Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ሚዳያላይ ባትወጭ ጥሩ ነበር ከቻልሽ ኒቃብ ልበሽ የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራን
@@ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ አዉ መሸ አለህ አሰምሮ ፈጥሮወተል በሱም ትጨምርበተለች አለህ ይሽፊህ
😢😢😢😢
ፍላጎታቸው. ምን ሆነና. መታየትኮ ነው. አላህ ሂድያ ይስጠንጅ
ሴት ልጅ ደብቅ ትበል ሚድያ አትውጣ ሲባል የሚሰማ የለም. ውበት ኖረም አልኖረም ስትር ማላት አሪፍ ነው. አላህ ኣፊያሽን ይመልስልሽ እህታችን. ዝንጥ ያላችሁ የምትመጡት ነገር ከኢስላም የወጣ ነው አላህ የከለከለውን ነገር እየሰራችሁ. ነው. አላህን ፍሩ ወንዶቹም ብትሆኑ. አላህን ፍሩ. ሴት የሴት ጓደኛ ወንድ የወንድ ጓደኛ ያዙ አለቀ
የሰው አይን ጡሩ አይደለም ልጂቱ በጣም ቆንጆ ናት
😢😢😢😢በጣም
😂😂ስንት ቆንጆ አለ ከሧ የሚበል
ናዱየ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ አበባ መስለሽ ቦግ ቦግ እያልሽ የኛ ሰው እኮ መሽአላ አይልም😢
የኔ ናት አላህ አፊያ ያረግሺ ከባድ ነው እህህ ወላሂ እዴት እዳሳዘሺኝ
ወላሂ ሚዲያ ይቅርብሽ ውድ ወይንም የቪዲዮውን ፊልታር ወባት የሚዳብቅ አርጉት😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢
@@Zade-h7p ደምርኝ ዉድ
ሳህ ዎላህ 😢😢😢😢😢
ለምን ምን ሆናለች ቆጆ ስለሆነች ወይ
@@رام-ن3ت ደምርኝ ዉድ
@@Zedo_Ke-6ነይ እንደማመር
አይ ትዝታ ዝናብ ሲጥል በጣም ውስጤ ይረጋጋን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚንንን ያረብ እኔም ነኝ ዝናብ ሲጥል ዉስጤ በደስታ ይሞላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ወይ አላህ ይጠብቀን ይሄሚድያ መቸም ተመልከቱ እሚያመጣዉጣጣ እባካችሁ እህቶች አራሣችሁን ሸፍኑ አላህ ኒቃብ ጀልባብ ያዘዘን እኛን ወደሆላ ለማስቀረት አይደለም እኛን ሰለመረጠንነዉ ላንዳንዱ ሰዉ ሚድያ ምንም አይል ላንዳንዱ ደግሞ ከባድነዉ ዱኒያ አታታለን እህቶች
ትክክል ወላሂ
አላህ ይጠብቃችሁ ከሰዉ አይንን አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ናዲዬ😢😢😢
ዝናብ ስጥል አባቴ ጋረ ተሸፋፍኖ መተኛት እና ቆሎ መቆረጠም ❤❤❤
😂😂😂😂😂እደኔ🎉🎉
እዴኛቤት😂😂😂😂❤❤❤
እኔ እናቴጋ ኩሽና አይይይ ስደት ነጣጠለን
አብሺሪ ማሬ
አረ በሰቀ
ማሻአላህ ጆሲ ሊመጣላችሁነዉ ናረዲየ የኔዉድ ሚድያ በሽታነዉ የሰዉ አይን ድጋ ይሰብራል ከቻልሽ ኒቃብ ለብሰሽ ከወንዶች ሳትነካኪ ስሪ አለዛ ይቅርብሽ በተረፈ አላህ ያሽርሽ
አይይ ወላሂ ኢቶቢያ እያለሁ እኔም ያመኛል ወላሂ ከባዲ ነዉ የሠዉ አይን ጥሩ አይደለም ኒቃብ ልበሺ የኔናት 😢😢😢😢እዚህ ከመጣሁ1 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ አሞኝ አያቅም❤❤❤❤
ወላሒ እኔም ኢቶ እያለሁ ትምርትቤት 2ተየ ገባሄ ሁለተየ ልቤን ጭልም እያለ ጥሎኝ ያቃል አልሐምዱሊላህ ቁረአን አሥቀሩብኝ ከዛ ወድህ ደህናነኝ አንዳንደየ ብቻ ልቤት ትፋሸ እጥር ይላል ብቻ አልሐምዱሊላህ
@@امينهيمام አወን መጥፎነዉ ለሠዉ ደሞ አይመስልም ሢተዉሽ ባንዲ ግ ዜ ደህና ነዉ እምኮኒዉ
ወላሂ እኔም ያምኝ ነበር አልሀምዱሊላ አሁን ደህናነኝ
የኔእህት አላህያሽርሽ ድንጋጤከባድነው
እኔም እደዝህ ገጥሞኝ ያቃል እህቴ ምጥ ተይዛ በጣም ታማ ደነገጥኩ ፌት በላሁ
ወይልካም ሶፍየ ሱሴ የኔ አሰል የኔ እሰማረት የኔ ዳይመንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌💋👌💋👌💋👌💪💪💪👍👍👍
መሸአላህ ላቅወተ ኢለቢላህ ካይን ያውጣሺ ናዱ ጦት እና ማታ አዝካር አደረጌ ናዱ
ለካ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በጣም እማረራለው ነበር ኢትዮጵያ እያለው እዲው ይጥለኛል አክቤት ስሄድ ልብድካም ከሆነ ብዬ ስታይ ምንም በሽታ የለብኝም ዶክተሮቹ ደሞ ፍቅር ከሆነ ንገረን ሲሉኝ ተናድጄ ብድግ ስል ደግሜ ዱቅ እላለው ደሜ ሲታ አሪፍ ነው ብቻ አሁን አረብ ህገር ነኝ ግን ኢትዮጵያ ሲሄድ ያመኛል ምንም ጤና አይኖረኝም አንዴ ጸበል አንዴ ህኪም እዲው ነው የምሰቃየው
Allah yashirish yene wudi 😢❤😢😢
ያረቢአላህ ይጠብቅሺ ጤናሺን ይስጥሺውዴ
አላህዪጠብቃችሁከደዚህአዪነትነገርእህቱቸ። አላህዪሺርሺ። ሊቃምልበሺነዱየ❤❤❤
ናድየ በዚህ መልክሽ ላይ ሜካብ አትጠቀሚ ቆንጆነሽ ወላሂ እሜዳለይም መውጣት የለብሽም ነበር አላህ ያሽርሽ አትውጭ እሜዳላይ የኔወድ😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሶፊየ አንችም ማሻአላህ አለባበስሽ አሁን እያስተካከልሽ ነው የኔ ቆጆ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤አይሰሙም
ለይለ ሀሰን ደምርኝ
@@Zedo_Ke-6 ደምሬ አለሁ
@@ለይላሀሰን-የ9ነ ሹክረን ከለሽ እመልሰለዉ
እኔም ደመርኩሽ የኔ ውድ@@Zedo_Ke-6
የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በጣም ደግጫለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ሶፍያን አይቸ ነበር የገባሁት❤❤❤❤❤❤
ሶፊዋ❤ ኡ ብሎ ጮኸ አሥደነገጠሽ 🤣 የኔ ተብታባ ❤ የምሮን ነዉ ግን ፖራክ ነዉ አወዳደቆ ያሥፈራል
Ekak enchwet dess yelale hoo 😂😂😂😂sofi yankonjo 😘❤️
የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ያሽርሽ እህቴየ😢😢😢
የኔ ቆንጆ አላህ ይሽፊኪ ማማየ ሚድያ መዘዙ ብዙ ነው የኔ ማር አላህ ያሽርሽ
እኔምለው አሞኛል እያለቻለው እነሱ ቢዲኦ ማቆም አልፈለጉም ለምን መተፈስ እያቃታት አይዞስ ይላሉ ለማንኛውም አላህ አፍያ ያድረግሽ
የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ አላህ ያሽርሽ🙏❤
ወጀላችን በዛልባችን ከድጋይ ብሶደረቀ ጌታችን አመፅን ወላሂአላህ ይዘንልን
አሚን ያረብ🎉🎉
አሚን😢😢😢የኛነገር
አሚን ሳህ ተለቅልቀው ለዝሙትቅርብ ሁነው ነው ሚድያለይ እሚወጡት
😢😢😢😢ዋይኔ ሚሲኪን
ናዲ አላህ ያሽርሽ 😮አይይ የአላህ ትዝታዬ እኔ በዝናቡ እርጥብ አርጥብ ካረገኝ በዋላ እዝህ እስክመጣ ድረስ እራሱ አባቴ ስር ተሸሽጌ ፀጉሬን እያሻሸኝ የምተኛው ነገር ኡፍፍ😢ወይ ስደት በስ አልሃምዱሊላህ አባዬ ኡሚ አላህ ይጠብቅልኝ ❤❤🎉🎉🎉
ወአሊኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ❤❤
Allh afiya yargeshi yanete gin balh tastarwe muslim etochi Nadiya nekabe telbas ❤❤❤
አላህ ጰፊያሺን ይመልሥልሺ😢😢😢
ጭቅላቷን መቶታል አላህ ይድረሥልሽ ደንግጫለሁ አንቀጠቀጠኝ ሁላ ያረብ
@@ሀሊመት-ተ6አ ደምርኝ ዉድ
እኔ እራሱ ቢስሚላህ
ወላሂ እኔም ስደነግጥ እደዝህ ነው የምወድቀው ያቀጠቅጠኝና እራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል😢😢😢
የኔማር እብሽሪ እላህ እፊያ ያድርግሽ ክባድነው ውላሂ❤❤😢
የኔናት ምን ነካት በአላህ
Mechtshwe YaszenaleEwnat kahona Allah afey yargshe 🤲🏽
Camera manu mnew atnkesakesm ende
አዪ 😂😂😂 ጭቃ በጭቃ ሆኜ የወንድ ሜን እና የእህቴን ልብስ መልበስ 😢😢😢😢😢 አዬ ምድጃ አይጠቅመንም በግር መረጋገጥ😢😢😢😅😅😊
አይዞሽነርዲ❤❤❤❤❤
ወላሂ የሰው አይን እንኳን ሰውን ርጥብ ዛፍ ያደርቃል እባካችሁ ለማንኛውም ነገር ማሻ አሏህ እያላችሁ
በጣም ተጨናንቃ ነው የወደቀችው እናተ አላስተዋላችኋትም አሏህ ያሽርሽ
እያመመኝ ነው ሥትል ቪድወውን ቢቀርስ😢😢😢😢
ዝናብ በጣም ነበር ምወደው እግዲ ስደት ለየን
የአላህ እንደት ያስደነግጣል አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ፈኪ ምንግዜም ከመኝታየ ተነስቸ ዜክርእና ቁርአን እቀራለሁ ብላንነበር በተለይ አያተል ኩርሲ ሳልቀራ የትም አልሄድም ብላነበር ስለዚህ አንዳንድ የሚጠቅሙ ነገሮችን ከሷ ተማሩ ቁርአን ቅሩ 😢😢😢😢
የኔ ውድ እህት አሏህ ሙሉ አፊያ ያድርግሽ ማማዬ 🥰🥰🥰🥰አይ ትዝታ እኔ ከእህቴ ጋ የማንጫወተው ጨዋታ የለም ነበር በዝናብ መዝለል ብቻ ያልተጫወትነው ጨዋታ የለም ነበር
ምን አይነት ማከራ ነው ወላህ እንበዬ መጠልኝ ቀጠዩን ክፍል ሁለት ብላቹ ልቀቁ
የኔ ማር እንዴት እንዳሳዘነችኝ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ናዱየ
የኔውዶችበርቱ❤❤❤❤
ያአለሃ ወለሂ በጠም😢አዘዘነችኝ አለሂዬ አቴ, አፍያ አሪገት ጥረ ነገሪ አሰመን ያረብ😢😢
ኤድ ደሞ ሰው እድህሲሆን ቶሎውሀነውመስጠት ቢስሚላ አሌይኪ የኔማር
ወሀ ክልክል ነዉ
Alah afiyashin ymelslshi❤❤❤❤❤
የኔ ውዴ አላህ አፊያ ይመልስሺ የረብ😢😢😢😢 ማሸአላህ በሉት 😢
ናዲዬ የኔ እናት ምን ሆና ነው 😢😢ብስሚላህ አላህ ያሽርሽ 😢
አማታልኮ ልጅቱ መተፈስ አቅታት እሳ እነሱ ያወራሉ ከቀረፃው ይልቅ የእሳ ሂወት አይበልጥምደ
አመመኝ እያለች እናንተ ቁጭ በይ አትሏትምደ ምድሩ ባልመታት
ማሻ አላሕ አለ ጅስሚክ እሕቴ 🎉🎉 አላሕ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ 😢
ውይ እደኔ ነሽ እብድ ይወድሻል😂😂😂
😢😢ዉይ አላህያሸርሽ
ንቃብ ልበሺ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማሺአላህ
ወይኔ አሞኛል እያለች ወሬ ይይዟታልደ ወየ ቁጭ እድትል ብተዋት ምናለ ሚሥኪን አላህ ያሽርሽ
የእውነት ነው እንዴ ፕራንክ መስሎኝ እኮ እየሳኩ ነበር ኣላህ ኣፊያ ያርግሽ
አላህ ይድረስልሽ የኔናት ኡፍፍፍ እዴት እደደነገጥሩ ያረቢ😢😢😢
እኔመተኛት ነውምወደው ሢዘብ
አላህ ዪዱረሥላት ዪረቢ ❤❤❤❤❤
ማሸአላህ ብያለሁ እኔ ወላሂ በጣም ታምሪያለሽ አላህ ይድረስለሽ አግባት ወላሂ ከዝች የበለጠች ቆጆ አታገኝም
መቸ ባል ቸገራት
ማሻ አላሕ 🎉🎉አላሕ አፍያዋን ይመልስላት 😢
@@ኢክሩወለየዋ😂😂
እደ ባችአካውት ይባላል አየየሠውነገር
አየተላላጡ ሚዲያ ላይ መውጣት መጨረሻው እንደዝህ ነው
ወይኔ ሚስኪን ናዱዬ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢😢😢😢 መቸም ፕራክ ነው አትሉንም
YaAllh maal tate woyne😢😢😢😢
ያአላህ አላህይጠቅሽእህቴ ከባድነው እህቶቸሚድያይቅርባችሁ
እኔ ብርድልብሴን ተጠቅልሌ ነው እምተኛው ጉርምርምታ ካለ እፈራለሁ
ሁሌ ተመልካች እዳሞኛችሁ ለማንኛውም ሁሉም ሰው ሞኝ አይደለምውሽት ከሆነ ከባድነው
ወአለይኩመሰላም አህለን ፊኩም❤❤❤❤
አብሽሩ ግን ለምንድነው የማደምሩኝ
ወላሂ ናዲ እህቴ ሚዲያ ይቅርብሽ እባክሽን እባክሽን እባክሽን በአላህ ብዬሻለሁ ሚዲያ ይቅርብሽ ኧረ ለአላህ ብለሽ ነገ ከገነት ወራሾች እንድቶኚ ደሞ ሴት ልጅ ሚዲያ ላይ መውጣት አይፈቀደም ከናንተ ባላቅም ስለዚህ ይቅርብሽ በርግጥ ያለሽበት ባላቅም ግን አላህ ሌላ ስራ እንዲሰጥሽ በሰገድሽበት ለምኚው ወላሂ ይቀበልሻል እንደው ምን እንደምልሽ አላቅም ያው በኮመንት ብዙ ሀሳብን ለመግለፅ አይመችም ግን እባክሽን በአላህ ቢቀርብሽ ይሻላል እንደውም ኒቃብ ብታረጊ በጣም ጥሩነበር ወላሂ ለማንኛውም ከተሳሳትኩ አፉ በሉኝ
ትነውደ😢
የኔውዲ አላህ አፍያ ያርግሽ ያርብ😢😢😢😢
ያረብ አፊያችንን መልስልን እኔም እንም ይጥለኝነበር አልሀም ዱሊላህ አሁላይ ማዳሜም ሶብሩን ሰቷት ታገሠችኝ አይኔን ተቃጠልኩ ሰውነቴ ማበጥ
አላህያሺርሽ
ኮበርታ ተደብድቤ መተኛት ነዉ ሚመጨኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማልቀስሳ😢😢 አላህ ያሽርሽ የኔ ዉድ እህት
አስለቀሰችኝ እህቴ አላህ ይድረስልሽ
ወይኔ ያረቢ አንተ ጠብቃት
ያማቸዋልደ እያመማት ዝም እደ
ሚስኪን አላህ ያሽርሽ 😢😢😢
ወላሂ ይህ ብሽታ እኔን ብቻ ይመስለኚ ነበር ወይ ያላህ አላህ ያሽርሽ ድንገት ነው እኮ የሚጥለው ወላሂ
ፕራንክ
የኔማር የኔማር የኔአይነት እኔም እናቴንእንዳሥጨነኩኝነበር ሥደትሥመጣ ተሻለኝ የሠዉአይንጥሩአይደለምወላሒ አባቴሥትተከራቷል
ማማዬ አላህያሽርሽ የኔዉድ😢😢😢😢😢
የኔማሮች አላህ ያሽርሽ ❤❤❤
ትናት ፕራንክ ሥላረጋት እያረገችው መሠለኝ
የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሺ አይዞሺ ደግጣ ነው 😢😢
ደሞ ቆንጆ ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ዝናብ በጣም እወዳለሁ ናድ የኔ ቆንጆ የኛ ሰዉ አይቶ ማሺአላህ ማለት ይከብደዋል አላህ አፍያሺን ይስጥሺ
ነዱ😢😢😢እዴት😢ነት የአለሀ
አላህ አፍያ ያድርግሽ እህቴ አይዞሽ
አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ሚዳያላይ ባትወጭ ጥሩ ነበር ከቻልሽ ኒቃብ ልበሽ የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራን
@@ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ አዉ መሸ አለህ አሰምሮ ፈጥሮወተል በሱም ትጨምርበተለች አለህ ይሽፊህ
😢😢😢😢
ፍላጎታቸው. ምን ሆነና. መታየትኮ ነው. አላህ ሂድያ ይስጠንጅ
ሴት ልጅ ደብቅ ትበል ሚድያ አትውጣ ሲባል የሚሰማ የለም. ውበት ኖረም አልኖረም ስትር ማላት አሪፍ ነው. አላህ ኣፊያሽን ይመልስልሽ እህታችን.
ዝንጥ ያላችሁ የምትመጡት ነገር ከኢስላም የወጣ ነው አላህ የከለከለውን ነገር እየሰራችሁ. ነው. አላህን ፍሩ ወንዶቹም ብትሆኑ. አላህን ፍሩ. ሴት የሴት ጓደኛ ወንድ የወንድ ጓደኛ ያዙ አለቀ
የሰው አይን ጡሩ አይደለም ልጂቱ በጣም ቆንጆ ናት
😢😢😢😢በጣም
😂😂ስንት ቆንጆ አለ ከሧ የሚበል
ናዱየ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ አበባ መስለሽ ቦግ ቦግ እያልሽ የኛ ሰው እኮ መሽአላ አይልም😢
የኔ ናት አላህ አፊያ ያረግሺ ከባድ ነው እህህ ወላሂ እዴት እዳሳዘሺኝ
ወላሂ ሚዲያ ይቅርብሽ ውድ ወይንም የቪዲዮውን ፊልታር ወባት የሚዳብቅ አርጉት😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢
@@Zade-h7p ደምርኝ ዉድ
ሳህ ዎላህ 😢😢😢😢😢
ለምን ምን ሆናለች ቆጆ ስለሆነች ወይ
@@رام-ن3ت ደምርኝ ዉድ
@@Zedo_Ke-6ነይ እንደማመር
አይ ትዝታ ዝናብ ሲጥል በጣም ውስጤ ይረጋጋን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚንንን ያረብ እኔም ነኝ ዝናብ ሲጥል ዉስጤ በደስታ ይሞላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ወይ አላህ ይጠብቀን ይሄሚድያ መቸም ተመልከቱ እሚያመጣዉጣጣ እባካችሁ እህቶች አራሣችሁን ሸፍኑ አላህ ኒቃብ ጀልባብ ያዘዘን እኛን ወደሆላ ለማስቀረት አይደለም እኛን ሰለመረጠንነዉ ላንዳንዱ ሰዉ ሚድያ ምንም አይል ላንዳንዱ ደግሞ ከባድነዉ ዱኒያ አታታለን እህቶች
ትክክል ወላሂ
አላህ ይጠብቃችሁ ከሰዉ አይንን አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ናዲዬ😢😢😢
ዝናብ ስጥል አባቴ ጋረ ተሸፋፍኖ መተኛት እና ቆሎ መቆረጠም ❤❤❤
😂😂😂😂😂እደኔ🎉🎉
እዴኛቤት😂😂😂😂❤❤❤
እኔ እናቴጋ ኩሽና አይይይ ስደት ነጣጠለን
አብሺሪ ማሬ
አረ በሰቀ
ማሻአላህ ጆሲ ሊመጣላችሁነዉ ናረዲየ የኔዉድ ሚድያ በሽታነዉ የሰዉ አይን ድጋ ይሰብራል ከቻልሽ ኒቃብ ለብሰሽ ከወንዶች ሳትነካኪ ስሪ አለዛ ይቅርብሽ በተረፈ አላህ ያሽርሽ
አይይ ወላሂ ኢቶቢያ እያለሁ እኔም ያመኛል ወላሂ ከባዲ ነዉ የሠዉ አይን ጥሩ አይደለም ኒቃብ ልበሺ የኔናት 😢😢😢😢እዚህ ከመጣሁ1 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ አሞኝ አያቅም❤❤❤❤
ወላሒ እኔም ኢቶ እያለሁ ትምርትቤት 2ተየ ገባሄ ሁለተየ ልቤን ጭልም እያለ ጥሎኝ ያቃል አልሐምዱሊላህ ቁረአን አሥቀሩብኝ ከዛ ወድህ ደህናነኝ አንዳንደየ ብቻ ልቤት ትፋሸ እጥር ይላል ብቻ አልሐምዱሊላህ
@@امينهيمام አወን መጥፎነዉ ለሠዉ ደሞ አይመስልም ሢተዉሽ ባንዲ ግ ዜ ደህና ነዉ እምኮኒዉ
ወላሂ እኔም ያምኝ ነበር አልሀምዱሊላ አሁን ደህናነኝ
የኔእህት አላህያሽርሽ ድንጋጤከባድነው
እኔም እደዝህ ገጥሞኝ ያቃል እህቴ ምጥ ተይዛ በጣም ታማ ደነገጥኩ ፌት በላሁ
ወይልካም ሶፍየ ሱሴ የኔ አሰል የኔ እሰማረት የኔ ዳይመንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌💋👌💋👌💋👌💪💪💪👍👍👍
መሸአላህ ላቅወተ ኢለቢላህ ካይን ያውጣሺ ናዱ ጦት እና ማታ አዝካር አደረጌ ናዱ
ለካ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በጣም እማረራለው ነበር ኢትዮጵያ እያለው እዲው ይጥለኛል አክቤት ስሄድ ልብድካም ከሆነ ብዬ ስታይ ምንም በሽታ የለብኝም ዶክተሮቹ ደሞ ፍቅር ከሆነ ንገረን ሲሉኝ ተናድጄ ብድግ ስል ደግሜ ዱቅ እላለው ደሜ ሲታ አሪፍ ነው ብቻ አሁን አረብ ህገር ነኝ ግን ኢትዮጵያ ሲሄድ ያመኛል ምንም ጤና አይኖረኝም አንዴ ጸበል አንዴ ህኪም እዲው ነው የምሰቃየው
Allah yashirish yene wudi 😢❤😢😢
ያረቢአላህ ይጠብቅሺ ጤናሺን ይስጥሺውዴ
አላህዪጠብቃችሁከደዚህአዪነትነገርእህቱቸ። አላህዪሺርሺ። ሊቃምልበሺነዱየ❤❤❤
ናድየ በዚህ መልክሽ ላይ ሜካብ አትጠቀሚ ቆንጆነሽ ወላሂ እሜዳለይም መውጣት የለብሽም ነበር አላህ ያሽርሽ አትውጭ እሜዳላይ የኔወድ😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሶፊየ አንችም ማሻአላህ አለባበስሽ አሁን እያስተካከልሽ ነው የኔ ቆጆ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤አይሰሙም
ለይለ ሀሰን ደምርኝ
@@Zedo_Ke-6 ደምሬ አለሁ
@@ለይላሀሰን-የ9ነ ሹክረን ከለሽ እመልሰለዉ
እኔም ደመርኩሽ የኔ ውድ@@Zedo_Ke-6
የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በጣም ደግጫለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ሶፍያን አይቸ ነበር የገባሁት❤❤❤❤❤❤
ሶፊዋ❤ ኡ ብሎ ጮኸ አሥደነገጠሽ 🤣 የኔ ተብታባ ❤ የምሮን ነዉ ግን ፖራክ ነዉ አወዳደቆ ያሥፈራል
Ekak enchwet dess yelale hoo
😂😂😂😂sofi yankonjo 😘❤️
የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ያሽርሽ እህቴየ😢😢😢
የኔ ቆንጆ አላህ ይሽፊኪ ማማየ ሚድያ መዘዙ ብዙ ነው የኔ ማር አላህ ያሽርሽ
እኔምለው አሞኛል እያለቻለው እነሱ ቢዲኦ ማቆም አልፈለጉም ለምን መተፈስ እያቃታት አይዞስ ይላሉ ለማንኛውም አላህ አፍያ ያድረግሽ
የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ አላህ ያሽርሽ🙏❤
ወጀላችን በዛልባችን ከድጋይ ብሶደረቀ ጌታችን አመፅን ወላሂአላህ ይዘንልን
አሚን ያረብ🎉🎉
አሚን😢😢😢የኛነገር
አሚን ሳህ ተለቅልቀው ለዝሙትቅርብ ሁነው ነው ሚድያለይ እሚወጡት
😢😢😢😢ዋይኔ ሚሲኪን
ናዲ አላህ ያሽርሽ 😮አይይ የአላህ ትዝታዬ እኔ በዝናቡ እርጥብ አርጥብ ካረገኝ በዋላ እዝህ እስክመጣ ድረስ እራሱ አባቴ ስር ተሸሽጌ ፀጉሬን እያሻሸኝ የምተኛው ነገር ኡፍፍ😢ወይ ስደት በስ አልሃምዱሊላህ አባዬ ኡሚ አላህ ይጠብቅልኝ ❤❤🎉🎉🎉
ወአሊኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ❤❤
Allh afiya yargeshi yanete gin balh tastarwe muslim etochi Nadiya nekabe telbas ❤❤❤
አላህ ጰፊያሺን ይመልሥልሺ😢😢😢
ጭቅላቷን መቶታል አላህ ይድረሥልሽ ደንግጫለሁ አንቀጠቀጠኝ ሁላ ያረብ
@@ሀሊመት-ተ6አ ደምርኝ ዉድ
እኔ እራሱ ቢስሚላህ
ወላሂ እኔም ስደነግጥ እደዝህ ነው የምወድቀው ያቀጠቅጠኝና እራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል😢😢😢
የኔማር እብሽሪ እላህ እፊያ ያድርግሽ ክባድነው ውላሂ❤❤😢
የኔናት ምን ነካት በአላህ
Mechtshwe
Yaszenale
Ewnat kahona
Allah afey yargshe
🤲🏽
Camera manu mnew atnkesakesm ende
አዪ 😂😂😂 ጭቃ በጭቃ ሆኜ የወንድ ሜን እና የእህቴን ልብስ መልበስ 😢😢😢😢😢 አዬ ምድጃ አይጠቅመንም በግር መረጋገጥ😢😢😢😅😅😊
አይዞሽነርዲ❤❤❤❤❤
ወላሂ የሰው አይን እንኳን ሰውን ርጥብ ዛፍ ያደርቃል እባካችሁ ለማንኛውም ነገር ማሻ አሏህ እያላችሁ
በጣም ተጨናንቃ ነው የወደቀችው እናተ አላስተዋላችኋትም አሏህ ያሽርሽ
እያመመኝ ነው ሥትል ቪድወውን ቢቀርስ😢😢😢😢
ዝናብ በጣም ነበር ምወደው እግዲ ስደት ለየን
የአላህ እንደት ያስደነግጣል አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ፈኪ ምንግዜም ከመኝታየ ተነስቸ ዜክርእና ቁርአን እቀራለሁ ብላንነበር በተለይ አያተል ኩርሲ ሳልቀራ የትም አልሄድም ብላነበር ስለዚህ አንዳንድ የሚጠቅሙ ነገሮችን ከሷ ተማሩ ቁርአን ቅሩ 😢😢😢😢
የኔ ውድ እህት አሏህ ሙሉ አፊያ ያድርግሽ ማማዬ 🥰🥰🥰🥰
አይ ትዝታ እኔ ከእህቴ ጋ የማንጫወተው ጨዋታ የለም ነበር በዝናብ መዝለል ብቻ ያልተጫወትነው ጨዋታ የለም ነበር