መችቡስ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 76

  • @SawdaHusn
    @SawdaHusn 3 дні тому

    አሪፍ ነው በርቺ🎉❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋዉ በጣም ቆንጆ የመችቡስ አሰራር ነዉ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ እህታችን እናመሰግናለን 👌👍

  • @SemayDerbe
    @SemayDerbe 3 дні тому

    ጓበዝ በርች

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 2 роки тому

    ።ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ደና መጣሽ ።
    በጣም አሪፍ አሰራል ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ እኛም እንሞክረዋለን

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ክብር እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አሪፍ ለጤና ተስማሚ የሆነ የመችቡስ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 2 роки тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣልኝ አሜን ዋውውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @አብደላyouTube
    @አብደላyouTube 2 роки тому

    ሰላም ክብርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ

  • @Moon60765
    @Moon60765 2 роки тому

    ሰላም ክብርዬ እንኳን ዴና መጣሺ የኔ ባለ ሞያ 👌👌👌እናመሰግናለን

  • @ZahraZahra-r3m
    @ZahraZahra-r3m 11 днів тому

    ማሻአለህ❤❤❤❤❤

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam Рік тому

    ዋው ማሻ አላህ በርች ውዴ በጣም ቆንጆ ነው

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 2 роки тому

    ሰላም የኔ ጀግና ውድ እህቴ አሪፍ ቆይታነበር በጣም
    የምያምር አሰራር ነው ውዴ

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 2 роки тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዎው ደሥ የሚል የሚጥም አሰራር ነው በሙያ በቃ ትለያለሽ ተፈርሞልሻል

  • @ክብር5
    @ክብር5 2 роки тому +5

    ዋው የኔ ባለሙያ አቀራረብ አደኛ ጥራት አደኛ አቦ እጅሽ ይባረክ 👍👌👌

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому

    ክብርዬ በጣም ምርጥ የመይቡስ አሰራር ነው የኔ ውድ በጣም ባለሞያ ነሽ ያስጎመጃል ዋው 😍👌አሰራርሽ አንደኛ ነሽ እኮ የኔ ባለሞያ

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም በያለሁ
    እህቴ ባለሙያ ቀጥይበን አረፈ ትምርት እና መሠግ ናለን ሠላም ላገራችን ሠላም ለህዝ ባችን

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ኦንኳን በሰላም መጠሽ ሰላምፍቅር ለሀገረችን ህዝብ በጣም ደስ የሚል አሰረር ነው ቀጥይበት

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 роки тому

    ወይኔ አቀራረቡ ሲያምር እጂሽ ይባረክ እህቴ

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 роки тому

    ሰላም በአለም ላይ የምትገኘ የሰው ልክ በሙሉ ሰላማቺሁ ብዛት ይበል ማሽአላህ በጣም የምርምር ነው ባለሙያነሽ

  • @-zedo-from-silt-
    @-zedo-from-silt- 2 роки тому +1

    ሰላም ክበር አሪፍ ነው ማሻአላህ🌹🌹

  • @Zehare-u3d
    @Zehare-u3d 6 місяців тому

    በርቺ ጡሩነው❤❤

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ በርችውድአሪፍነው

  • @derashutube
    @derashutube 2 роки тому

    ሠላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለሀገራችን ይሁንልን በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሠግናለን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    ሰላም ላቺ ሰላምለሀገራችን ውድ እኛ የናፈቀን የሀገራችን ሰላም ነው አሪፍ ነው ለዛ ነው ያማርብሽ ብኢው ብለሽ ሳልመጣም እዳጨርሺው ውልክፍ

  • @ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ
    @ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካቱሁ ዋው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @PhoneShop-nz8lp
    @PhoneShop-nz8lp 4 місяці тому +1

    መሸአለህ የምረል

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ 2 роки тому +2

    ሰላም ለዚ ቤት በርች ሀሪፍ ነዉ❤

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው እጅ ሚያስቆረጥም ምግብ ነው ጥሩ ሞያ አለሽ በርቺ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን፡፡

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 2 роки тому

    selam Kibra Enqan Dena metashi Wow Masha Allah Betam Arifr Adreshi Serteshuwal Berchi Balemuya Esye

  • @emabettsadaal737
    @emabettsadaal737 Рік тому

    ሰላም ቆንጂት በጣም ዴስ ይላል በርቺ ቆፍጠን አጠር ያለች ቪዶ ናት አገራች ሰላም❤❤❤❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 роки тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔውዲ ዋውውውውውውው እጂሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ሠላሙን ፍቅሩን አንዲነቱን ላገራቺን ይስጥልን እግዚአብሔር በስደት ያላቺሁ እህት ወንዲምቸ በሰላም ላገራቺን ያብቃን👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ባለሽበት ቦታ ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ሀገራችንን እግዝአብሄር አምላክ ከአጭበርባሪወች እና ከደም አፋሳሾች ይጠብቅልኝ ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከሚለያዩን አስመሳሆች ፈጣሪ ይጠብቀን የሀገራችንን ሰላም ፍቅር በጆሯችን ለመስማት በአይናችን ለማየት ያብቃን እጂግ ምርጥ ቢዶ ነበር አይዞሽ ጠክሪልኝ መልካም ጊዜ

  • @mudayyoutube5243
    @mudayyoutube5243 2 роки тому

    ዋዉ ዋዋዉ ምርጥ በርቺልን

  • @HcCh-op9yf
    @HcCh-op9yf Місяць тому

    👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @ጀነቲዩቱዩብ
    @ጀነቲዩቱዩብ Місяць тому

    መሽአላ. ❤❤❤

  • @tube.1604
    @tube.1604 2 роки тому

    ማሻ አላሕ በርች ዉደ ባለሞያ ነሽ

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @kaltube5899
    @kaltube5899 2 роки тому

    ሰላም ፍቅር ቤተሰብ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ቆጆና ጣፋጭ ምግብ ዋው አደኛ

  • @ETHIO25
    @ETHIO25 2 роки тому

    Salam Salam igzihabiher yimasgen inkuwan Dana maxash yemiwadish salamish yibazalign baxam arif yee migib asrara nw inamasaginalen

  • @erekiyaessa7809
    @erekiyaessa7809 2 роки тому

    በጣም አሪፍነው በርቺ

  • @azebazeb2741
    @azebazeb2741 Рік тому

    በርችልን የኔ ማር 👌👌👌❤❤❤

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Рік тому

    tebarike wude😅sirichalw🙏💓

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 роки тому +2

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር በጣም ያምረልወዴ❤❤👍👍❤👍👍

  • @SaraAhmed-rh8yf
    @SaraAhmed-rh8yf 9 місяців тому

    ይምራል ውደ

  • @naemasaid1545
    @naemasaid1545 Рік тому

    ማሻአላዉደ ❤❤

  • @ጀበናጀበና
    @ጀበናጀበና 2 роки тому

    በርቺ

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላማሸ ብዝት ይበልልኝ የኔ ወድ እህት ሰላም ለሀገራችን ፍትህህህ ለወገኖቻችን

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 2 роки тому

    ሠላምሠላም ክብርየ የኔመልካም

  • @toutube4641
    @toutube4641 2 роки тому

    ሠላም ሠላም አገርዬ እንደት ነሽ አለሽልኝ የሚገርም ሩዝ በርችልን ከሠዉላይ አሣድሮ የሚያባላ ዳብሎሥ ሠዉ በሠዉ የሜባላ የሚያጋጭ ጌቻችን መደንታች እሡ በቸርነቱ አፃያታችን ሠያሥብን ፈጥኖይደርሥል እሡ የሠላም አባት ነዉና የምጣል ሠላም ላገራችን ይሁን የመጠዉ መአት መደሀለለም በቸርነቱ ያብርድልን ዋና አገረችን ሠላምሥሆን ነዉ አገር ሠላም ከሌለ ሁሉ ነገር ከቱ ነዉ አገራችን ሠላም ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrilove9630
    @samrilove9630 2 роки тому

    ዋው

  • @ኢማንትዩብ
    @ኢማንትዩብ Рік тому +1

    ውድዋዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ስገባ መስፈርት ሁሉ አሟልቻለው ቅመሞቹ ፃፊልኝ እያየሁ እንድሰራ ምግብ ለመስራት በጣም ፍላጎትን ፍቅር አለኝ ግን ቅመሞቹ መለየት አልቻልኩም ተቸገርኩ እባክሽን ቁጥርሽ አስቀምጪልኝ ዋትሳብ ❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን ዎዉዉዉዉ የኔ ባለሞያ እጅሺን ይባረከዉ የኔ ባለሞያ

  • @CityCity-g5u
    @CityCity-g5u 7 місяців тому +2

    ከመጠው 1አመት ሆነኝ ኩሽና ገብቼ አላውቅም እና ሴትዮዬ ነገ መችብስ ስሪ ብላኛለች መልካም እድል በሉኝ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 2 роки тому

    የኔ ባለሙያ 😍😍😋😋😋😋😋

  • @PhoneShop-nz8lp
    @PhoneShop-nz8lp 4 місяці тому

    👌👌👌👌

  • @tube9919
    @tube9919 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እደትነቸ ያገርልጅ ቸ አገረቸንንን ሠላም ያደረገው አሪፉ ነበር 🌹🛍

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube 2 роки тому

    ሠላምሠላምክብርየ

  • @AregashAssefa
    @AregashAssefa 2 місяці тому

    ደሮ አትይምእንዴ ስጋ እምትዪው ደሮውን ነውእንዴ ስጋ እምትዪዉ

  • @ayshayoutube3878
    @ayshayoutube3878 2 роки тому

    ሠላም😋😋💕👍👍🌹

  • @vcff9300
    @vcff9300 9 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @ዜድ-ሐ6ዐ
    @ዜድ-ሐ6ዐ 2 роки тому

    selam selam waw netam yameral😘😘😘👌👌

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zaineb5433
    @zaineb5433 Рік тому

    ታሕትል ኤሽ ሥሪልኝ

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 роки тому

    selam Selam Selamshe Yebza Wawe Balmoy Yetabrke Yehone

  • @Abdumedia99
    @Abdumedia99 2 роки тому

    ክብር እንዴት ነሽ ደናነሽ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ ዋወወወ በጣም አሪፍ አሰራር አሪፍ አቀራርብ ብዙ እንጠብቃለን ካቺ ሰላም ፍቅርን አንድነት ያምጣልን

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው ምረጥ አሰራር ነው የኔ በለሙያ እናመሰግናለን 🙏👍👍👍👍👍😘😘😘

  • @ሀናበላይ-ገ1ቸ
    @ሀናበላይ-ገ1ቸ Місяць тому

    ኬክአሰራር

  • @hsvsvndbxb2163
    @hsvsvndbxb2163 Рік тому

    Hii

  • @sitnaaabdo4928
    @sitnaaabdo4928 Рік тому

    ሲቲና

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @asmertgebergezaber253
    @asmertgebergezaber253 Рік тому

    Hi

  • @woyenesate
    @woyenesate 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @PhoneShop-nz8lp
    @PhoneShop-nz8lp 4 місяці тому

    ❤❤

  • @SamrahamduSamrahamdu
    @SamrahamduSamrahamdu 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @JulfaMohamed
    @JulfaMohamed 2 місяці тому

    ❤❤❤❤