Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ ጋይስ እነዚህ ልጆች አስጨነቁኝ የምር አሌክስ ዴዚየ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ፈጣሪ ያጣም ራችሁ እኔ ለናተ ተጨነኩ ❤❤❤❤❤❤❤
ስላፈው ምንቸገረህ የወደደችው ቢኖርስ ያለፈ ከሆነ ስለአሁኑ አስብ አንተ ትወዳታለህ ግን መሸነፍ አልፈለክም ጌም መሰለህ ነው
ኪዲ ስለምትፈልገው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂 አግባኝ ብላው ነበር
አሊክሥ አንተን ነው እምትወደው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኪዱ ለራስሽ ፈለግሽው ሲያምርሽ ይቅር
ሂሩት የምትባይው በቃ አለቁ ውጪ ለምን ተረት ተረት ታበዛላችሁ ህይወት የላቸሁም ሁሉን ነገር ሲታንዛዙ ያስጠላል ሌላ ወሬ የላቸውም እንደፈለጉ መሆን ይችላሉ ተውአቸው ስማ እሶ ንፁህ ወርቅ ነች እኔም ጀግና አንተም ጀግና እግዚአብሄርን ብቻ ነው ሜዳመጥ ያለብን ብላለች ❤❤
አይዞሽ ዲዚ እኔ ጀግና ነኝ ጎበዞች ተነጋግራቹበት ኑ በቃ ጓደኛዬ በናንተ የተነሳ ተጨንቃለች😢
አሌክስ ብሎክ ማድረጉ ተገቢ አይደለም ሺ እስማርት ገርል ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁያርጋችሁ ትምህርትህንበርታ ገናናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤😂
He in love with her ❤️ U can tell from his reaction
አንተ ታቃለህ ትክክል ነህ አትጨናነቅ ወድሜ ህይወት እኛ እንዳሰብናት ሳይሆን እሷ እንደመራችን ነውና እራስህን አታካብት እሽ ባለው ነገር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያውቃል
❤❤❤❤❤ ታረቁ
እህቱ ነሽ እክስቱ ተባረኪ የኔ እመብት ስራፈቶች ናችፕው ምንም አይስማህ
ሂሩት ተባሪክ ጨዋ ጎበዝ ልጅነሽ
ይመቸህ
ያጋግላሉ እይ እንድ እንዴ እንደ ህፃን ይሆናሉ እነዚህ አስተያየት የሚስጡት እራሳቸውን በመስተዋት እያዩ ቢስቁ
❤❤❤❤❤❤❤ልክ ነህ🎉❤🎉❤🎉
ወይኔ ወላጅ ይዞ መጣ እንዴ አሊክስ እንዴ ዴዚስ መቼ ተነገረች እንደዚ ያይን ፍቅር ይዞት ይሆናል ያልፊል እረ ግርግር
ስለማታቁት አታውሩ ተው
ወላጅ ይዞአልመጣም ግን እድ ማንኛውም ሰው አስተያየት ለመስጠት ገባይ እህቱ
ትምርቱን ተማር
አሌክስ እሷ ትወድሀለች አንተ አልተረዳሀትም ጃኒ ጋ ስትሆን ለምነ ትናዳለች። ሰለምትወድህ ነው እሸ
ለምን አትተኚም መሱ የምትባይው ኮሜንታተር ማቆም አለብሽ ይሰለቻል መደጋገም
በቃ አቅም ውጪ ለምን ተረት ተረት እታብዙ ህይወት የላቸውም ሁሉን ነገር ሲያንዛዙ ያስጠላል ሌላ ወሬ የላቸውም
አትበጣጠስ መን ተማሪነው እሷም ትምርት ላይ ነች። ነፊት ሲንበላጠጥ ነበር ።
አሌክስ ከጆሮክ ላይ አውጣ
That’s true he want drama
አትጨማለቅ ፍቅር እያሳየሀት ያለሕው አንተ ነህ
Betetarko dase yelale❤❤❤❤❤
እረ ውጪ ብሎት ይቺን ስው. ብዙ ታውራለች ስለቸን በጣም ይድጋግሙታል አንቺ በጣም ትእጂዌለሽ ያስጠላል የምትስሪው አይደክምሽም እንዴ
ትምህርት አለኝ ትምህርት አለኝ ምን ታዲ እዚህ ያስገባሀል ትምህርትህን ተማር። እህት ተብዪዬ ትምህርቱን እንዲማር አርፈሽ አስቀምጭው። ከአእሷጋር በመሆን በደንብ ታውቀሀል በደንብ አንድ ሰሞን ድራማ ሰራህ በደንብ ታወክ።
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በቃ ሁሉንም ኢግኖር እድርጎእቸው ወደ ጨዋታችሁ ብቻ ሲደክማቸው ሴቶቹ ያቆማሉ
ስዎች ለምን አሻንጉሊት ገዝታችሁ አትጫወቱም ይሄ እኮ የግል ታሪካቸው ነው እነሱን😮 የምትጠይቆቸውን ብትጠይቁ ምን ታስባላሽሁ ደግህማችሁ እንድ አይነት ጥያቄ ነርቫቸውን አትበጣጥሱት ራሳችሁን እዩት
unet new gobez atgudat atigoda betly indatigodat alkx wendmye
እሱ ልሂድ ልተኛ እያለ ነው ተውት
Wow, Alex Kurat tesemaw
Are you eating candy 🍬?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሦምኮ ከአምሥት አመት በኻላ ነዉ የማገባዉ ብላለች
አትጨማለቅ እባክህአተ ማነህ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Teberara, Frretat eko new, ketel belo wodatal
ይሄ ሁሉ ትርምስ እንዲሆን ያረፈው አንተነህ
Jonita
Segete neh so dramatic
ጨበሬው የዮኒ ልጅ ነው እንዴ?
ምናልባት የመንፈስ ልጁ ሳይሆን አይቀርም 😂 ወሬውም ቱሪናፋነቱም ቀዳዳነቱም, ጉራውም, ጡንቻውን እያሳየ እንግሊዘኛ ጣል ጣል የሚያረገው ነገር ሁሉ ይመሳሰላል 😂😂 !!!
Diese Lugner mir ist schlecht wenn ich ihn sehe.