የፈለግነውን የስልክ ጥሪ እኛ ወደምንፈልገው ስልክ እንዲጠራ በ ኮድ divert ማድረግ |Nati App

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • እንዴት ስልክ በ ኮድ divert ማድረግ እንችላለን የስልክ ጥሪዎችን በኮድ ወደምንፈልገው ስልክ divert ማድረግ

КОМЕНТАРІ • 95

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ናቲዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምትለቀው

  • @ousmiousmi2254
    @ousmiousmi2254 Рік тому +2

    ትምህረቱ ቆንጆ ነዉ ተመችቶኛል ግን አንድ ጥያቄ አለኛ ከዚህ በፊት የያዝኩትን ምባይል ስልኬን ዳይፈረት አድረጌ ነበር ከ4አመት በሃላ ስልኬን ሽጬ ሌላ ስልክ ገዛሁ ግን ዳይበርት ያረኩት በድሮዉ ምባይል ነበር ቁጥሬን ሲደወል ከ4ጥሪ በሃላ ሌላ ሰዉ ነዉ የሚያነሳዉ ግድ ያ ምባይል ያስፈልገኛል ወይስ ምን ማረግ አለብኛ ስልክ ቁጥሬ ግን እኔ ጋር ነዉ ያለዉ ለዚህ መልስ ብሰጠኛ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ቁጥሩ ያንቺ ከሆነ አንቺጋር ከሆነ ያለው ማስተካከል ትችያለሽ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ቸ

    ናቲየ የምትለቃቸው Video ሁሉም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ባባየ በኢሞ ለመጥለፍ ንገረኝ ከይቅርታጋ

  • @demerseyoum4762
    @demerseyoum4762 Місяць тому

    እናመሰግናለን---

  • @dawitkidane9430
    @dawitkidane9430 2 роки тому +4

    የደወልላቸው ስልክ ጥሪ እያስተላለፈ ነው ነው ሚለው እንጅ እዛኛው ጋር አይጠራም እኮ እስኪ እየደወልክ አሳየን

    • @yosefsemagn2855
      @yosefsemagn2855 9 місяців тому

      እንደሱ ካለ በኃላ ይጠራል ጠብቀው ሰርቶልኛል እኔ

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ Nati

  • @YisahakLukas
    @YisahakLukas Місяць тому

    በጣም የሚወደውን ስልክ እንደት .....

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 3 роки тому

    እናመሰግናለን ናትየ በርታልን 👍👍👍👍👍

  • @esayasbeyene3083
    @esayasbeyene3083 2 роки тому

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @wubalemtesfaw5827
    @wubalemtesfaw5827 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ እኔም ዳይበርት ሆኖብኝ ነበር

  • @Dusy-p1k
    @Dusy-p1k 6 місяців тому +1

    ሠላም,ለዚህ,ቤት,ሥልኬ,ሣምሰግ,ነው,ስቸርጀው,በጣም,ይግላል,ሞልቶ,እስከሚያበቃ,መፍትሄ,እዳታልፈኝ

  • @SadamOsman-qx3vk
    @SadamOsman-qx3vk 2 місяці тому

    ስልኩን አላሰራሀኝም ጥሪ የአሰተላልፍ ነው ሚለኝ ለመክፈት እንዴት ክፈት አለው

  • @o.n.e_day...
    @o.n.e_day... Рік тому +1

    Busy lemadrge feligie endet no mdergo aseyni wendum

  • @yidnekacheweshetu7651
    @yidnekacheweshetu7651 2 роки тому +1

    arif nw sertolegnal black list yegeba selek kuter endet be code matefat endemichal betenegeren

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      በውስጥ አናግረኝ

  • @Betelhem-ty4hi
    @Betelhem-ty4hi 4 місяці тому

    thanks

  • @sayidmohammed3478
    @sayidmohammed3478 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    Enamsgenalen nateye

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому +1

      ከልብ አመሰግናለው በጣም

  • @الحمداللهالحمدالله-ل2ق

    እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ለየትኛውም አገር ይሆናል እንዴ

  • @zaharabdu1334
    @zaharabdu1334 Рік тому

    አመሰግናለሁ ወድም እኔ ላይ ስልክ ሲደወል አይሰማም ሳይለንት ነዉ እስኪ አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      ጥሪውን አይሰማም ነው

  • @የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ

    እኳንሠላም መጣህናትየ

  • @metrophonemetrophone8535
    @metrophonemetrophone8535 Рік тому

    የኔሰልክ ካርድአሰገብቸስዴውል መጀመሪያ ደውየ ሁለተኛ ከሌላሠውጋ ለመዴወል ስፈልግ መጀመሪያ እዴወልኩበትላይነው የሚጠራው ያሰገባሁትግን ሌላቁጥርነው ካወቃችሁንገሩኝ እሰኪይ ምን ሁኖ ነው

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @MariaMae-nw7gf
    @MariaMae-nw7gf 3 місяці тому

    የኔ እሥደዉል አይራም ሠው ሲደዉል ይሰራል ብትመልስልኝ

  • @TarikRage-eu8bc
    @TarikRage-eu8bc Рік тому

    Be maryam nati
    Ye and sew silk bicha endet new endayidewul madireg michilew ???

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @TarikRage-eu8bc
      @TarikRage-eu8bc Рік тому

      Eeee atinegrengim

    • @TarikRage-eu8bc
      @TarikRage-eu8bc Рік тому

      Nat betam techegiryalew erdang pls

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ማብራራት የሚያስፈልጋቸውን ጥያቄዊች በውስጥ በድምፅ የምመልሰው በውስጥ አናግሪኝ

  • @ss.334
    @ss.334 Рік тому

    እናመሰግናልን። ጥያቄ አለኝ። እኔ ሳሀዉልላቸዉ አይሄድላቸዉም። ለንም አይመጣልኝም። ለሚደዉሉት ለኑሱ መሽቁል ነዉ የሚላቸ። እነሱ ወደኔ ሳሀዉሉት። ይመጣልኝል ከቻልክ መልስልኝ ግን ብዙቀን ጠይቃህ አለሁ አትመልስም

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ጥያቄው አልገባኝም በውስጥ አናግሪኝ በድምፅ

    • @ss.334
      @ss.334 Рік тому

      @@natiapp።የስልክ ጥሪዎችን በኮድ ወድፍልግንው ስልክ እዲጠሪ ለማድረክ። ብለህ ነበር የለቀከዉ አልገባንም ብለን ስንጠይቅህ አንተም እደኝ አልገባኝም በዉስጥኑ??የምትለዉ ## ስልኬን ወደፈለኩት ስልክ እዲጠሪ ሳደርገዉ። ወደሰዎቹ እደታሀወለ ያሳየኝል። እነሱም ሲደዉሉ። መሽቁል ነዉ የሚላቸዉ ወደሀወልኩት አይጠሪም ዉደኔም አይመጣም አይሰራም። በዉስጥ መጣት አልችልም ከቻልክ በይህ መልስ

  • @SaedeAli
    @SaedeAli 21 день тому

    ኧርወድሜ እስልኬ ከኢተባያ ሲደወል አይሰራም ሳኡዲይሰረል መላ እዳለህንገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  21 день тому

      በ tg አናግረኝ

  • @malulire4409
    @malulire4409 3 місяці тому

    የዱባይ code ፋልጌ ነበር 🤔🙏

  • @dawttamirat2101
    @dawttamirat2101 3 роки тому +1

    Biloki sileki minidino minadarigo

  • @hananweloyewa3242
    @hananweloyewa3242 2 роки тому

    ይሄ ለኢትዮጵያ ብቻነው የሚያገለግለው ወይስ ለውጭ ሀገራትም ይሠራል

  • @eskewasfaw2075
    @eskewasfaw2075 2 роки тому

    **21* ብለህ ጥሪው እንድገባበት የፈለግከውን ስልክ አስገብተሀል ከዛ በፊት ግን እንዴት ነው divert ለማድረግ የፈለግነውን ቁጥር የምናስገባው???????

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @eskewasfaw2075
      @eskewasfaw2075 2 роки тому +1

      @@natiapp ያልገባኝን ስጠይቅ ሁሌ በውስጥ አናግረኝ ትለኛለህ ምነው እኔኮ እምጠይቅህ ለራሴ ብቻ አይደለም እኮ

    • @eeeeee630
      @eeeeee630 2 роки тому

      @@eskewasfaw2075 እዴትኣድርጌ ልመልሰዉ

    • @lidiaalebachew9607
      @lidiaalebachew9607 Рік тому

      Ere slike divert huno embi alegn pls erdagn????

    • @መስቆኤቀይአትከነ
      @መስቆኤቀይአትከነ Рік тому

      @@eskewasfaw2075 😂😂😂😂

  • @gezahagnbekele3754
    @gezahagnbekele3754 Рік тому

    ጌም ስጫዎት የስልክ ጥሪ አይሰማም ይህ ችግር እንዴት ሊፈታ ይችላል?

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግረኝ

  • @abnetayele
    @abnetayele Рік тому

    ስልክ እያወራን እንዴት ነው ዌቲንግ እንዲገባልን እምናደርገው ?

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግረኝ

  • @MoM-s6m
    @MoM-s6m 10 місяців тому

    በአላህ በመሥመር ሲደወልብን እዳይሰራላቸው ለማድረግ መፍቻውንና እደት ማሰር እዳለብን ይህን ቴክስት እምታነቡ በሙሉ ካወቃቹሁት በአላህ ልለምናቹሁ በመሥመር ካለኛ ፍቃድ ውጭ እዳይደውሉብን መዝጊያ እደትነው🙏🙏🙏🙏

  • @tigestealme9454
    @tigestealme9454 2 роки тому

    እሸ ላም ወዴማችን እኔ ዴሞ የምጠይቅህ ለምሳሊ እኔ ስደዉል ይጠራና የሜያነሳዉ ግን ሊላ ሰዉ ነዉ ስለዚህ ዳይፈርት ሁኗል ማለት ነዉ እስኬ መልስልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @tigestealme9454
      @tigestealme9454 2 роки тому

      @@natiapp እዴት አርጌ በሜስጀር ወይስ እዴት

  • @natiapp
    @natiapp  3 роки тому +1

    የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
    telegram.me/NatiApplink

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 роки тому

      እናመሠግናለን ናቲ እንኳን ደናመጣሕ ጠፍሕ በሰላም ነዉ ❣️😘👍👍👍👍

  • @fitsummulukenTesga
    @fitsummulukenTesga 6 місяців тому

    ዳይቨረት የሆነውን ለማውጣት #21# አይሰራም

  • @messayemam9980
    @messayemam9980 2 роки тому

    ስልክ እያወራን እያለ ሌላ ሠዉ ሲደዉል ማደርግ እምንችለዉን ንገሩኘ የሚያዉቅ ካለ ፕሊስ ኢቶጲ ማለት ነዉ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      በውስጥ አናግረኝ

    • @messayemam9980
      @messayemam9980 2 роки тому

      @@natiapp
      እሽ ይገሩኘ

  • @deramare1577
    @deramare1577 9 місяців тому

    ያልተሳካ ጥሪ እንዲደርሰኝ እንዴት ላስተካክለው

    • @natiapp
      @natiapp  9 місяців тому

      ምንም ማድረግ አይጠብቅብክም ስልክ ተደውሎ በተለያየ ምክንያት ጥሪው ካልደረሰክ network ስልክክ ሲያገኝ ያልተሳካ ጥሪ ይገባልካል

  • @hussenhu6591
    @hussenhu6591 2 роки тому

    ስልክ ሰዋራ ድምፅ ስልኩ አየሰማኝም ለምድነው?

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      በውስጥ አናግረኝ

  • @seidebrahim2782
    @seidebrahim2782 2 роки тому

    ዘይን ሸሪሀ እቢ ብሎኛል

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    👍👍👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለው

  • @saimonermias
    @saimonermias Рік тому

    አረ ናቲየ በናትህ የኔ ስልክ ዳይቨርት ሆኖ ኣልመለስም ኣለኝ በ ሁሉምን ሞክሬው ኣለው ይሆነ ነገር በለኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @HiwetGibe-io9bk
      @HiwetGibe-io9bk Рік тому

      @@natiapp ye enem edezaw embi algn

  • @dawitkidane9430
    @dawitkidane9430 2 роки тому

    3 slk kuch aregek eyedewelek esti asayene successful selale bech hede malet adelem sedewel teri eyasetelalefe new becha new mileq

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      እንደዛ ካለ ብኋላ ይጠራል

  • @Mesud869
    @Mesud869 Рік тому

    በናትህ እኔ ስልክ ላይ አልሰራ አለኝ በሌላ ንገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @romanromi6501
      @romanromi6501 Рік тому

      ​@@natiappመመለስ እንቢ ኣለኝ

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 Рік тому

    ኣይመለስም

  • @helendiro7606
    @helendiro7606 Рік тому

    እኔ አልሰራልኝም ናቲ ሌላ ካለ አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @ዩቶብ-ፐ3ኰ
    @ዩቶብ-ፐ3ኰ 2 роки тому

    ጠፈተህኝ ነበር አገኝሁክ ናቲዬ

  • @ቅድምያለተዉሂድA
    @ቅድምያለተዉሂድA 3 роки тому

    ኢሞ እደት እደሚጠለፍ አሳየኝ

  • @fantahuntamene7207
    @fantahuntamene7207 7 місяців тому

    የኔ እምቢ አለኝ ወንድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  7 місяців тому

      ምንድነው የሚልክ

  • @eeeeee630
    @eeeeee630 2 роки тому

    እዴትኣድርጌልመልሰዉ እብ ኣለኝ

  • @sealmsealm1736
    @sealmsealm1736 Рік тому

    እኔኮድነውየፍለጉትmioጥፍቱብኝሥለሡካውክ

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      የከፈትሽበት ቁጥር አለሽ

    • @sealmsealm1736
      @sealmsealm1736 Рік тому

      @@natiapp እሶካሁን የምጠቀመውበኢትዮነበር ስልክ ሰቀይር ግድ

  • @HiwetGibe-io9bk
    @HiwetGibe-io9bk Рік тому

    enem embi blogl

    • @natiapp
      @natiapp  Рік тому

      ያልገባሽን ነገር ካለ በውስጥ አናግሪኝ

    • @romanromi6501
      @romanromi6501 Рік тому

      መመለስ እምቢ ኣለ

  • @manayegebeyehu8442
    @manayegebeyehu8442 25 днів тому

    የኔ አይሰራም

    • @natiapp
      @natiapp  25 днів тому

      በ tg አናግረኝ

  • @ፍቅርYOUTube-x8l
    @ፍቅርYOUTube-x8l 2 роки тому

    መመለስ እንብ አለኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 роки тому

      በውስጥ አናግሪኝ