ቁርስ ምሳ እራት ጤናማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ
    የምግብ መፍጫ (blender)
    amzn.to/3Gbgu1J
    የምግብ ማስቀመጫ
    amzn.to/3B1kpdG
    የምግብ ማቅረቢያ ሳህን
    amzn.to/3b5sBib
    ኩባያ
    amzn.to/2Z6772a
    መቀመጫ
    amzn.to/3Gc4Xir
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 107

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 роки тому +11

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክና አስታየታችሁ አይለየኝ ሊንክ ለምትፈልጉ ከታች ሁሉንም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን ሊንክ ተጫኑ
    የምግብ መፍጫ (blender)
    amzn.to/3Gbgu1J
    የምግብ ማስቀመጫ
    amzn.to/3B1kpdG
    የምግብ ማቅረቢያ ሳህን
    amzn.to/3b5sBib
    ኩባያ
    amzn.to/2Z6772a
    መቀመጫ
    amzn.to/3Gc4Xir

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 3 роки тому

      የጭመርሻችዉን ነገር ምግብ ዉስጥ ስሙን ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር በተለይ የቀቀልሽዉን ነገር ብዙ አይንት ሰላል እንዲት አገኝሽዉ በበዙ ክለር እና ደግሞ የልጆች ዉሃ ምን ዓይንት ነዉ በትርፍ ጎበዝ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 роки тому +26

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከወለድኩ ይህ ቪድዮ ሴቭ ላረገዉ😍😍😍😍

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 3 роки тому +2

    የህፃናት።ድምፅ ማሻአሏህ ደሰ ይላል

  • @ethiopia_nut
    @ethiopia_nut 3 роки тому +13

    Thank you Adot Tube
    BUT
    Introducing spinach for a baby under 1 year old should be done with cautious. Because spinach contains nitrates which is converted to nitrites in the body. Nitrites can interrupt flow of oxygen in blood. This may cause blueing of mouth,hands and feet, tiredness, difficult in breathing and even death.
    It is better to wait till your baby is one or at least introduce in small amounts starting from 10 month.

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +1

    አዶትዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +3

    እናት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ሁሉንም ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ:: ድምጹአን መስማት ነው የምንፈልገው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️

  • @amsalkawiso923
    @amsalkawiso923 3 роки тому +2

    ውይ ስወድሽ እኮ ተባረክ በጣም ቆንጆ ነው።

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ስታምር ስያና ተራቀች😍😍
    ልጆችሽ ጌታ በጥበብ ያሳድግልሽ በርቺ

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 3 роки тому +30

    ጨው እና ስኳር ከ1አመት በታች ባታስለምጂ ጥሩ ነዉ ለጤናቸውም ጥሩ አይደለም

    • @Kia-iz3fz
      @Kia-iz3fz 3 роки тому +4

      ካልበዛ ችግር የለውም ደሞ ጨውም ያስፈልጋቸዋል አዮዲንን ሚያገኙት ከጨው ነው።

    • @GLOVE1205
      @GLOVE1205 3 роки тому +3

      @@Kia-iz3fz አብዛኛ መግቦች በራሳቸው ጨዉ የያዙ ናቸዉ ዉዴ

  • @selamawitayele4982
    @selamawitayele4982 3 роки тому

    Betam menifesawi nesh des tiyalesh geta yibarikish

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 роки тому +3

    ጎበዝ ቅልጥፍ ያልሽ ለብዙ ሴቶች መንቂያ ደወል ነሽ 😁 ተባረኪ ለህፃናት ጣዕም እኛ ነን የምናስተምራቸው እንደሰጠናቸው ነው የሚለምዱትና እባክሽ ነጭ ነገሮችን አታስተምሬ ጨው በተለይ ስኳሩንም ከተፈጥሮው አትክልትና ፍራፍሬ ውስጥ ያገኙታል 🙏❤️👏👏👏

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በሞገሰ በጤና በፀጋ ያሳድግልሽ እህቴ! እኔ የማርከኝ የእግዚአብሔር ሰጦታ ለሆነችው ህፃን ነው። ሳሚልኝ!!

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 3 роки тому +6

    ኧረ በናትሽ ድምጿ አይረብሽም አሰሚን 😃 በጣም ደስ ይላል የኔ ማር ሲያናዬ እደጊልን 🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ሰላም ውዴ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ ሚጣዬ እደጊልኝ የተባረከ ይሁን በርቺልኝ ድምፃ በጣም ደስ ይላል ሁሌም እንጠብቃለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @emusweet4967
    @emusweet4967 3 роки тому +1

    አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት ሲያና ቆንጆ ልጅ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Edeg beye setamer eko sewedat.. Tutufff❤️❤️❤️💝🙌🙌🙌💐

  • @kidstzekarias5741
    @kidstzekarias5741 2 роки тому

    Tebareki betam yemitekim neger satisesichi eyakafelishn new

  • @amsaleasamnew8424
    @amsaleasamnew8424 3 роки тому

    ደስ የምትይ እናት ነሺ ተባረኪ ሁሉ ነገርሺ ደስ ይላል

  • @shitaneshabebe194
    @shitaneshabebe194 3 роки тому +8

    ሰላም እንዴት ነሽ ያሁን በፊቶቹ ጥሩ ነበር ምሰሪ ዛሬ ግን?? ከአንድ አመት በታች በፍፁም ዘይት, ጨው,ቅመም አይጨመርም ፍሩቱ ደሞ ከበሰለ ጥቅም የለውም ከተሰሳትሁ ይቅርታ።

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 3 роки тому +1

    Arif neber adoteye seweld le leje abelatalehu 10q😍😍😍

  • @alimabrok1278
    @alimabrok1278 2 роки тому

    Hi edati neshi kesiti wri jemiro new new migbi yemijemruti?

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 роки тому +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ በፍቅር ነው የምከታተልሺ

  • @enumar8811
    @enumar8811 3 роки тому +13

    you don’t have to put salt and black pepper…just steam your vegetables and fruits then blend it …that’s it

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    Adoteye betammm betam enamesegenalen ebakesh simechesh we need more kids stuff.

  • @kidistgirma260
    @kidistgirma260 2 роки тому

    ውድድድ

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 3 роки тому +1

    We love to hear her voice

  • @bizuneshkumalo8954
    @bizuneshkumalo8954 3 роки тому

    እጆችሸ ይባረኩ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому

    ጎበዝ አዶትዬ እድግ ትበልልሽ ስታምር

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    Adoteye yelejoch weha ale new yaleshew? Please can u tell us or link it?

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 3 роки тому +2

    ሲያና ቆንጆ

  • @fiona7591
    @fiona7591 3 роки тому +1

    Your baby is so adorable. Happy baby!!

  • @tube1253
    @tube1253 3 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ ፊቷን ምን አይነት ቅባት ነው እምትቀቢያት

  • @meheretalencha7211
    @meheretalencha7211 3 роки тому

    Yena wudi yelije dimste ayirabeshim egezabeher yasadigelishi

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 роки тому +1

    አላህ ያሳድግልሽ ማሻአላህ

  • @kadeet4088
    @kadeet4088 3 роки тому +2

    ለልጆች ምሳቃ የሚሆን አሳይን?

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 роки тому +1

    የኔ ልዩ አዶት እደስምሽም አዶት ነሽ 😍😍😍😍😍

  • @gy8086
    @gy8086 3 роки тому

    Bravo adot no Tito🍼 tinshe giza new tilmdalchie!!

  • @yoditshiferaw1869
    @yoditshiferaw1869 3 роки тому

    Tebarky

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 3 роки тому

    Konjo lege Geta yasadegeleshe

  • @meseretmelkamu6269
    @meseretmelkamu6269 3 роки тому +7

    ከ1አመት በታች ጨውና ዘይት ይሰጣል ?

    • @kikayejo9852
      @kikayejo9852 3 роки тому

      Chew ayemekerme zeyet oliva yefekedale

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 роки тому

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @selamtesfay3111
    @selamtesfay3111 3 роки тому +1

    Ere chew ena zeytun qemmun aqumiw batsechat tru new yemtserilatn bemulu badown srilat please

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 3 роки тому +7

    vegetables ከ fruit ጋር አታቀላቅሉ ለየብቻ ማብላቱ ነው የሚመከረው sweet potato ጣፋጭ ነው ሌላ ልጆች የማይወዱትን አይነት vegetable መቀላቀሉ ይቻላል recipe ሽን በፍፁም አልወደድኩትም በፍፁም። ልጆች ጣፋጭ በሆኑ ነገሮች ማስጀመር ትልቅ ስህተት ነው በ vegie ጀምሩ ሌላውን ቀጣይ ማድረግ ይቻላል። ያው የኛ ሰው አንዳንዱ ጥያቄ የሚያቀርብ የለም ቀጥታ copy pest የሚያረግ ጅል አይጠፋም ብዬ ነው

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 роки тому +4

    የልጅቷ ቁንጅና ተነግሮ አያልቅም
    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤️

  • @FreErmy
    @FreErmy 3 роки тому +5

    የኔ ውድ ይሄን ቪዲዮ ጥሩ አይመስለኝም ያቀላቀልሽው ነገር ጨው አብሶ መልካም አይመስለኝም ሌላ ስራዎችሽ በጣም ያምራሉ ይሄ ግን?

  • @عبدومعيض
    @عبدومعيض 3 роки тому

    በስንት ወር ጀመርሽላት እባክሽ ንገሪኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому

    ሲያና ምን ማለት ነዉእህቴ በርቺ በተረፈ

  • @ismailismail885
    @ismailismail885 2 роки тому +1

    ❤❤❤👌👌👌

  • @amirabeshir4255
    @amirabeshir4255 3 роки тому +1

    Kin was ?

  • @bettytoub9358
    @bettytoub9358 2 роки тому

    ዋጋ ስንት ነው

  • @edilawitmahder463
    @edilawitmahder463 3 роки тому

    Thanks lilama ayinete asiyineee my baby next week 6 months esaterate food

  • @makdagodefay7215
    @makdagodefay7215 3 роки тому +1

    ሱፐርማርኬት አለ ግን እስካዋሸ ነዉ እሚባለዉ

  • @gy8086
    @gy8086 3 роки тому

    Yena konjo ziyna egzhabehar be tibebe yasdgshe 🥰

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 3 роки тому

    my motivation Adot 🙏 Siyana 😘😘😘

  • @seidhassen4422
    @seidhassen4422 3 роки тому

    Selam endet nesh hulu begersh Andegna new ye gurage ayb begomen aserar betasayin des yelegnal

  • @abemar8043
    @abemar8043 Рік тому

    ልጄ 8 ወር ሆናት ግን ምንም መመገብ አትፈልግም። እባክሽን እርጂኝ

  • @mekiamohammed5354
    @mekiamohammed5354 3 роки тому +1

    Salaam Salaam salt and oil after 1 years old baby

  • @hasettube
    @hasettube 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ውዴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ለእኔ ይዘሽ የመጣሽው አዲስ እናት ስለሆንኩ ብዙ ጠቅሞኛል ከልብ አመሠግናለሁ ጥያቄዬ ፍሩት ያደረግሽበት ስቲም ማድረጊዋ ወንፊት ነገሮ ከኦን ላይን ከሆነ የገዛሽው ሊንኩን ብታስቀምጪልኝ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @fitsumyilema5798
    @fitsumyilema5798 3 роки тому

    ኪንዋ ምንድነው በአማርኛ ፕሊስ?

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ፊትሽ የምትከባከቢበትን በኮመንት ላኪ

  • @tigistdesalgne3536
    @tigistdesalgne3536 3 роки тому

    Adotye kanchi balakm ke 1 amet betachi lalu lijochi salt,kimema kimem aymekrem steem argesh blend

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ

    ዱባሽ በሳውዲኛ ገርዕ ይባላል እኔ ለሰሪዬ ልጅ. እሰረወለሁ

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 роки тому

    What a cute 💕❤️

  • @SEMlRAWELYW
    @SEMlRAWELYW 3 роки тому +1

    በርችእንደመርእህት

  • @tsga270
    @tsga270 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 роки тому +2

    ሰላም እህት አሪፍ ነው በጣም ግን ዶክተር የከብት ወተት ለምን አትስጫት አለሽ ምክንያቱን ብትነግሪኝ?

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 роки тому +1

      ዉጪ አገር ወትት እንደማያጠጡ ነዉ ማዉቀዉ አትስጡ የሚሉት እንደኛ አገር ንፁህ ኦርጋኒክ አይደለም 2 አመትያለፋቸዉም ልጆች አብዝታችሁ አታጠጡ ነዉ የሚሉት ለዚህ ይመስለኛል። አዶት እንዳለችዉ ልጆቻችን ምግብ ሲጀምሩ አኪም ማማከር አለብን

    • @nanakalu5536
      @nanakalu5536 3 роки тому +3

      የላም ወተት አይረን እንዲያንሣቸው ያደርጋል ነው የሚሉት ዶክተሮች

    • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
      @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 роки тому

      አመሰግናለሁ እኔም የጠየኩበት ምክንያት ሰሞኑ ልጄ iron deficiency anemia አለበት አሉኝ ወተት በጣም ይጠጣ ነበር አሁን ግን ለማስቆም እየሞከርኩኝ ነው። iron ያላቸውን ምግቦች ደግሞ እያስቸገረኝ ነው አይበላም ህፃናት የሚወዱት iron ያለው ምግብ ብትነግሪኝ? አመሰግናለሁ።

    • @nanakalu5536
      @nanakalu5536 3 роки тому +1

      @@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ Iron በራሱ drop አለው የሚሸጥ እሡን ካልፈለግሽ ዶክተሩ ያለኝ ጉበት አብስለሽ፣ቀይ ጤፍ፣ቀይ ስጋ፣የዶሮ ስጋ እና አረንጓዴ አትክልቶችን

    • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
      @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 роки тому

      @@nanakalu5536 አዎ ዶክተር አዞለት እየሰጠሁት ነው እሺ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 3 роки тому

    ግን ይህ ምግብ ለ6 ወር ልጅ ይሆናልኝ እዴ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +2

    አዶትየ ከምንበላይ ንጽህናሽ ደሥሥትይ😍😍😍😍

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 роки тому +1

    አዶት ሰላም ባሁም

  • @nuruibrahim5866
    @nuruibrahim5866 3 роки тому +1

    Hi

  • @tinsayealemayehueshate1247
    @tinsayealemayehueshate1247 3 роки тому +4

    The only things I can advice you is not to use salt for baby under 1 years

  • @banchimamo497
    @banchimamo497 3 роки тому

    Gin kandamet betachi zeyteme cowhide iysteme

  • @kidistgirma260
    @kidistgirma260 2 роки тому

    ሳይሽ እነቃቃለሁ

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 роки тому +1

    ግን ማር ቢሰጣቸው ምን ችግር አለው

    • @woinshetantero520
      @woinshetantero520 3 роки тому +1

      Mare 1 amet betache lahone lege ayesteme b/s afe tolo ayfetome or tolo ayenagerume lelawu be mare wuste Yehone bacteria ala laza nawu

    • @ametualewi2582
      @ametualewi2582 3 роки тому +2

      @@woinshetantero520 እሺ አመሰግናለሁ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 3 роки тому +1

    በስንት ወር አስጀመርሻት ውዴ በስንት ወር ቢጀምሩ ጥሩ ነው ጥጦ ለምን መጠቀም አልፈለግሽም? ጉዳት አለው ነው እኔ የመጀመሪያ ስለሆነ ለማወቅ ፈልጌ ነው ገና 47 ቀኗ ነው ልጄ

    • @woinshetantero520
      @woinshetantero520 3 роки тому

      La lege megebe megemer yalabeshe 6 wore laye nawu toto latersachewu teru ayedelame

    • @fetyanuredinyoutube4327
      @fetyanuredinyoutube4327 3 роки тому

      @@woinshetantero520 እሺ 6 ወር ድረስ አጠብቂ ያኔ ታስቸግራለች እሺ አትልሽም ሲሉኝ ነው ውዴ አመሰግናለሁኝ

  • @piecesofher1780
    @piecesofher1780 3 роки тому

    We would love to hear her voice 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 please don't cut it anymore 😍

  • @betiblessed5876
    @betiblessed5876 3 роки тому

    Amzon lay be chashe mekefel ayechalm endaaa adotye

  • @maryearagaw3511
    @maryearagaw3511 3 роки тому

    ስታወሩ በማርኛ ማታወሩ ድብልቅልቅ ምታደርጉት

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 роки тому +1

    እስኳሽ ምንድነው

  • @letekidanmahder5567
    @letekidanmahder5567 3 роки тому +2

    Salt and spenat is not ater chlid

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 3 роки тому +1

    ማሬ ደሞ የልጅ ድምፅ ምን ይረብሻል

  • @aklitaklemariam
    @aklitaklemariam 3 роки тому

    Yelejesh se ma en teregumu negergn

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 роки тому

    በርች አረ የልጅ ድምጽ ምን ይረብሻል እንደሁም የምረብሸዉ ከጀርባ ያለዉ ክላስካል ነዉ በልጅሽ ድምጽ ተሰማ አልተሰማ ብለሽ አትሳቀቅ ደስ ነዉ የምለን

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 3 роки тому

    It’s not recommended black paper for kids

  • @banchimamo497
    @banchimamo497 3 роки тому +1

    Gin kandamet betachi zeyteme cowhide iysteme