ቤተሰብ መርዳት ያለብን እስከምን ድረስ ነዉ?…life in America​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #lifeinamerica #familysupport #yoyostube
    በዚህ ቪዲዮ በየትኛውም አለም ላይ ያላችሁ ዲያስፖራዎች ቤተሰብን መርዳት ያለብን በምን ልክ ነው የሚለዉን አንስተን እንወያይበታለን።

КОМЕНТАРІ • 29

  • @fikir8364
    @fikir8364 9 місяців тому +9

    9 ደሃ ቤተሰብ ያለው እሱ ተጨመሮ 10ኛ ይሆናል ይባላል
    መጀመሪያ እራስን የተሻለ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ከዛ ለእናት እና ለአባት ቋሚ መጦሪያ መስጠት ነው ይህ የኔ መመሪያ ነው

  • @EskedarTilahun-w9d
    @EskedarTilahun-w9d 8 місяців тому +1

    ኣንቺስ ልዩ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 9 місяців тому +5

    thanks Yo ምክኒያቱኮ የገንዘቡን value ስለማያቁት ነው

  • @mesimesi1662
    @mesimesi1662 9 місяців тому +4

    ትክክል ነው የተናገርሽው የሚገርመው ልከሽም ምስጋና የለው አሁን ላይ ግን እንኳን እምልከው የራሴንም ቢል መሸፈን አቅቶኝ ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ ሆኖብኛል ለልጆቼ የተቀመጠ ሳይቀር ልኬያለሁ ይህ ግን ስህተት ነው

    • @Amdo.m
      @Amdo.m 9 місяців тому +2

      ቢል እንደይመጣ በለንበት ሰላማዊ ሰልፍ እናዉጣ ቢል ቤት ብተቀይራ ተከተለው ይመጣል😂😂

  • @lensa3719
    @lensa3719 9 місяців тому +3

    Correct 💯

  • @mesfinteshome1842
    @mesfinteshome1842 9 місяців тому +3

    Your video helps new and intelligent listeners!

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 9 місяців тому +4

    ዩዩ ሱሴ ዛሬ በጊዜ አየሁሽ የሚገርምሽ የዛሬዉ መረጃሽ ለሚገባዉ የቁንጥጫ ያህል አንቂ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ላይ ለሚኖር ሰዉ ጆሮዉን በፒንሳ ምናምኑን በጉጠት ይዘሽ ብታስረጂዉ እራሱ የዛሬዉን አይነት ርእስ በፍፁም ሊቀበልሽ አይችልም በእርግጠኝነት።ምክንያቴ በብዛት ቤተሰብ ላይ በቅርበት የሪሰርች ያህል ስለማዉቀዉ።ተረዱን ብለሽ ተንገብግበሽ ከምታስረጂያቸዉ በላይ አኗኗራቹ ላይ በየሶሻል ሚዲያ የሚያዩት ነገር ሚዛን ስለሚደፋባቸዉ።ሹክ የምልሽ ወደገደለዉ ቁምነገሬ ደሞ ስወስድሽ ኑሮ እየለጠለጠዉ ላለዉ ኗሪ ነጋዴ ሙድ እየያዘበት ላለዉ ነዋሪ እንደበግ ነጋዴ የተቃጠለ ቆዳ ይዞ ኑሮ ደቁሶት መንታ መስሎ ላለ ነዋሪ ከቲማቲም አቅም ሲለዉ አስር ሲያሻዉ ዘጠና እየገባ ናላዉን ላናወዘዉ ነዋሪ በባለፈዉ ቪዲዩ አሜሪካ በምግብ ደረጃ ብለስድ ናት ብለሽ ቪዲዩ የሰራሽለት ነዋሪ እንዴት ብሎ በይረዳኛል መንፈስ የብር አላላክ ዘዴን መለማመድ አለበት ብለሽ ታስብያለሽ???ከብዙ በጥቂቱ ፃፍኩልሽ።አንቺ እንዴት ደንዝዘን እንደምናመጣዉ ብሩን ብለሽ የምታስረጅዉ ኢትዩ ያለ ሰዉ በሙሉ ልቦናዉን እያሳመነ የሚኖረዉ እና የሚያምነዉ በየሶሻል ሚዲያ ጭምር የሚያያቸዉ የተጋነኑ የአኗኗር ዘይቤ ቪዲዩዎች ጭምር ነዉ።ስለዚህ አትድከሚ ለባልና ለሚስት ደሞ የተለየ ጥበብ ይስጣቸዉ እላለሁ ከባድ ክፍተት ስለሚፈጥር🙏

    • @Summer-wr3lf
      @Summer-wr3lf 9 місяців тому +4

      እሶ ያየችውን እይታ በዚህ መልክ አቅርባለች ጆሮ ያለው ይስማ ቀጣይ ሂወታችንን በምን መልኩ ማስኬድ እንዳለብን ማወቅ የራሳችን ሀላፊነት ነው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ጥሩ የሚኖርም ጥሩ የማይኖርም ከውጭ ሀገር ካለ ሰው እርዳታ ይፈልጋል ምክንያቱም እዚህ ያለ ሰው ብሩን እንዴት ሰርቶ እንደሚያመጣው የሱ ቢዝነስ አይደለም ስለዚህ እኛ መንቃት አለብን በምን መልኮ ማድረግ እንዳለብን!!!

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 місяців тому +3

    እህቴ እሚሰማሽ ካለ ይጠቀማል .... 👌 የቤተስብን ኢሹ ብለው ባለመስማማትና ተነጋግሮ እሚሆነውን ከማድረግ ችግሩ ስር ሰዶ ቤተሰብ በመበተን ልጆች ስንት ይደርሳሉ የሚባሉ ሳይደርሱ ይቀርና መላው የጠፋበት ቁጭት ምክንያቱም የተተፋ ምራቅ መልሶ አይዋጥምና ... ያዲሱ ጀነረሽን ነቃ በሉ ... ቤተሰብን መበተን መፍትሄ ስለአልሆነ ለብቻ ሲኮን የባሰ በመርዳት ፋንታ ተረጂዎች ስለሚያደርግ በተለይ ውጭ አገር ለብቻ ልጆች ማሳደግ ዋጋ ያስከፍላልና ... እግዚአብሔር ደሞ ያግዝ.... young lady you’re amazing …. Always your topic … 👌👂…. Thanks 🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 місяців тому +12

    ባሌ ለእህቱ አዲስ ያልተነዳ ሚኒባስ ለወንድሙም አዲስ ያልተነዳ ሚኒባስ ገዛላቸው እግዚአብሄር ይስጥልን እንኳን አላሉንም ይሁን ከፈጣሪ እናገኘዋለን ብለን የራሳችንን ኑሮ መኖር ጀመርን እህቱ 2 አመት ቦሀላ ሸጠችው ገንዘቡን ከባሏ ጋር አጠፉት ከዛ ከወንድምየው ጋር ግማሽ ቀን ሰርተን እንብላ ሲሉ ወንድምየውም እንቢ ይላል በዛው ተቀያይመው ሁለት አመት ያክል ተዘጋግተው ነበር ተመልሰው እኛን ማስቸገር ጀመሩ ያኔ ወይ እኔን ወይ ቤተሰብህን ምረጥ አልኩት እኔን ትዳሩን ልጆቹን መረጠ ይኸው እስካሁን 14 አመት እንደጠመዱኝ አሉ እስቲ ፍረዱኝ ምን ማድረግ ነበረብን ??

    • @Amdo.m
      @Amdo.m 9 місяців тому +5

      ትክክል ነሸ ሁለት መኪና ሰገዛ ዝም ብለሸል መኪና ሸጦ ባሉ እንዶም ባልሸ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ አሁን ለቤቱ ለልጆቹ ይኑር ኢትዮጵያ ያሉ ቤተሰቦቻችን በቃን ለእራሰ ሰው ሁን አይሉም

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 9 місяців тому +5

      There is no choice ምንም እንዳትፀፀቺ ጥሩ ውሳኔ ነው ያደረግሽው 100%

    • @net7967
      @net7967 9 місяців тому +2

      Tru wsane new yewesenshiw

    • @newday7200
      @newday7200 9 місяців тому +4

      ገላገለሽ❤

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 9 місяців тому +5

      የባል ዘመድ በአይኑ አመድ የተባለው ለዚ እኮ ነው

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 9 місяців тому +1

    ዮርዲዬ በርቻ ጥሩ መረጃ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y 9 місяців тому +1

    Thanks!

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 9 місяців тому +1

    👍👍👍

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 9 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ዯዯ የሁል ግዜ መረጃሽ በጣም ጠቃሚ ነው በርቺልን እህቴ❤❤❤

  • @thegreatamharic5318
    @thegreatamharic5318 9 місяців тому

    የት state ነው ያለሸው እማ?
    እህቴን ስራ በመፈለግ ማገዝ ከቻልሽ ብየ ነበር
    አመሠግናለሁ

  • @Soccer34966
    @Soccer34966 9 місяців тому

    አንድ የአሜሪካ ዶለር ወደ ኢትዮጵያ ሲቀየር ስንት ብር ነው ??

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 9 місяців тому +3

    Tru hasab new
    Enesu genzeb bicha new yemlu

  • @dasnaextrab2034
    @dasnaextrab2034 9 місяців тому

    Awoo gdetash neew maan ylaklachew tadiyaa ?

  • @dasnaextrab2034
    @dasnaextrab2034 9 місяців тому +5

    እስከ ቻልነው ፡ ድረስ ሩል ነምበር 1 ሄልፕ ዩር ፋሚሊ ፡ ሩል ነምበር 2 ዶንት ፎርገት ሩል ኑምበር 1 ።