ደባሎቹ - ክፍል 25 | Debalochu - Ep 25

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #ደባሎቹ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም በቢራቢሮ ዩቲዩብ ቻናል ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።
    #debalochu
    Ethiopian New Amharic comedy 2024
    Copyright ©2024 Birabiro
    ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
    እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    Addis Ababa/Ethiopia
    #entertainment
    #movies
    #Ethiopian Movie
    #debalochu_ደባሎቹ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2024
    #ደባሎቹ_አስቂኝ_ድራማ
    If you are new to this Entertainment channel, please subscribe and become a family. Thank you for being a family.
    #Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

КОМЕНТАРІ • 354

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 місяці тому +43

    ዋው እደዚ ቶሎ ቶሎ ስለቁ ደስ ሢል ዮአዳንም ልቀቁልን የምትሉ ላይክ አጉ

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 2 місяці тому +7

    የሚጣ አባት በረከት ፀጉርህ ዛሬ አምሮበታል ጭብርር ፍሪዝ አልወድም አበረም ትንሽ ተቀነሰው የእኔ አንበሳ ገራገር ጅግና

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 2 місяці тому +123

    ወድሜ ሞቶብኛል በዱአ እና በፀሎት አስቡልኝ😢😢 እኔም በሰው ሀገር አሞኛል😢😢😢😢😢

    • @BilagiAmare
      @BilagiAmare 2 місяці тому +2

      ነፍስ ይማር ለወንድማችን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @RhmsSaeed
      @RhmsSaeed 2 місяці тому +3

      አላህያበርታሽ እማ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tayba123-ni7xs
      @Tayba123-ni7xs 2 місяці тому

      አብሸሪአላህይራህምዉአንችንምአፍይይርገሸ

    • @seasea3347
      @seasea3347 2 місяці тому +1

      እመብርሀን ታፀናሽ አይዞሽ እህቴ

    • @Zaahab
      @Zaahab 2 місяці тому

      አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀዉ በተሰቦቹንም አላህ ያፆናናችሁ

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 2 місяці тому +16

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ና ህመም😢 ወእቶ ከመቅረት ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 2 місяці тому +10

    ወይኔ አበረ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 2 місяці тому +11

    ለሴት ያለህ ክብር ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 2 місяці тому +15

    አይ ቢኬ ያንቦቅቡቅህ አቦ ምላስህን ይቁረጠው እንዳልልህ ድራማ ነው 😂😂😂😂

  • @lijmic-x9o
    @lijmic-x9o Місяць тому +1

    20:41

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 місяці тому +28

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው 😅❤ዌልካም

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 2 місяці тому +88

    ምን ጠላውሽ ብትሉ አንደኛ ነኝ ላይክ አማረኝ እያሉ ሚጫጬ ሰዎች ላይኩ ምን ሊጠቅም ???? ኤጭ

    • @Meron-m4w
      @Meron-m4w 2 місяці тому +3

      🙄🙄

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂​@@Meron-m4w

    • @MekilitKibatu
      @MekilitKibatu 2 місяці тому +2

      Andga nge emlute eko brasachew selke commeŋtachew andga selmhon nw😂😂😂

    • @MekilitKibatu
      @MekilitKibatu 2 місяці тому +1

      Andga nge emlute eko brasachew selke commeŋtachew andga selmhon nw😂😂😂

    • @birtukanmanaye7000
      @birtukanmanaye7000 2 місяці тому +1

      የላይክ ሱሰኞች ናቸው ሲያስቁኮ

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 2 місяці тому +1

    woyine abera ye wondoch anibasa gin bafiqirii difit bili mini tixaqamale ❤ my love❤❤❤

  • @eliasdiriba4113
    @eliasdiriba4113 2 місяці тому +1

    Enguday ye meskel wef honshibin eko ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 2 місяці тому +4

    ኣረ ተሎ ተሎ ልቀቁልን እኔ በጉጉት ነዉ እምጠብቀው እንደ የቡታጂራ ዩቱበሮች 😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 2 місяці тому +22

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ እጂ ወደ ላይ ሠላምአዊይ ሠልፍ እንውጣ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 місяці тому +1

    ዋው ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው በርቱ ትችላላችሁ ❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 місяці тому +15

    አበርን ለማየት ነው የምጓጎው አሞተ ኮስታራ የሆነ ወንድ ስወድ 👍💝

  • @EKRAMSAID-j1d
    @EKRAMSAID-j1d 2 місяці тому +7

    ቤካ ዛሬ ማነው የልብልብ የሠጠህ😂😂

  • @DahaboSeid
    @DahaboSeid 2 місяці тому +17

    ማንን እንሸልም ሁላቹም አንደኛ ሆናቹ😂😂😂😂😂😂

  • @madeanmesart4394
    @madeanmesart4394 2 місяці тому +18

    አደኛ ነኝ ዛሪ ክመሞችየ ላይክ አድርጉኝ❤❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 2 місяці тому +5

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ አይ አሸብር ሁሉም እየተነሳ ያስፈራራዋል 😢

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 2 місяці тому +4

    የአበረ አፍቃሪ ነኝ እንደዚህ አይነት ቆፍጣና ወንድ የትም የለም👌👌

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 2 місяці тому +1

    በተሎ ይለቀቅ ልብ አንጠልጥል የሆናችሁ ሰዎች ኮኪን ስል በረከት በረከት ስል ደሞ አበረም አሳዘነኝ ኡፉፉፉፉ

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 2 місяці тому +2

    ቆፍጣናዉ አበር ጀግና በቀል ጡሩአደለም እስኪ ቢኪ ወድ ወድ ሽተት

  • @شمبلكاسا-ص8ك
    @شمبلكاسا-ص8ك 2 місяці тому +3

    አበረዬ የኔ ጅግና l think አበረ is fano ❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 2 місяці тому +3

    ኣበረዬ ጀግና

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 2 місяці тому +2

    አር እኮ ሲቀርቢሺ ቆሎው ቢለሽ ርጪ😢😢😢🎉🎉🎉❤

  • @እራህማይማም
    @እራህማይማም 2 місяці тому +2

    ነገሩ ሁሉ ተዝብረቀረኝ እኮ😅😅😅😅

  • @አብዱሰይድ-ለ2መ
    @አብዱሰይድ-ለ2መ 2 місяці тому +3

    ዋዉ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Haym359
    @Haym359 2 місяці тому +1

    ውይ የወንድ ቦቅቧቃ ስጠላ ውይ ቤኪ ድራማ ሆኖ እንጂ በጣም ያሥጠላኛል😂😂

  • @ዮሀንሴ
    @ዮሀንሴ 2 місяці тому +2

    ወይኔ አበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂እናገረለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 2 місяці тому +1

    አይ ቤኪ😂ደሞጀመረኝ መቀባጠሬ😂

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 2 місяці тому +7

    አበረን አጋቡኝ ብያለሁዋ😢😂😂😂

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬዉ የለለነዉ

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 місяці тому +4

    ቶለቶለ አይለቁም😂😂

  • @Fzdvvtt
    @Fzdvvtt 2 місяці тому

    ፀናቱን ይስጥሽ ወንዲምሽንም በጀናት ውስጥ ያኑርልሽ

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 2 місяці тому +3

    በኪ ሯ ዛሬ ወንድወንድ ሸተሀል😅😂😂

    • @appseth8007
      @appseth8007 2 місяці тому

      ምኑጋር ወንድ ወንድ ሸተተ ቦቅቧቃ አፍአይቋጥር ሊያስጨርሳቸው ነው

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 2 місяці тому +16

    የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😢

  • @BementAdane
    @BementAdane 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ክበሮልን❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ረተው በክ አትቀባጥር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому

    ,ወይኔ አገተሽ ኬያ ምናለበት ምላስህ ቢቆጥብ

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 2 місяці тому +11

    አበረን የምትወዱ 😂😂እኔኮ አፍቅሬዋለሁ❤😂

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 2 місяці тому

      ❤❤😂

    • @KaddamtuDiini
      @KaddamtuDiini 2 місяці тому

      😮😮😮😮😮😮

    • @seasea3347
      @seasea3347 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @temr8492
      @temr8492 2 місяці тому

      ኧረ እፈር አኡዙቢላህ 😢

    • @CudFue
      @CudFue 2 місяці тому

      😁😁😁😁

  • @አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቆ😅😅

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 2 місяці тому +1

    😂😂😂ቢኪ

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 2 місяці тому +4

    ቤኪ አንተም ወንድ ነህ😭
    ቱ ቡቅቧቃ

  • @Oba-t1n
    @Oba-t1n 2 місяці тому +2

    ወይነ ኮክ ጉድሽ ፈላ 🤣🤣🙄

  • @فاطمةاا-ف3ف
    @فاطمةاا-ف3ف 2 місяці тому +3

    አበረ እረ የኮኪ ነገር አበረ

  • @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ
    @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ 2 місяці тому +1

    እረቤኪ😂😂😂😂😂

  • @GgGg-wk2sv
    @GgGg-wk2sv 2 місяці тому +1

    አበረ 👍👍👍👍❤❤❤

  • @MominaAhmed-gm2rd
    @MominaAhmed-gm2rd 2 місяці тому +2

    ወይኔ አበረ😂😂😂

  • @galaxyprime7626
    @galaxyprime7626 2 місяці тому +2

    ወይነ ኩኪ😅😅😅😅😅

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 2 місяці тому

    Abare yene geta afaqiralw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 2 місяці тому

    ዋው ሰፍሩ ቦቷ ሲያምር የአባቴን ግቢ ነው የመሰለኝ ሳሩ ደስ ሲል ❤

  • @fikrubelay5033
    @fikrubelay5033 2 місяці тому +3

    ወይኔ አሸብር😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 2 місяці тому +1

    ጎበዞች ቶሎቶሎ መልቀቅ ለመደባችሁ😊😅😅😅❤

  • @Zሻ
    @Zሻ 2 місяці тому

    ወይኔ አበረ የኔጀግና ኩሩ

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh 2 місяці тому

    አበረ ጀግናዉ❤❤❤❤❤

  • @Mymomiloveyou
    @Mymomiloveyou 2 місяці тому +1

    ዛሬ ጀግና ሁኖል😂😂

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 2 місяці тому +1

    ወይኔ ኮኪ😢😂❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому

    ,አበረ ጀግና ❤❤❤❤

  • @HadadsTigbu
    @HadadsTigbu 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @fkrfkr-gm9hu
    @fkrfkr-gm9hu 2 місяці тому

    ዋውውውውውውው ከምር ስወዳችሁ እኮ❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ አሸብር እንዴው ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርክ😂😂😂😂😂😂 ሴት እነት ተረሳእኮ ወገኖቼ ጉድበል ጎንደር😂😂😂😂😂😂😂😂 ኮኪ እሩጭ 😂😂😂😂😂

  • @ሀያትይቱብ-ጸ2ገ
    @ሀያትይቱብ-ጸ2ገ 2 місяці тому

    እረ በአላህ አበረ የሚባል ልጅ ደስ ሲል❤

  • @beti-q9n
    @beti-q9n 2 місяці тому

    er edene yemewodachewu ale ketay.26❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-tm3jv
    @ZahraZahra-tm3jv 2 місяці тому

    ወየና አበረ ሰወድዉ❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +3

    ኧረ ለተመልካች ክብር ዩኑራቹህ ደቂቃ ውን እረዘም አደርጉልን😢

  • @HaWz-w8j
    @HaWz-w8j Місяць тому

    😂😂😂😂 ay ashebr

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 2 місяці тому +1

    ወይኔ አበረስወድህ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 місяці тому +1

    ኩኪ ታገተች😢😢 ቤኪሳይገኝኩኪ

  • @MariamMohammad-bi6zh
    @MariamMohammad-bi6zh 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому +2

    ወይኔኮኩ

  • @JemilaSediso-ir8so
    @JemilaSediso-ir8so 2 місяці тому +4

    የአባረ አድናቅዎች እስከ 👍

  • @SofiaSofia-j2r
    @SofiaSofia-j2r 2 місяці тому +2

    አሸብር ከምሩነው የሚናደደው ልበል

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 місяці тому

    ክክክክ አረቢኪ ተብዬው በሳቅ ገደለኝ

  • @fkrfkr-gm9hu
    @fkrfkr-gm9hu 2 місяці тому

    ቤኪ ዛሬ😅😅😅😅😅 በሳቅ

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @تعول
    @تعول 2 місяці тому

    ቤኪ😂😂😂😂

  • @alazartaddesse4965
    @alazartaddesse4965 2 місяці тому

    በጣም የተንዛዛ አልመሰላችሁም ጋይስ ። አታዝጉን ቢያንስ በየ አንድ ቀን ልቀቁልን ውይ

  • @aeshetseid
    @aeshetseid 2 місяці тому

    የተገደለዉ አባቱ ይኼኛዉ ምንቤትነዉ እገላለሁ ብሎ መገደልምአለ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @IsaraThouba-bc7yi
    @IsaraThouba-bc7yi 2 місяці тому +1

    ዉይኮኪአሳዘነችኝ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 2 місяці тому

    Aref new enamseginalin🙏🙏😍😘

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit 2 місяці тому +2

    እኔም ዛሬ አደኛ ነኝልል ነበር

  • @elumame2810
    @elumame2810 2 місяці тому

    አይ በረከት መቸም መቀልጠም ነው ስራችሁ አላለም😂😂😂

  • @gjgj3875
    @gjgj3875 2 місяці тому

    😂😂😂አይ ኮኪ

  • @rawneseid5747
    @rawneseid5747 2 місяці тому

    ደናነኝ አይደል😂😂😂

  • @merimmerim-fz6gc
    @merimmerim-fz6gc 2 місяці тому

    አረ ቶሎቶሎ ይለቀቅ

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 2 місяці тому +1

    ቶሎ ቶሎ ኑኑኑኑኑኑኑኑ😮😮❤❤❤❤

  • @Sነኝስደተኘዋ-d7m
    @Sነኝስደተኘዋ-d7m 2 місяці тому +1

    ምን አለ ደቂቃው ረዘም ብታረጉት ቁጥ ቁጥ😂 የሆናችሁ😮😮😂😂

  • @NajebaNaj
    @NajebaNaj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍

  • @SamariaSam-w4v
    @SamariaSam-w4v 2 місяці тому

    ቶሎ ቶሎ ሊቀቁልን

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 2 місяці тому

    በጣም ትመቹናላቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 місяці тому

    አበረ የኔ ምስኳና ስወደው 😂

  • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ

    ለኔ ነው ወይ ኬነ ያዎፈራበት😅😅😅

  • @פייורינא
    @פייורינא 2 місяці тому

    Kokie shekore🥀

  • @appseth8007
    @appseth8007 2 місяці тому

    ቤኪ ስታናድድ ስንት ነገር አበላሸህ አፍክ አይቋጥርም ፈሪነት ባንተ ባሰ ውይ

  • @mimmifefeleke3397
    @mimmifefeleke3397 2 місяці тому

    selamachu yebza wudd taktetyoch❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому

    እረ አበረ ሊያሳብደኝ ነው

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ wow that's great 👍