Fetsum is so underrated ... your metaphors are always perspective and life changing!! Wish you more success! Manyazewal thank you for bringing this forward and setting up the stage for such conversations. Keep up this segment
Wow I love the setting up. I could listen to this all day long. So beautiful 😍 and so does the program itself! Well done 👏 to you guys for doing such amazing work.
Wow የትም የማይገኝ ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
👍
የጥረት ጥግ ኤነንይ ደስ ይላል ማንያዝዋል 🎉🎉
ፍፁም ትልቅ ሰው🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ባዳመጥው ማልጠግበው ቪድዮ ነው ❤❤
በጣም ድንቅ ትምህርት ከዚ ያገኘሁት ' ብቁ ሆነን ስንገኝ የፈለግነውን ነገር እናገኝዋለሁ። ካላገኘነው ገና ብቁ አይደለንም ማለት ነው ስለዚ የበለጠ ራሳችንን ማብቃት ማሳደግ ይኖርብናል።
ከልብ የሆነ እውነት የሆነ የሚገርም ንግግር ነው,
thank you so much 🙏
My third time listening to this. I felt like my big brother was giving me advice ❤
Same here
I swear it’s life changing
ይሄን ግሩፕ እንዴት እንደምወደው ተባረኪ ከምንም የጸዳ ስው መሆን ብቻ የሚታይበት ግሩፕ
በጣም ግሩም አገላለጽ አስተማሪ ፕሮግራም በዕዉነት የሚጎድለኝን ነገር አግኝቻለሁ…………ደግሞም እሰራበታለሁ፡፡ አመሰግናለሁ ተባረኩ!!!👏
እሼ ደጋግሞ ሲጠራው ፍፁም ፍሰሀ ሲል ነው ይህንን ኢንተርቪ ያየሁት! ግን እድለኛ መሆኔን አውቄአለሁ!!!! አመሰግናለሁ እሼ😘😘😘
Wow energeachihu erasu yegabale fetari yebarekachu
በሂወት ትልቁ ነገር ፍቅሪ ኣምላክ ፍርሃተ ኣምላክ ሲኖርህ ነው ሰዎች ብር ሳናገኝ ብር ባገኝ ደስተኛ እሆናለው እንላለን ስናገኝ ግን ፍቅሪ ኣምላክ ፍርሃተ ኣምላክ እንጠማለን ስለዚ የወትሮ ጾለታችን ፍቅሪ ኣምላክ ፍርሃተ ኣምላክ መንፈስ ቅዱስ እንዲያድረን ይሁን🙏
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
ድንቅ ትምህርት ፍፁሜ አንደበትህ ይባረክ
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
ምርጥ ትምህርት ነው ዛሬ አንድ ደረጃ ውስጤ አደገ አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤
ትክክል ነው ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው አሪፍ ፕሮግራም ነው እና ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አናመሰግናለን ❤
ፍፁም ፍስሃ እጅግ ጠቃሚ የስኬት መርህዎችን ትልቅ ትምህሪት ነው እናመሰግነለን::
በእውነት እጅግ የሚገርም ቆይታ ነበር
ይሄ ነው የሚያስፈልገን እናመሠግናለን ማኔዐand ፍጱም
ትልቅ ትምርት ነው የስጣቺሁን በርቱልን
WOW አሜዝንግ ኘሮግራም ነው ብዙዎችን የሚለውጥ ትንተና ብዙዎችን ያነቃል ጎሆ ሄድ
በጣም መሠረታዊና ተግባራዊ መሆን የሚችል ትምሕርት። እግዚያብሔር ይስጥልን።
በጣም እጅግ እናመሰግናቸዋለን❤ ማንዬ በኔ ለውጥና በኔ ስኬት ኣንተ ኣለህበት አንድ ቀን እንደማገኝህ አምናለሁኝ::
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፄ በአንደበትህ ወተትና ማር ነው ነው ውይ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን በርቱልኝ በቸር እንሰንብት በርቱ🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊
በጣም የሚገርም ብቃት ያለው ፍፁም ሰለአወቅሁ በጣም ደሰ ብሎኛል
ሳናውቅህ በጣም ትልቅ ብቃት ያለህ ሰው ነህ
ማኔ በጣም ደስ ብሎኛል ኮርቼብካለሁ ፍፄ ድንቅ ትምህርት ነው በርታልን
ጦሳ አንጆ ያገሬ ልጅ እንደምትችል አሳመንከኝ የማቅህ የወጣቶች በጎ ፍቃድ ነበር በጣም እጠላህ ነበር ውሽታም እና ጉረኛ ትመስለኝ ነበር ይህን የምፅፈው 3ዓመት እራሴላይ መስራት ስጀምር ባየሁት ለውጥና ሳነብ ነው ::❤❤❤❤❤
ጦሲ ኢም
ፑሮግራምህ በጣም ደስይላል ትምህርት እንደሚሰጠኝ ተስፋ አረጋለሁ
woooow Betam Des Yelal Amesegenalew Mane Ena Neste🎉🎉🎉❤❤❤❤
በትክክል ! ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል። ቢዘገይም ሁሉም የስራውን ያገኛል። 1000%
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
የሦስት ወር ልጅ እና የሁለት አመት ልጅ በኦነግ በአሰቃቂ ሲታረዱ የዘሩትን አጭደው ነው ???እደውም ግፈኛ ሰው ሲገድል ሲዘርፍ ምንም የማያቁ ሠዎች ምስኪን ሲታረዱ ሲፈናቀሉ ነው ያየነው የውሸት አባባል ነው
uuuuuuuf des silihe timirt tabaraku ❤❤❤
Wow fitsum and manyazewal... thank you for your advice
Fetsum is so underrated ... your metaphors are always perspective and life changing!! Wish you more success! Manyazewal thank you for bringing this forward and setting up the stage for such conversations. Keep up this segment
በእውነት ትችላለህ ፍፄ በዚህ ልክ ፈትፍተህ አጎረስከን እኛም እንድንተገብር ፈጣሪ ይርዳን
በጣም ሚገርም መልክት..
Thank you 🎉
Mane you Amezing keep on
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው
Fitse wow,, amazing teaching thank you so much also mane🤔🤔
እውነት ነው ሕይወትህን ከሚበላብኝ ነገሮች አንድ ቴሌቭዝን ነው እኔ አራት ዓመት ሆኖኛል ዜና አላይም ሌላም ኩንታ ኪንቲ አልመለከትም
ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏
Thank you Fitse. For your advise
❤wow wow wow ❤tekyu bero 🥰👍
Fetari telek yaderegewu ayemerohen erasen agecewalewu maneyazeal Thanks
Insightful Fitse...!
ግሩም ድንቅ ነው 👌
እግዚአቤሒር ይባርካቹ ምርጥ ትምርትነዉ ፈጣሪ ይጨምርላቹ
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
ሁሌም ኑ
እናመሰግናለን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤😂
ማኒ ፍፁም እሼ የኢትዮጵያ ተስፋ ባለውለታዎች ናችሁ እናመሰግናለን እውነት እራስ ላይ መስራት የሚለውን ስታወራ መዲን ነገ የት እደማገኛት ሳስብ ውስጤ በሀሰት ሞላ አልሀምዱሊላህ በርቱልኝ
ማን ያዘዋልን በዚህ Video ምክንያት subscribe አረኩት ማንዬ ይሄኛው አቀራረብህ እጅግ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
Truth, Way and life is Jesus
Thanks manye &futsi enmesgn alen❤❤❤
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
THIS IS crazy respect fitsume 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ፍፄ
Wow I love the setting up. I could listen to this all day long. So beautiful 😍 and so does the program itself! Well done 👏 to you guys for doing such amazing work.
Tebareku l understand you very well it's what the western world following please Ethiopian apply this.🎉
እግዜር ይስጣችሁ። በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ። ጀምሮ ያለመጨረስ በሽታ እንዴት እንደሚታከም ብዙ ተምሪያለሁ። ማኔ ስልኬን የሞላው ያንተ ትምህርት ነው። ስልኬ ሞልቶ ከስልኬ የጂጂንና የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ ሳይቀር አጥፍቻለሁ ከሁሉም ራስን ማግኘት ይበልጣልና። ጤናውን ይስጣችሁ ወንድሞቸ
Mirt ye hiyot timrt new ebakchiwu enabrtatawu ihen porgiram migerm timrt new beyandnadu nigigr wust erasen eytyeku nebre wowww Thank-you fiste 🙏
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
Thank you Fitsume🙌👏👏👏👏
abzito ybarekachihu,wudoche!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
Tnx brother's ba bezu tameryalw 🙏
ሂወት😢❤ነፃ ፍቃድ ምርጫ ሕሰብ ንነብስካ ቁም ምስማንም ከይተወዳደርካ😢❤
ማኔ እና አማን መቼ ነው የምታገቡት እሼ እና ሜሉ😍ሜሊ እመብርሐን ትጠብቅሽ ፍጼ ባለቤትሕ ልጆችሕን አስተዋውቀን😍😘😘በተረፈ ምንም አልላችሁም ፈጣሪ ከዚሕም በላም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
Wow ❤❤❤❤
ሜለትዬ ጌታ በሰላም ይገለግልሽ 💕💕በእውነት ስኬት ለይ ለላውም ገነ ኢሪምጃ ለይ ለላዉሁም ሰው የምሆን ትልቅ የሆነ ትምህሪት ነው ታባረኩልኝ እናመሰግነለን🙏🙏👏👏
Wow betam desymil tmrt enamesgnalen🙏
ድንቅ ነበር
ዋው 👍👍👌👌
Amsgnalwe betam
Ich bin sehr begeistert von diesem Präsentation. Prima weiter so...
Amen
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
Yes
ዋውውው❤
WOW 🙏🙏🙏 you told me at the right time thank you !!!!!
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
እግዚአብሔር የተመኙትን ይስጣል እውነት ነው
Thank you for reaching out to us 🙏💕
Egzabher yestlen 🙏
Bezi megabi hasab lay mn aynet malete mn metsihaf labbibet
❤❤❤❤berta
ማደግ ማለት ፈጣሪን ማግኘት ነው
ፈጣሪን ማግኝት ?
በርቱ😊
ምርጦች 🙏
ሕሰብ😢❤አስፊሕካ ክሳዕ ተሸንፍ 😮ኣዴካ ኣብ ሞት ኣፋፍ ኣብ ቃንዛ ኣብ 😢😂ጥምየት 😮ኣብ ድቃስ ኣብ ምስማዕ ኣብ ምርኣይ ኣብ ምፍቃር ኣብ ምሕሳብ❤
Salute ma men
Thank you so mach
Dinqi program , Thank you so much
WOW fitse
ትክክክክክ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር 😢እውቀት ነፃ ያወጣል ለማወቅ በጣም ጣር ፍላጎት ሁሌ ፍቃደኛ ዙጉጅ 😮ከውስጥህ ጠብቅ ጣር
ድንቅ ነው
❤❤❤❤
Thank you !
የሚገርም ነው እኔ ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው ሁሌ አዲስ ነገር እማራለሁ እና መቼ ነው የሚያልቀው ብዬ አስብ ነበር እና በቃ እኔ ሕይወቴን ሙሉ ተማሪ ነኝ ብዬ ደምድሜያለሁ አንተ ስትናገር የኔም ጥያቄ ነበርና መልስ አግንቻለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ
ua-cam.com/video/y5xFg6yUs6E/v-deo.html
Enamesegnaln dnk timrt yesemanewn belbonachin yasadrbn egnam telewten endezi lemenager yabkan
ልጠግባችሁ አልቻልኩም
ውይይቱ ይቅጠል የምትሉ 👍👍👍👍
thank you, i am promise for myself ! thank you
Thanks mana
ፍፁሜ ሜስትህንንን እንደምወዳት እናውቃለን ፍቅርህንም ገልፀህላታን ግን አሳየን እንያት video siralinnnn