My dear it is not really bad! It is what we call habesha "Tomato "Souce" or "Sugo" in Italian. To make tomato souce or "Sugo" according to Italian we need three ingrediant also called "Holly trinty of souce". These are Carrot Onion and Celery, the rest are okay. You can use bereberea instead of peperika, what is missing with yours is that celery or ("yeshorba kitel") and a littele bit of suger to get rid of the acidity of the tomato. Bravo! Thank you for showing us your cooking skills.
አመሰግናለሁ ባለቤቴ ሀገርቤት ሄድ የጋገረችልኝ እጀራ አልቆ ምሳ አልነበረኝም :: ቢያንስ ባንቺ ቪድዬ መሰረት ቲማቲም ሶስ ስርቼ ምሳ እበላለሁ::
አመሰግናለው ቆንጆ አድርገህ እንደሰራህ እርግጠኛ ነኝ የተባረከ ይሁን!!
በጣምደሰ የሚል አሰራረ ነው እናመሰግናለን
ምርጥ አስራር የተጠቀመች ዓይነቶች የስራችው ተራ አጠባበቅዋ ከአገላለፅ ጋር በጣም ቀላል ስለሆነም ስጎ ከዚህ ሽተተኝ ምርጥ ሙያ እናመስግናለን እህታችን.
አመሰግናለው ♥️
EthioTastyFood tube ምንም አይደል በርቺልን የኛ.
ጎበዝ አሪፍነው❤ እሚገርመዉ የፓሰታ ሰጎ አሰራር ከእናቴ በተጨማሪ ከወድሜ ነበር የተማርኩት ❤
ምርጥ ነው
አንድ ለየት ያለ ጁስ አሰራር ብታሳይይን በጣም ስለምወድ ከቁርስ ወይ መክሰስ ጋር ለየት ያለ ጁስ#
አመሰግናለሁ 🙏ምርትዬ ነው
ቆንጆ አሰራር ነው
እህቴ🌲🌲🌲🌲🌲 Merry Christmas #🌲 nurilen bzu kanchi temreyalhu
Perfetto.Attentive and persistent.G bless
My dear it is not really bad! It is what we call habesha "Tomato "Souce" or "Sugo" in Italian. To make tomato souce or "Sugo" according to Italian we need three ingrediant also called "Holly trinty of souce". These are Carrot Onion and Celery, the rest are okay. You can use bereberea instead of peperika, what is missing with yours is that celery or ("yeshorba kitel") and a littele bit of suger to get rid of the acidity of the tomato. Bravo! Thank you for showing us your cooking skills.
በርችማማየ ጎበዝ
Ehtea ስጓና ሶስ ልዪነት አለው???
እኔ ሁለቱም አንድ ናቸው ነው የምለው
ሰርቼዋለው አልቀመስኩትም ፆመኛ ነኝ ካፈጠርኩ በዋላ ሹክ እልሻለው ውዴ
እሺ የኔውድ አመሰግናለው❤️🙏
"በደንብ እናቁላላዋለን" እና ከመሳሰሉት ሀረጎች ሃር እባክሽ እያንዳንዱ ሂደት ለምን ያክል ደቂቃ መከናወን እንዳለበት ብትናገሪ ለመከተል ይቀላል። እናመሰግናለን።
እሺ
Enamesegnalen
ምረጥ ነው ምክሬዎለወ
ጥርት ያለ ስራ በጣም ያስጎመጃል
በርቺ
በጣም የምወደው ነው በርች
Wowwwwwwww yene ehit batemnew Wadadkut,ijishn yebarek yene konjo!Amesegenalew😚😚😚
ዋው
የሥጋ መጥበሻ ያልሽው ምዲነው ሥሙ አላወኩትም በተረፈ ቆንጆነው
yemetibsa qtel (Rosemary)
ግድያሥፈልጋልደ ማር
እናመሰግናለን
ቆንጆ ነው
❤❤❤❤❤
ማሻአላጀህ
ለምንድነው ደቂቃ የማትናገሪው?
እሺ
እጅሽ ይባረክ ወዴኔም ጎራ በይ:
እሺ
waw ejesh yebArek
Thank you dear 💖💕🤗
You’re welcome 😊
Wowo betam yameral enamsegnalen
የተዘጋጀው የቲማቲም ሳልሳ ቢሆን በጠአሙ ላይ ለውጥ አለው ከፍሬሽ ቲማቲም ? ከሞከርሽው ብዬ ነው በተረፈ ቆንጆ ነው !!
የጣእም ልዩነት አለው:: ሳልሳ ቲማቲሙን በደንብ ማቁላላት አለብን ጥሩ ጠአም እንዲኖረው
አረፍፍፍፍ ነው.ልክ ኢንድኔ.ነው.የሰረሺው
😍😍👌🏾👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💖💖💝💝እናመሰግናለን🙏🏾
ጎበዝ
🤗🥰
Wow yummy yummy
Tanks
Nice new
ኑእንደማመር
Enda kongeya yeha hulu lande paseta new weyes teserto likmete new zeytum timatimu beztewalko
Salayish Dimitsish yimechegnal minladrig
Thank you 😊❤️
ezeytu gn harif new 😂🤣
Konjo new gen telotelo neyilen
እሺ
nise but so fast
አመሰግናለው🙏🏻
I don't like pasta without meat
ምረጥ ነው
Me too😏😏
too much oil
እጅ ያስቆረጥማል
አመሰግናለው! በጣም ምርጥ ነው!