አረብያመጅልሱ በጣም ያምራል

  • @Magdes-hu1jx
    @Magdes-hu1jx 3 місяці тому

    ጀማል አረብያመጅሊስ ማሰራትፈልጊነበር

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    እውነትህነው ጀማል

  • @sadaelhamsada4995
    @sadaelhamsada4995 Рік тому

    ዋው ማሻላህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +2

    ጀማል የውጩን ግድግዳ ዲዛይን የሚሰራ ባለሙያ የምታውቀው ካለ አገናኘኝ

    • @tabiaNbg
      @tabiaNbg 2 роки тому

      እኔምሢያምር ማሻአላ

  • @ያረብ-ኘ5ኸ
    @ያረብ-ኘ5ኸ Рік тому

    እሰይ የኔ ጄግና ❤

  • @Aaaa-nf8vt
    @Aaaa-nf8vt 2 роки тому +1

    መሸአለህ መሸአለሀ መሸአለሀ ደሰሲል

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 4 місяці тому

    ወንዲማችን ጀማል ጅምስን አሁን ሁለት ሳሎን ለማረግ ስንት ይፈጃል እስቲ አሳውቀን ወንዲማችን

  • @mahboobaseid5036
    @mahboobaseid5036 Рік тому

    ማሻአላ

  • @yegnabet20tube
    @yegnabet20tube 2 роки тому

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንካን በሰላም መጣህ ወድ ወድማችን በርታ በጣም አርይፍ ቆይታ ነበረ በዙ ነገር እንጠብቃለን ወደፊት 👌🏿👌🏿👌🏿

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +16

    ወላሂ እኔ ከጀመርኩት 2 አመት እስካሁን አላለቀም በጭቀት ልሞት ነው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው ያሰባቸውን አሏህ ያሳካላቸው 😔

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 2 роки тому +7

    የብላስቲክ ይበልጣል ለጨት ቤትም የሚመከርው

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 роки тому +1

      ለእንጨት ቤት ፕሌስቲኩ ይሻላል ምን ይሻለኛል ጅብሰኑ ይከብደዋል አሉ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 роки тому

      @@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ አዎ እድሜ የለውም እያሉ ነው

  • @ሀያትእንድሪስከወሎ
    @ሀያትእንድሪስከወሎ 2 роки тому +10

    እድሜችንን በቤት መስራት ጨርስን ሞት ይመጣል ያረቢ ባልን እምንብቃቃያርግን ያውዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ምን ላይነበሩ. የእኛ የስድት እህቶች ከስውቤት መስራት ሽሪአችን አይፈቅድም ግን ዝምብልን እንልፋልን ብዙ እህቶች ስራ ተው የኛ ጎድኛች በስውሀግር ሂውታቸው አልፋል እና እህቶች ባላችሁ ትደስቱ በትንሽ ነገር ለመብቃቃትሙክሩ ብቻ ለቅብራችን ይሆን አሳባችን ያረቢ

  • @hshs2981
    @hshs2981 2 роки тому +4

    ለጭቃ ቤት ተፕላስቲክ አስገቡ ቤቱ ትንሽ ቀዳዳከገባበት ድርምስነው ሚለው

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 роки тому +1

      ወላሂበይ

    • @amotube7780
      @amotube7780 2 роки тому

      መደርመሥ ብቻ ሳይሆን ይከብደዋል ለቤቱ

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 2 роки тому +8

    ለጥራቱ ለመልኩ ልክ ነህ ነገር ግን ጥሩ እድሜ የሚኖረው ብላስቲኩ ነው የሚሉት ብዙዎች ናቸው

  • @RehimaAdem-bb9vk
    @RehimaAdem-bb9vk Рік тому

    ዋው

  • @hibaeisar1507
    @hibaeisar1507 2 роки тому +3

    ለጪቃ ቤት ጂምሰሙዉ ብዙዉም አይደለም የበላሥቲኩ ይሻላል

  • @lailaaila9342
    @lailaaila9342 2 роки тому +5

    ዋጋም ብትናገር ጥሩ ነው

    • @Mediuuuu
      @Mediuuuu 2 роки тому

      ይሄ ፎጋቢቆርጡት አይናገርም ዋጋ ምቀኛ ነው 🙄😏

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 2 роки тому +5

    ጅብሰም እርጥበት አይችልም ቆርቆሮው ካፈሰሰ ኮርኒሱ ይወድቃን ብላስቲክ ግን ለውበትም ጥንካሬውም ሀሪፍ ነው

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 роки тому

    Mashe Alahi eni kemnm belay ebete siyamir desi yelegal

  • @عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و

    አንተ ዩቱብ ዶላር እየከፈለህ ነው እንድህ አውባለሁ ብለህ የተነሳሀው ጀማል እኔ የሳር ቤት ነው የምሰራው የሞላልህ ነህ አንተ ጀማል😁😁🥰🥰🥰

    • @mesertmesert208
      @mesertmesert208 2 роки тому +1

      😍😍😍🤲👌

    • @ተሥፈኛነኝ
      @ተሥፈኛነኝ Рік тому +1

      @@mesertmesert208 አብሽሪ ደሀዉም ክብሩም አንድ ጉረጓድነዉ የሚገባቸው

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 2 роки тому +1

    ጀማልየ እድት ነህ እሻ አላህ ባቴን ስጨርስ ታሰራልኝ አለህ ቆቦ ነው ቲሄድ አለህ

  • @abebaabeba7208
    @abebaabeba7208 2 роки тому

    የእንጨት ነዉ ወይስ ብሎኬት

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 Рік тому

    ጀማል ወሎ ቦረና ወግዲ ታደርስልኛለህ?

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Рік тому

    ማሻአላህሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 2 роки тому

    ከጭት ቤት ጅብሶም ይቼላል ወይ ዋጋዉስ ምን ያህል ይበልጣል አቡ ነኢሚ መልስልኝ

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 роки тому +8

    ያኡመተ ሙሀመድ እየገባሽ ልጅሽን ውለጅ እያንንዳድሽ

  • @FaredaFareda-v9w
    @FaredaFareda-v9w 4 місяці тому

    ኮ ቻ የት አካባቢ ነው ጀማል

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +1

    ካለምንይቸግራል አልሠማህም እንዳቅሜአርጌመግባትነዉ ሽ አመትላልኖር

  • @fatumaseid7608
    @fatumaseid7608 2 роки тому +1

    እኔኮ ጥያቄ የሆነብኝ ሲቆሽሽስ እደት ነዉ የሚታጠበዉ??

    • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
      @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 роки тому

      የጂብስኑ ሲቆሽሽ ቀለምነው የሚቀባው የፕላስቲኩ ማጠብ ትችያለሽ

  • @zabeebazabeeba4932
    @zabeebazabeeba4932 Рік тому +1

    ሢጀመር የበለሥቲክ ኩርኒሥ ይሻላል የጅብሡ የጭቃቤት መሸከም አይችልም የትንሽ ግዚ ይሰራና በራሡ ግዚ ቀሥ በቀሥ ይፈራረሳል አጉቲ አሠርቱ ነበር በሡሥት አመቱ መፈራረሥ ጀመረ

  • @HappyAlligator-mb8mt
    @HappyAlligator-mb8mt 9 місяців тому

    ወዶችየ ፕላስቲክ ነው ለጭቃ ቤት ጥሩ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሲያምር

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому

    እኔ እምለወ ደሤ ውይሥ አድሥ።አበባ ነወ ኦረጀናሎ።የሚሥራው ድሤ አፍረ።ለአፍረ እያከባሎነወ እንደት።ነወ አድሥ የሚባለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሳሊምTube
    @ኡሙሳሊምTube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ውራህመቱላሂ እንካን ድህናመጣሽልኝ ውድ መሻአላህ በጣም ድስ እሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ በያለነበት አላህ ይጠብቅን እህቴ ብዙ እንጠብቃለን ግና በርችልኝ ለነበርን ቆይታ እናመስግናልን ውድዋ እህቴ በርችልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +1

    ምን አደረቀኝ ማዳበሬ አሎጥረውም እዴ ጂብሰም በጭቃ ቤት አይመከርም እኔ አሰሪወቼ ቤት ተሰነጣጥቋል ለዛውም የቡለኬት ቤት

    • @اببال-ت4ز
      @اببال-ت4ز 2 роки тому

      እውነትሽነው🙄🙄

    • @اببال-ت4ز
      @اببال-ت4ز 2 роки тому

      ምንይሆነል ግን ሁሉ ሰው ያሰራዋል እኔ ላሰራ ነበር

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 роки тому

      @@اببال-ت4ز ቢወድቅ እኮ ሰው አይተርፍም

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo Рік тому

      @@Dubai825 ኡኡኡኡ

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ

    ስንት ነው ግን ኮርኒሱ

  • @taibaa1855
    @taibaa1855 2 роки тому +1

    ማሻአላህ
    ሱበሃንአላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላሁአክበር
    ላኢላሀኢለላህ
    ሱበሀንአላህወቢሀምዲሂ ሱበሀንአላህለአዚም
    ላሀዉላወላቁወተኢላቢላህ
    ሱለላሁአለይሂወሰላም

  • @TurgaHasan
    @TurgaHasan 10 місяців тому

    ጀማል 80 ቆረቆሮ ጀምሠም የብላሲቲኩ ሲንት ይሆል ንገረኚ ብረ በላኚ በጣም

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb Рік тому

    ጂምሰን ለጭቃ ቤት ይሆናል እደ

  • @burtukanararsa7777
    @burtukanararsa7777 Рік тому

    zuliyaa mindino jemal

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጤና ትኑርበት ጀማል ዩቱብ ተከፈለትኩ አድ አመት ሆነኚ አላድግ አለኚ ይኸው አምስት መቶኳን አልሆነም እስኪ ሰር እያረክ ደጋግ እህቶቸ ያበረታቱኚ

  • @Sama7-w8n
    @Sama7-w8n Місяць тому +1

    ጀማል ቁጥር

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 роки тому +2

    እኔደሁ በሰዉ ቤት ነኝ ቤቱ ካለቀ ስንት አመቱ አይ ኧረ ያረብ የእርፈት እጀራ ወፍቀን

  • @seadafseyd2195
    @seadafseyd2195 2 роки тому +2

    ባለጂምሰሙ እደት እደሚያምር

  • @toybayimam
    @toybayimam 2 роки тому +2

    አወ አሁንታዳ ዘንድሮ ዝናቡ ጂብሡን አበላሽቶታል ሣኡዲ ወላሂ የኛቤት አፍሦ ጂብሠሙ ተበላሽቶ ሸንቁረዉታል

  • @meskoamin4422
    @meskoamin4422 2 роки тому

    Jebsn be anchte bet yichelale ____ ??????

  • @cd4076
    @cd4076 2 роки тому

    መሻአላህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 роки тому +2

    የጨቤት ነው እደዝህ የሆነው መሻአላህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому

    መስተዋት ጥንካሬና የተሻለውየበረዶውነውደ ግን

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 2 роки тому +4

    እረ በአላህ አትዋሽ የጅብሰሙ ለብሎኬት ነው እንጅ ለእንጨት በጭራሽ አይረባም በዝናብም የመውረድ ባህሪ አለው አሉ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ያምራል አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ሰላምናችሁልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መረዳዳት ወዋደድን ይስጥልን አንድነትን ሁሊየም ያድልልን አብሽሩ

  • @mywollokombolchafrist
    @mywollokombolchafrist 2 роки тому

    ጀማል እቃ የሚቀበለኝ ስው እሲ አገነኝን ከአድስ አበባ ኮምበልቻ

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 4 місяці тому

    ስማማ ራያ ቆቦ ታደርሳላችሁ እኔ እፈልጋለሁ መልሱልን ቤቴን ጨርሻለሁ ተመስገን ከቻልክ መልስልኝ

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 2 роки тому

    Tara cafesese weye begone feast Cale ewunetachewun nw gibesem ayihonem

  • @ማርያምእናቴ-ጨ4ፐ

    ስት ክላስ ነዉ

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому +1

    አሠላማሊኩም፡፡፡፡ሰላምናችሁ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 роки тому

    አርኔ ትችው አገር ልገባ ነው ትችው ብወልድ ይሻላል በጌዜቅቅ

  • @አልሚቱብ
    @አልሚቱብ Рік тому

    ዛላምድነዉ

  • @SemiraGirma-o8k
    @SemiraGirma-o8k Рік тому

    እስኪ ከደሴ ወደአልብኮ ሚሰሩ ከሆነ እኔ እፈልጋለሁ

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 2 роки тому +3

    ማሻአላህ በጤና በደስታ ምኖሪበት አድርግልሽ ቤት ሲጠናቀቅ ያስደስታልጂ ወጩ አይወራ

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ 2 роки тому

    እራያ ቆቦ ታደርሳላችሁ

  • @hawa8490
    @hawa8490 Рік тому

    ረከባድነው ለዱንያቤት ሥናብለጨል ጭ በሠው አገመቅረታችን አላህ ይገዘን

  • @zaharamohamed8056
    @zaharamohamed8056 8 місяців тому

    እኔ ምለው የኔ ቤት የእንጨት ነው ግን ውስጡም ግርፍ ነው ግን ጅምሰም ኮርኒስ ፈልጌ ግን ከእንጨት ቤት አይችልም ያዕኔ መሸከም አይችልም እየወደቀ ነው ብለው አስፈራሩኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ደግሞ እኔ ወድቆ እንዳይጫነኝ ፈራሁ እና ፕላስቲኩን ላድርግ እያልኩኝ ነበር

    • @ZinatHabsh
      @ZinatHabsh Місяць тому +1

      ብላስኩን አድርጊ ጅብሠሙ ጅልነው እኔ በብላስቲክ ነው ያስደረኩት

  • @anshahassan
    @anshahassan 2 роки тому +4

    ጭቃ ቤት ላይ ስራሚክ ኮርኒስ የምታረጉ በሠላም ነው ግን

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 роки тому +1

    ጀማል ወግዲ ታደረሳላቹሁ መጅልስ

  • @momiifkr6340
    @momiifkr6340 2 роки тому

    አብሽር

  • @fatum164
    @fatum164 2 роки тому +2

    እድሜ ልኬንም ብቀመጥ እደዚህ አድርጌ የምሰራ አይመስለኝም😌 እደውም በዚህ ጊዜ ሁሉ ነገር በተወደደበት ዘመን እደው የጀመርኩት ባለቀልኝ እህታችን ማሻአላህ በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ ማሬዋ💞💞👍

    • @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ
      @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ 2 роки тому +1

      እር የኔ ውድ ትስፋ አትቁረጭ ይሰርልል

    • @fatum164
      @fatum164 2 роки тому

      @@ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ ኢሻአላህ ማሬዋ❤🙏

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv 2 роки тому

    መሸአላህ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 роки тому +2

    ኧረ ወሎ ዙሪያ የሚሰሩ አናፂወች ይመቻቸው እውነትም ባለሞያ ማሻአላህ ብያለሁ በኛ ሀገር በጣም አናደውኛል እኔ ቤቴን እቤ የውጩን ግርግዳ ባለ መስመር አድርጉልኝ ብየ ልክ እንደዚህ ፎቶ ልኬላቸው አንችልም አላሉኝም እንደት እንዳናደዱኝ እንደው ሀገር ስገባ እኔም ብሆን እሰራዋለሁ እንጂ ይሄን ድዛይን በጣም ነው የምወደው

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 роки тому +2

      በየቦታው ይሂዳሉ ማሰራት ትችያለሽ

    • @SerenePrairieAnimals-bf3ug
      @SerenePrairieAnimals-bf3ug 9 днів тому

      ቁጥራቸውን አስቀምጡልን ይሄንቤት የሰሩትን​@@mekasja6442

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 2 роки тому

    አይቻልም በአቅማችን ነው ፕላስቲኩ

  • @m1band688
    @m1band688 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉