ወሳሪዑ {ተሽቀዳደሙ!} አዲስ ምርጥ ዳዕዋ በኡስታዝ በድሩ ሁሴን|| WESARIEU BEST NEW DAAWA BY USTAZ BED HUSSIEN HD FOR TUBE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በቤተል (ተቅዋ) መስጂድ ያደረገው ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ሙሉ ክፍል፡፡
    በድር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የኡስታዝ በድሩ ሁሴንን አዳዲስ ስራዎች ይከታተሉ!
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ፡-
    getl.io/JjoZW

КОМЕНТАРІ • 270

  • @emanhussen589
    @emanhussen589 3 роки тому +1

    አላህ እድሜ ይስጥ ኡስታዜ

  • @zulalazulala5942
    @zulalazulala5942 3 роки тому +1

    አለሀምዲልለይ የነ ው አለው ይጠብቁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💕💕💕💕💕💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘☝️😘☝️😘☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️❣️❣️❣️❣️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐

  • @hmohammed1
    @hmohammed1 3 роки тому +1

    Allah yale tiyake Jennetin yamigebut yadrigen😭😭😭. Allah be hulletum hager yasdesitih ya Ustaz Bedru 🤲JZK.

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 роки тому +1

    Yiikfatilin insha Allah Amiin🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому +1

    ጀዛክ አላህ ክይር ያኡስታት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @መርየምወርቁ
    @መርየምወርቁ 3 роки тому

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላሁ አለይሂ ወወሰለም

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ክይር

  • @rapperselman7312
    @rapperselman7312 5 років тому +7

    ኡስታዜ የኛ ሞሶሶ አላህ ረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ😢በአላህ ስም እምላለው ንግግሮችህን ስሰማ የደረቀው ቀልቤ ሲረጥብ ይሰመኛል አይኖቼ አልቅስ አልቅስ ይሉኛል ኡስታዜ አባቴ አላህ ሌላ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ እልምም ይጨምርልህ!!!

  • @ጁሚሞሚቻናል
    @ጁሚሞሚቻናል 4 роки тому

    ኡሰታዜ💐💐💐💐💐💐💐💐አላህይጠብቃችሁ ያረብ እኛምሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብብብብብ ጀዛኩምአላህ ከይር💐💐

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 роки тому

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝና 👌👍👍

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 роки тому

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አላህ እድሜና ጠና ይስጥህ መሰሎችህን. ያብዛልን ያረብብብ

  • @mskyamsk7097
    @mskyamsk7097 3 роки тому

    አላህሃያትናአፊያእለምኖታለውያርብ፣ሰላሕ፣አለሂምወሰለም😍😍😍

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 роки тому

    አህለንኡስታዜ ጀዛከላሁኸይር አሚንያረብ ሰለላሁአለይወሰለም

  • @mobiles3976
    @mobiles3976 5 років тому +11

    ጌታዬ ሆይ ኡስታዜን አንተ በራህመት ፊትህ ጠብቅልኝ ያረብ

  • @እማፍቅር-ፀ5ረ
    @እማፍቅር-ፀ5ረ 3 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @m.tu.lo..49
    @m.tu.lo..49 2 роки тому

    ወሳሪኡ... ኢለልመኽፊረቲ....
    ጀዛከሏህኸይር አኺልከሪም

  • @seadab2764
    @seadab2764 3 роки тому

    ኡሥታዜ አሏህ ይጨምርልህ ወሣኝ ነጥብ ነው

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 4 роки тому

    ጄዛከላሁ ከይር ኡስታዙና ዘደከላሁ ኢልማ

  • @toybamohammed2829
    @toybamohammed2829 5 років тому +19

    እንደናተ ብርቅየ እና ምርጥ ኡስታዞቻችንን አላህ ረጀም እድሜ እና ጢና ይስጥልን ያረብ

  • @aragawseid7779
    @aragawseid7779 3 роки тому

    ኡስታዞቻችን አላህ ረጀም እድሜ እና ጢና ይስጥልን ያረብ

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 роки тому

    ጀዛክሙላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ አፊያክንይስጥልን ሀያትክን ያርዝምልን የአላህ እኛም በሰማነው አንቱም ባስተላለፋቹህት ተጠቃሚ ያድርገን

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 роки тому

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኽይር ስምቶ ከሚጠቃሙት የድርገን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому

    ኡስታት እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @الحمداللهربالعالمين-ف6ع

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ኡሱታዞች በርታ

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 роки тому

    መሸአላህ ኡስታዙና ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 3 роки тому

    ኡስታዜዬ አላህ ይጠብቃህ

  • @ahmedyousefyousef5359
    @ahmedyousefyousef5359 4 роки тому

    ጀዛክላህ ከይር ኡስታዝነ ለአላህብየ እወዳሀለሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @obseabasimal3
    @obseabasimal3 4 роки тому

    May Allah swt reward you inshaa Allah ustaz guide you

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому +1

    በስማነው የምንጠቀም ያረገን ያረብ ጀዛክ አላህ ክይር

  • @eisaomer6017
    @eisaomer6017 3 роки тому +1

    ጀዛኩሙላህ

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 3 роки тому

    ጀዛኩምአላህ ኽይር 💚💛❤😘

  • @ሙናM
    @ሙናM 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር
    አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @aazjdi1783
    @aazjdi1783 5 років тому +1

    አለህ ይጠብቅልን ኡስታዜ
    ዱዋ አርግልኝ

  • @halimabd5544
    @halimabd5544 5 років тому +1

    ኡስታዛችንበጣፋጭአንዲበትአላህየጠብቅህ

  • @mohamadyasin8070
    @mohamadyasin8070 5 років тому +2

    ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ!!

  • @hayathdxb1250
    @hayathdxb1250 3 роки тому

    ጀዛኩምላሁ ኸይረን

  • @nauttibintummah4291
    @nauttibintummah4291 5 років тому +1

    Masha Allah we jezakum Allah keyr ustaaz betam aref ena astemare da'ewa new

  • @አልሀምዱሊላህአላኩላህል

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ዉስታዝበድሩዉሴን

  • @fufu2388
    @fufu2388 4 роки тому

    ጀዛ አለሀ ከይሪ

  • @sarakifle8933
    @sarakifle8933 4 роки тому +1

    አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ

    አህለንንን ኡስተዜ ለምተደርጋዉ ኸይር ስረ ሁሉ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @bennowymiwdh1416
    @bennowymiwdh1416 5 років тому +1

    ጀዛኩም ኸረ ኡስታዝ

  • @sarakifle8933
    @sarakifle8933 4 роки тому

    ጀዛ ከላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፋጡማሰኢድየሰሜንወሎየሀራ

    *ጌታየ ሆይ ውድና ብርቅየ የሆኑ ኡስታዞቻችንን ከሸረኞች ሴራ አንተው ጠብቅልን እኛንም በሰማንው ተጠቃሚወች አድርገን ያ.....ሐኪም*

    • @ይሄምያልፋልአልሀምዱሊላህ
      @ይሄምያልፋልአልሀምዱሊላህ 5 років тому

      ሲስሚላህዎስላቱወስላምአለእረሱሊላህሱለላህአለይሂወስለምኢትዮጲያአንድየታደለችውነገርቢኖራትእነስህንየመሳስሉጀግናማገኘቷነውአልሀምዱሊላህአላህበዱኒያላይህዝቦቻችሁንመሪርዳደረጋችሁሁሉበጀነትምመሪያድርጋችሁበናተላይክፉእሚስብንእናተላይሳይደርስአላህየስራውንይስጠውአላህይጠብቃችሁኡስታዞቼአላህእንደናንተኢስላምንመሪየሆኑልጆችአላህይወፍቀኝ

    • @አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
      @አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 4 роки тому

      ሀያቲ አሚንንን ያረብ

    • @مكيهمحمد-ت1ه
      @مكيهمحمد-ت1ه 4 роки тому

      ሁሉም በአላህ ውሳኔ ነው
      አሚሮቻችን እረጅም እድሜ

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 роки тому

      አሚንያረብ

  • @saraamir1704
    @saraamir1704 6 років тому +7

    Jezak allah kayer Ustaz allah besemanew yemntekm yadrgen ❤️

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 5 років тому +2

    ኡስታዞችን የምትጠሉና የምትሳደቡ እንድሁም በፍርቃ ያበዳችሁ መሀይሞች መልታችሀል ግን እነሱ ምርጥና ብርቅየ ጀግኖቻችን ናቸው እናንተም በምትናገሯት ንግግር የማትጠየቁ አይምሰላቹ

  • @leylaleyla4721
    @leylaleyla4721 4 роки тому

    ኢሻእላህኡስታዝእላህይጠብቅህ

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 3 роки тому +2

    አላህእድሜአችሁንረጅምምምምምምያድርግን

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix 4 роки тому

    ጀዛከላህ ኡሰታዝ ማሻአላህ

  • @Niema12
    @Niema12 3 роки тому

    ኡስታዙና አላህይጠብቀክ

  • @mobiles3976
    @mobiles3976 5 років тому

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለኸበት ቦታ ያረብ

  • @mohammedhasan8173
    @mohammedhasan8173 4 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ኡዝታዙና እንኳን መጣህልን አህለን ይጠውል ኡምረክ

  • @AaMm-fp9jj
    @AaMm-fp9jj 5 років тому +1

    Welahi betam naw yemwodeh Antanm. Allah yiwodadeh

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    ባረከሏህፊክጀዛከሏህኸይር

  • @moftah1896
    @moftah1896 5 років тому

    Jezakallaah khayren ustaazunaa

  • @uae5163
    @uae5163 3 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 2 роки тому

    ወኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኣሏህ ሰምተው ከተገበሩትና ከተጠቀሙት ያርገን

  • @semira638
    @semira638 5 років тому

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥልኝ ያኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከከፉ ነገር ሁሉ ያይናችን ማረፊያ ነህ ኡስታዝ
    ሰምተን ከምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @madinahassan9221
    @madinahassan9221 4 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሁዝታዜ ኑርልኝ

  • @Tube-ng8nv
    @Tube-ng8nv 4 роки тому +1

    የምወድ ኡስታዜ በጣምነዉ

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 5 років тому +3

    ውድ ኡስታዛችን በድር አላህ መልካም ስራክን ይቀበልክ እኛም በሰናማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ አላህ ለኡለማዎቻችን ለኡስታዞቻችን ረጅም እድሜና ጤናን ይወፍቅልን ለሞቱት አላህ ማረፍያቸውን ፍርደውሰልአእላን ያድርግላቸው!ኡስታዝ አብዱልመጂድ ኣህ አላህፍርደውሰልአእላን ይወፍቀው በፍርደውሰልአእላ ምንገናኝ ያድርገን!!

  • @halimabd5544
    @halimabd5544 5 років тому

    ጃዛኻአላሁኸይር

  • @zuzutube5271
    @zuzutube5271 3 роки тому

    አህሌን ኡስታዙና

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 3 роки тому +1

    አላህይጠብቅልን ያረብ

  • @እሙአይመንበአላህፍቃድኢን

    وليكم سلام وراخمه الل وبراكته جزاك الله خيرا مشاء الله تبراك الله

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 3 роки тому

    ጅዝኩም አላህ ኽርን

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 років тому +1

    ማሸአላህ ውድ ዉስታዝና አላህ ይጠብቅልን ያረቡላአለሚን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አሚን ወላሂ እጅግ በጣም ወሳኝና ተወዳጅ ትምርት ነው አሏሁአክበር 🌷👍🌷

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 років тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱአህለንኡስታዛችን
    ዛሪነዉወዳንተቤተሰብየሆኑኩት
    አንተምባስተማርከዉእኛምበሰማነዉየምንጠቀምያርገን
    አላህረጅምእድሜናጢናይስጥህ

  • @bayanrabo5605
    @bayanrabo5605 3 роки тому

    I love soo much ustaz

  • @abdelamuhamed1168
    @abdelamuhamed1168 3 роки тому

    i saw more than three times but now it also look like new for me
    how the most nice work

  • @muna1645
    @muna1645 5 років тому

    ያአላህ ቀጥተኛው መንገድ ምራኝ ያአረብ ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @ፎዘያሀሠንቲዩብ
    @ፎዘያሀሠንቲዩብ 5 років тому

    ustaz alah ytewul umrh jezakumulah heyr

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 роки тому

    allure akebare jazakalahyee

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 років тому

    ጀዛጅ አላህ ኡስታዝዬ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @emubilal2427
    @emubilal2427 5 років тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብውህ ኡስዝታዝና ።ጀዛከላህ ኸይርን

  • @dagmawitendeshaw6119
    @dagmawitendeshaw6119 6 років тому +41

    ይሄ ድምፀ ናፍቆን ነበር። በርታልን ኡስታዙና

  • @ዙለይካመሀመድየኔውድእወድ

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩመላው ኸይረን

  • @sadaabrar3658
    @sadaabrar3658 4 роки тому

    Jazakumullh ustazuna

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    አለህ ይጠብቅህ

  • @muhammedfentaw7357
    @muhammedfentaw7357 2 роки тому

    Aselamualeyekum ustaze allahe yetebekeh zareko yehen daewahen semecha betam benegegerocheh tedesechalhu allah yedesetebeh

  • @ryhana8884
    @ryhana8884 3 роки тому

    Jeza kelah hyr oustaz

  • @ፊዳከአቢወኡሚውነፍሲያረሱ

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ሀይር በጣፋጭ አደበት እዳስተማርከን አሏህ የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @ፀጋናመከራ
    @ፀጋናመከራ 3 роки тому

    አህለን ሱለላሁአለይወሰለም

  • @hassenamina9141
    @hassenamina9141 3 роки тому

    Shukeren ustaz

  • @alewyahusanealewyahusane9407
    @alewyahusanealewyahusane9407 4 роки тому +1

    አላህ ያቆይልን በሰማነው ተጠቃሚም አላህ ያድርገን

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 років тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛክ አላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን የኢስላም። ብርሀን ውድ ብርቅየ ኡስታዜ ለአላህ ብያ ነው እምወድህ አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @makiyasayed8927
    @makiyasayed8927 5 років тому

    ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬእወድሀለዉ እድሜህን አላህ በረካያርግልህ

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 4 роки тому

    Jezakallah ustaz

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 років тому +5

    አህለን ኡስታዙና♥

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 років тому +1

    አላህ እድሜህን ያርዝም።

  • @ሱሱ-ኘ8ጠ
    @ሱሱ-ኘ8ጠ 3 роки тому

    አሚንንንንንን ያረብብ አሚንንን ያረብብብ 💔💔💔💔😢😢😢🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢💔

  • @medinaasichalew3103
    @medinaasichalew3103 6 років тому +5

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሱለላዋአለይ ወሰለም ጀዛካአላህ ኽይር ኡስታዛችን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 3 роки тому +1

      ጀዛክ አላህ ክይር ያሱታት

  • @fatammohammed6608
    @fatammohammed6608 5 років тому

    ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሁሉንም ያንተን መሰን ኡስታዞችንም አላህ ይጠብቅልን ከጠላት ተንኮል

  • @faatube315
    @faatube315 6 років тому +3

    Masha Allah ustazee umran tawil Long Life last jannatul fardos insha Allah I Love so much youre dawa

  • @muna1645
    @muna1645 5 років тому +2

    ያረብ እድሜህ ያርዝምልን

  • @እንዴሠለፍይ
    @እንዴሠለፍይ 6 років тому +1

    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ያረብ

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 4 роки тому

    Mashaallah ustaz

  • @لاالهالاالله-ب2ق
    @لاالهالاالله-ب2ق 3 роки тому +1

    ኡስታዝ አቱን ስሀይ ውዱ ነብያችንን ሰለሏሁ ዋአለይሂ ወሰለምን አስታውሳለሁ ያኔ ትዝ ይሉኛል በርቱልን በየቀኑ አትጥፉብን ዱአአርጉልኝ ሁላችሁም ውዶቸ ምግብ እና እቅልፉ እድቀንስ አደራ ያነበባችሁት ሁሉ ዱአ አርጉልኝ እና ለቁርአን አላህ እዳገራኝ ሀፊዝ እድሆን ዱአአአአ አርጉልኝ

  • @الحمدالله-س8ذ
    @الحمدالله-س8ذ 5 років тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን