🛑NEW🛑"ዐሠርቱ ትእዛዛት" ቁ.3 ሙሉ አልበም ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||ተለቀቀ|Asertu tizazat Deacon Kedametsega |ትምህርታዊ ዝማሬ||
Вставка
- Опубліковано 31 тра 2024
- #ይህ_መዝሙር_በኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_እንዳይለቁ
#NEW"#ዐሠርቱ #ትእዛዛት" #ቁ.#3 #ሙሉ #አልበም #ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ #ዮሐንስ ||#ተለቀቀ|#Asertu #tizazat #Deacon #Kedametsega |#ትምህርታዊ #ዝማሬ|||
#10ቱ #ትእዛዛት
፩, #ከእኔ_በቀር_ሌሎች_አማልክት_አታምልክ➾#መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ
#፪, #የአምላክህን_ስም_በከንቱ_አትጥራ➾#መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ
#፫, #የሰንበትን_ቀን_አክብር➾መምህር_ሲሳይ_ወ/አረጋይ_እና_ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
#፬, #እናት_አባትህን_አክብር #መምህር_ሕሊና_በለጠ_እና_መልዐከ_ብስራት_አብርሃም ፣#መጋቤ_ምስጢር_ሰሎሞን_ተስፋዬ
#፭, #አትግደል➾#መምህር_ግርማ_ባቱ እና #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ
#፮, #አታመንዝር➾#መምህር _ሕሊና_በለጠ_እና#ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ
#፯, #አትስረቅ ➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለጠ_እና
➾፰,በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለ
፱,የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ➾ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን
➾፲,ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ➾ሊ/ሊ/ስምዐኮነ እና መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
➾፩፩, ፮ቱ ቃላተ ወንጌል➾ ዲ/ን ቴዎድሮስ በለጠ
፩፪,ረሀቡን ጥሙን ችግሩን አሳስቢ➾መ/ር ብሩክ አሳመረ
፩፫, የቅዱስ ጊዮርጊስ➾ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
፩ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ - 0:00
፪ የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ - 8:52
፫ የሰንበትን ቀን አክብር - 16:28
፬ እናት እና አባትህን አክብር - 24:18
፭ አትግደል - 31:18
፮ አታመንዝር - 41:20
፯ አትስረቅ - 47:22
፰ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር - 56:09
፱ የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ - 1:02:26
፲ ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ - 1:12:36
፲፩ ለልጅሽ አሳስቢ - 1:20:15
፲፪ ፮ቱ ቃላተ ወንጌል - 1:29:06
፲፫ ቅዱስ ጊዮርጊስ - 1:35:11
ምን አይነት መዝሙር ነው ምን አይነት ፀጋ ነው ምን አይነትስ መሰጠት ነው። በእውነት በእውነት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ። 😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
ልብን ስርስር ነው የሚያደርግ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን
@@user-eu2cw4sn5j ሼር እናድርግለት
❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለጥልህ🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቡቱ ያፅናልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በእውነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏❤💒❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን የአገልግሎት ዝመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
በእዉነት ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሕያዉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን🙏
አምላክ ጸጋዉን ከሠማይ ይላክልህ ።ጌታ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ።
10ቱ ትዕዛዛት ብለህ ያመጣሀው መዝሙር ነፍስን ያረሰርሳል
። ብቻ መዝሙሮችህን ሠምቸ አልተግባቸውም
ዝማሬ መላእክት ይሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️💝💝💝💟💟💟
በእውነትና ለእውነት የሚመሰክሩ የቤቱ ቅናት የበላቸው እውነተኛ የሃይማኖት አባቶች በጠፉበት ዘምን፤ 27 ዓመታት የዘለቀው የድሮው ስብራታችንና ቁስላችን ሳይጠግን በዘንድሮቹ ተረኞችና አላውያን ክንድ ገዳማትና አድባራት እንደ ጧፍ እየነዱዱ ባለበት በዚህ ባለንበት ዘመን፤ ሕዝበ ክርስቲያኑና የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮቻቸን እንደ ሽንኩርት ተልጠው እንደ ጎመን ተቀርድደው፤ እንደ ከብት ታርደው ሥጋቸው በተበላበት በዚህ ዘመን፤ ወጎኖቻችን በጅምላ ተገለው እንደ ቆሻሻ በግሬደር ተጠርገው በተቀብሩበት በዚህ አስከፊ ዘመን፤ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ በተራበበት፣ በተጠማበት፣ በታረዘበት፣ ገዳማውያን እናቶቻችንና ሴቶቻቸን በተደፈሩበትና በተዋረዱበት፤ ሚሊዮኖች በተሰደዱበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እነዚህን ሁሉ መከራ፣ ስቃይና ሰቆቃ በምንጋትበት ዘምን ቢያንስ ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓለ ብሎ የሚጠይቅ አባት በጠፋበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እንደ ጥቂቶቹ ብፁአን አባቶቻችንና እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ያሉ አባቶቻችንና ሰባኬ ወንጌላውያንን የሰጠን አምላክ ይመስገን። በየዘመኑ ከአላውያን መሪዎች ጋር ላደሩ ልቦና ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላካችን የቤተክርስቲያናችንንና የሃገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያቀርብልን ዘንድ፤ ረሃብ፣ ሞት፣ ስደት፣ በሽታ፣ ጦርነትና መፈናቀል በቃችሁ ይለን ዘንድ፤ ሕዝበ እስራኤልን ከምድር ዳርቻ ሁሉ ሰብስቦ ምድረ እርስት ኢየሩሳለምን ያወረሰ አምላክ እኛንም ከምድር ዳርቻ ሁሉ፤ እንደ ጨው ከተበተንበት ዓለም ሁሉ ሰብሰቦ ምድረ እርስት ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ይመልሰን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
እግዚአብሔር ልጆቹ አልሰማ ቢሉት በመዝሙር ስብከት ጀመረ። ምግብ አልበላም የሚልን ህፃን እናትና አባት በዘዴ እንደሚያበሉት እግዚአብሔር ለእኛ በዚህ ዘመን እንዲሁ እያደረገ ነው። መዝሙርን አንድ እርምጃ ክብሩን ከፍ ስላደረከው ባንተ በኩል ይህን ድንቅ መዝሙር ወስብከት ላዘጋጀልን ለቅድስት ሥላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከከንቱ ውዳሴ ከማይጠቅም ከሰው ልጅ አጀብ ይጠብቅህ።
ቀዳሜ ጸጋ እባክህን እራስህን ጠብቅ እኔ በአንተ ብዙ ተስፋ አለኝ መዝሙሮችህ ይገርሙኛል፤በቃ ቀጥታ ከታላቁ መጽሀፍ የተወሰደ የመጽሀፍ ቅዱስ ግልባጭ ነው አንተ ለኔ ትንሹ ይልማ ነህ በርታ ውሎና ቦታህን ምረጥ በህይወት ወንጌልን ከሚገልጡት መሀል ሁን ለኛም ለደካሞቹ ጸልይ።
@@antenehtesfaye3833 እባክህ እራስህን ጠብቅ!! እዉነት ነዉ በዚህ ዘመን የሰዉ ልጅ ሁሉ ወደ ቃየል መንፈስ በተቀየረበት ዘመን።ኧረ እንዲያዉም ከቃየል ብሶአል እግዚአብሔር እንድንኖርባት የሰጠንን ምድር እንዳንኖርባት በሰይጣን ስራ በመተት የሌላዉን እድልና ህይወት መቀማት እየተለመደና እየተስፋፋ በመጣበት ዘመን ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ይጠብቀን።
Denke zemary new egizabihar abzeto tegawen yabzakehe ergezem tena ena edma yestelen
ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በእንደዚህ አይነት የዜማ የግጥምና የትምህርት ፍሰት መዘመር ለሰው ብቻውን አስቸጋሪ ነውና የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አንተንም በመዝሙሩ የተሳተፉትን ሁሉ መድሃኒዓለም መጨረሻችሁን ያሳምር።
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውድ ወንድሞቸ እንደ እናት ነው እምሳሳላችሁ ዲ/ቆ ቀዳሜፀጋ) ዲ/ቆ አቤል መክብብ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ) ሊቀመዘምራን ቴውድሮስ ዮሴፍ ወንጌልን በመዝሙር ሰባኪ ውድ የቤተክርስቲያን ገንዘብ ናችሁ ከተኩላው አይን ይሰውራችሁ እንዴት እንደምሳሳላችሁ!!!!ጌታ በተዋህዶ ፀንተን በበጎቹ ተርታ እንድንሰለፍ ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን ወንድሞቸ እወዳችሀኋለሁ ጌታዬ በናተ አድሮ ሆሌም የማይጠገብ ቃሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን!!
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን ይሔ መዝሙር ብቻም ሳይሆን ራስን መመርመሪያ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ።
Zemare meleketen yasemalen be edme be tsga yetbeklen
ጥርት ያለ እውነት ነው ። የየራሳችን በደልና ሀጢያታችንን ፍንትው አድርጎ የሚያሳየንና የምንማርበት ለንስሀም እንድንገባ እንንወስን የሚያገን በመሆኑ ተባረክልን !!! አምላካችን እግዚዓብሔር በረከቱንና ጸጋውን ያድልህ ። ቃላት አጠረኝ በጎደለኝ እናቱ ቅድሥት ድንግል ማርያም ትምላበት !!!
በእውነት ግሩም ነው !!!የዐቢይ ጾም ሳምንታትን በቅደም ተከተል በጥዑም ዜማ ነፍስን በሚያረሰርስ ዜማ በመዝሙር መልክ ሰብከት ነው ልክ ይኼኛውም ማለትም ዐሠርቱ ትዕዛዛትንም እንደዛው ።❤✝️❤በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን በዕድሜና በጤና በጸጋው በቤቱ ያጽናልን ይጠብቅልን ዲያቆን ❤👏💐
ግጥም 100%
ዜሜ 100%
ጸጋ 100%
ትችላለክ 👏🏼👏🏼👏🏼 የመላከ መዊ ጸሎትን ያንተንም አገልግሎት እግዚአብሔር ቆጥሮልካል ። በል ከዚህ ከፍታ አትውርድ ምትወደ ቅዱስ ጊዎርጊስ በነገርክ ሁሉ ይርዳክ 🙏🏻💜💜💜
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ምን ልበል ምንም የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ግዮርጊስ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ ሰው መመር ከቻለ ሌላ ምን ያስፈልጋል በእውነት ሁሉም መዝሙር ቀን በቀን ሳልሰማው አይመሽም ዘርህ ሁሉ ይብዛ ድንግል ትጠብቅ❤❤❤
የልቤ ለቅሶ የውስጥ ህመም እንዲድንልኝ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ሊ/ዲ ነቢዩ መድኃንዓለም የአግልግሎት እድሜ ያረዝምልን
በጣም ጣፋጭ እርግት ያሉ ዝማሬዎች እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደምን ያለ ድንቅ ፀጋ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከጣዕሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዜማ ያሰማልን
እሰይ እሔንም ጨመርክልን ስለ ሰንበት ጸጋው አሁን ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልህ ዝማሬ መላእክክን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አልወርድልኝ አልሳ ዳውለድ እቢ አለኝ
ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🏾🌟
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ስብከት የሆነ መዝሙር ነው ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ደስ የሚል ዝማሬዎች ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው
Tegawun yabizalihi wendimachin edime Tena yisitih I 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
እዉነት ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን
በእውነት ምነኛ ድንቅ ነው በተለይ አሳስቢ የሚለው በጣም ልብ ይነካል።ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
ድንቅ ዝማሬ እና ጸሎት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅክ ወንድሜ!!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት መታደል ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ አሁንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ግሩም ድንቅ ነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በውነት ፀጋህን አግኝተሀል ። ለፍሬ ያብቃህ
እግብሔር ይመሰገ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ የመላእክት ዝማሬ ነዉ !!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ።
ያምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ የእግዚአብሄር ስሙ ቅዱስ ነው አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
ግሩም ፀጋ ነው 💐
አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን💐💐🌿🌿
ይሄ እኮ ራሱን ችሎ ወንጌል ነው ወንድሜ የሰንበት ቀን የሚለው ልዩ ነው እውነት ቀዳሚ ፀጋ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናኽ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ይጠብቅኽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yene wd kedami des yemil new brtaln enodhalen
እኔ እንጃ ምንም ቃል ይህንን መዝሙር አይገልፀውም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ለሁላችን ያብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግ ልቦና ይስጠን😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በበረከት ይጓብኝህ ድንግል ማርያም ትባርክህ 🙏🙏🙏
የምደንቅ ፀጋ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት በበቱ ያፅናህ ከበግ ለምድ ለባሾች ተኩላ የድንግል ማርያም ልጅ መዲሃኒዓለም ይጠብቅህ
min aynet dink dimts new yeteseteh geta bebetu yanurih wodme
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮችህን ሁሌም እጠብቃቸዋለሁ በዙ ህይወት ተምሬባቸው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤት ነብስን የምታድስ መዝሙርነዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ወድማችን አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ቀዳሜፀጋ የእውነት ዝማሬው ስብከትንም ያካተተ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ምን አይነት ፀጋ ነው አቤት መመረጥ ውሥጥን የሚሰረስር የመዝሙር ሥብከት ፈጣሪ ፀጋ በፀጋ ላይ ይደራርብልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድሜ🙏
ምን አይነት ፀጋ ነው ቃል የለኛም እውነትም ቀዳሚ ፀጋ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን የማቱሳላን እድሜ ይስጠህ
አቤት ጸጋ ብሳማ ብሳማ ቀኑን ሁሉ ብሳማ ሲማ ሲማ ምያሳኛ መዙሙር ዝማሬ መለእክት ያሰማልህ አክበርህ ነኝ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን
አሜንንንንን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
ላይክ አድርጉ ቤተሰብ 👍👍 የለም
በጣም የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ላይክ አድርጉት ወንድማችን
❤❤❤❤❤❤ቃል አጣሁ ምን ልበል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤ኸረ የተዋህዶ የት ናቹ ቢያስ ባለን አቅም እንተባበር እንጂ ላይክ ሰብስክርብ ሺር እያረጋቹ በማረያም ወድሞቻችን እህቶቻችን እናበረታቸው በማረያም
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ያደረገው ድንቅ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ።
አሜን: አሜን: አሜን: ዝማሬ: መልአክትን: ያሰማልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ያክብርልን::
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን አጥንት የሚለመልም ዝማሬ የሰማነዉን በልባችነ ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን 🙏
አቤቤቤቤቤት አቤቤቤት ያልሰራሁት ሀጢያት የለም ጉዴ😢😢😢😢😢
አንተ የጎርጊስ ባሪያ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ምን አይነት ስጦታ ነዉ እ/ር ስሰጥ እንደዚህ ነዉ ዝመሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላከትን ያሰማልን አቤት ጠጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ጠጋውን ያብዛልሕ
ልብን የማስደስት ምስጋና ቃለሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ያሳደግክ ሰመእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ ቤተሰብክን ትዳርክን ይባርክልክ ውድ ወድሜ😍😍
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉ ኣብዝቶ ይስጥክ ፡ ከተከታዮቹ የሚጠበቅ like and share ግን የለም እንደዚ ያለ መዝሙር እየሰማዕን ዝም ማለት ግን ይከብዳል ብሓቂ።
Amen amen amen
Zemara malak yasamalin
Amelak tazashei yadergan
በጣም እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬዎች ናቸው ስብከትና ትምህርትም ጭምር ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን በርታልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እሚስተመር ወንጌል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
የኔ ወንድም በእዉነት በቤቱ ያጽናህ ዝማሬመላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
በእውነት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወድማችንየ
በስመ አብ በጣም ሚመስጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
ቅዱስ ወንጌል ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤
በእውነት በጉጉት እየጠበቅነው ነበር ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ተሰብስበው ነበር ተበተኑ አምነው ነበር ካዱ ከመባል ከሃይማኖት ንውፅውጽታ ፈጣሪ ይጠብቀን
(ዘኳታር ሥላሴ )
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ አስተማሪ መዝሙር ነዉ ዋጋ ከፍለህ እንደሰራኸዉ ይናገራል የአገልግሎት ዘመንህን እንዲባክልህ ምኞቴ ነዉ በርታልን እንደዚህ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች ነዉ የሚያስፈልጉን ለዘፈን የቀረቡ መዝሙር የሚመስሉ በፈሉበት ዘመን አንተ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ይዘህ መዉጣትህ በጣም ደስ ይላል አባታችን አባትህ የእሳቸዉም ዉጤት ነዉ የልጅ መሰረቱ ወላጅ ነዉና
አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ። ወንጌልን በዝማሬ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ዘመንህም በአገልግሎት በቅዱስ ቤቱ ይለቅ።
አይምሮን ወደሰማያት የሚወስድ ልብን የሚያሠክር ዝማሬነው ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባከው እራሳችንን የምንመረምርበት መዝሙር ነውና በድሜ ያቆይህ ደግሞ ሌላም እድትሰራ ፀጋውን ያብዛልህ ወንሜ በርታ
ወድማችን ቀዳሜ ፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ በርታ ወድማችን የኦርቶዶክስ ምርጥ ዘማሪ
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና በዘመን ይባርክህ የአገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ይህ ቃለ ወጌል ነው
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ፡፡
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው
ልዩ የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እውቀቱ ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርታልን ወድማችን ❤❤❤
ዝማሬ መላይክትን ያሠማል
ፀገዉን ያብዛልህ ወድማችን ፍፃሜህ ይበር የሠዉ ልጂ ፍፃሜዉ ሢያምር ነዉና 💐💐💐💐💐🌾💐🌷🍂🍂🌿🌿🌿🍂🍂🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌼🌼እእእእእእልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይሄንን የመሰለ ጥዑመ ዝማሬን ስላቀረብክልን
😭😭😭😭qali yelengim bebatu yastenaki yetewahido liji😍😍
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ከክፉ ነገር ሑሉ ይጠብቅሕ
ዝማሬ ምላእክት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ስም አወጣት ምግባር ቃል የለኝም እውነትም ቀዳሚፀጋ እናትህ ቀድማ አውቃለች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወድማችን 🙏🙏🙏
ብቻ በአግራሞት ተሰበኩ ኑ ኦርቶዶክስ ላሣያችሁ
እግዚአብሔር ይሥጥልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረዉ ከቤቱ አይለይህ ከሀይማኖት አያናዉጥህ እመ አምላክ አትለይህ አሜን፫
Bewunt kalehiyiwetin yasemalin zemari melak yasemalin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen.....Amen ...Amen
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ መዝሙሮች ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ
እመ አምላክ እመ አዶናይ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏