Ethiopia: ክፍል 1: የኃይሌ ፊዳ የመጨረሻ ሰዓታት፦ፕሮፌሰር ካሳሁን ብርሃኑ እና ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ ከኃይሌ ፊዳ ጋር የነበሩበትን በእስር ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @tesfayemammo4481
    @tesfayemammo4481 6 років тому +4

    ሁለት ነገር እንድናገር ቢፈቀድልኝ - 1ኛ) ደረጀን (የደራው ጨዋታን) በጣም thank you ልንለው ይገባል። ልጆች በነበርንበት ያኔ ያልተረዳናቸውን ገና ከመፈጠራችን በፊት የነበሩትን አንኳር የአገራችንን ክስተቶች እየጎረጎሩ research እያደረጉ የሚመለከታቸውን በፈልጉ አፈላልጉ እያመጡ ግንዛቤያችንንና ወደፊትም ትምህርት የሚሆኑንን ነገሮች በነፃ ያቀርቡልናል። ተባረኩ። 2ኛ) እንግዶቹ በጣም articulate የሆኑ ሃሳባቸውን አቀናብሮ የማቅረባቸውን ችሎታ የቀናሁባቸው ናቸው። ነገር ግን ስጨርስ አንድ ነገር ፀለይኩ። እግዚአብሄር አደራ ልጆቼ በእንዲህ አይነት ዘመን እንዳይገቡብኝ አልኩ። ከሰዎቹ ንግግር ኢህአፓ ላይ ያለውን ጥላቻ በደንብ መረዳት ይቻላል። እነዚያም በእነዚህ ላይ እንዲሁ ናቸው። የዚህ ዓለም ፖለቲካ ፀባዩ ይሄ ነው። ልጆቼን በኢየሱስ ሥር እግዚአብሄር አባቴ ያሳድግልኝ። በኢየሱስ መንገድ ፖለቲካ የለም ወይ ለሚለኝ መልሴ "አለ" ነው። ነገር ግን በእንዲህ አይነት መልክ እይደለም። የተሻሉ መንገዶች በጌታ ዘንድ አሉ። በምዕራቡ ዓለም እንኳን የተሻለ መንገድ አለ። በጌታ መንገድ ደግሞ እጥፍ ድርብ የተሻለ መንገድ አለ።

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 7 років тому +1

    Dereje, give Azeb a chance. Se is by far better interviewer than you may think. Azeb, on your part, give more air time to the speakers. There is so much to learn from those great people of that period in our history. Many thanks!!!

    • @abyssinian01
      @abyssinian01 7 років тому +1

      Right agree, I wish these folks had a seasoned and knowledgeable interviewer.

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 7 років тому +1

    please avoid this noise from you neighbors.. it gradate your work.please

  • @brucebwondema7347
    @brucebwondema7347 2 роки тому +5

    Mason gave birth to OLF. This is true. And also participated in red terror. I am an eye witness.

  • @Misneb
    @Misneb 2 роки тому +1

    ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ይሏል መኢሶንም ይሁን ኢህአፓ በተለያየ ጎራ ሆነው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለደረሰው መከራ የየራራሳቸውን ሚና ተጫውተዋል።

  • @brooke5273
    @brooke5273 2 роки тому +2

    አይ ዶክተር አይ ፕሮፌሰር የናንተ መርዝ ዛሬም አልተነቀለም የደርግ ባለስልጣኖቹ ስለናንተ የተናገሪት ትክክለኛውን ስለሆነ ወደ ስድብ ሮጣቾሁ

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 2 роки тому +1

    Let them Be honest admit there mistake that cost life and failed to be a better country

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 2 роки тому

    Ask them what there political mistake and blander as politician so that the present cursed generation will learn from it

  • @binyamwmengesha7440
    @binyamwmengesha7440 7 років тому +2

    Derege what ever your name is don't dominate Azeb give her a chance please.

  • @berhantekle6993
    @berhantekle6993 6 років тому

    I hate the way the guy says YEDERAW CHEWATA. It turn me off. Why can't you say it in a normal voice.

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 2 роки тому

    Instead of rehashing story to make money ask them why they failed to make political reconciliation for better future

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 7 років тому +2

    Dereje, please shut up and listen. Don't interject unnecessarily. You need to learn how to moderate discussion