Pastor you are chronic problems of my country. Keep on cheating the helpless individuals. Pasteur a devil will never avoid another devil. Hail with you.
Pastor people are run out of daily bread but you are talking about luxurious life. Devilish pastor keep on cheating the people using the Hora devil with Yefferu.
በማዋዛት ወንጌልን የሚሰብክ ሰሚዎቹን በነቃ ተሳትፎ እንዲካፈሉ ያደርጋል ዳዊትዬ ጌታ ይባርክህ ።
Pastorye 200 amet belay nurelen ....🥰
Teru sew !!!
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቢሾፕ ዴብ
ብጣዕሚ ዩ ዝገርመኒ ዝደንዘዘ ትውሊዲ
ኩፉእ ነገር መላካም ፡መልካም ነገር ደሞ ኩፉእ ዝኾነሉ ዘመን
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።lk
Pasterye zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekyi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
Amen abzto yebarkat paster Dave 1st nek ante sebketek tesmmtoghal betam
አሜን ተባረከ
ተባረክእየሱስ
Wey zemen chirash pastor yemikil sew keldoch teblo ylelek jemer 😢😢😢😢
አሜን ይሁንልህ
ፓስተር ዴቭ ተባረክ ጌታ ብርክ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bless you more pasteryeee
ውይ፡ዳዊትየ፡ተባረክ፡ስወድህ
igzaber yibarki tabrki
Bewunete yetemeser nw geta yibareke
Amn❤❤❤❤amn❤❤
ዳዊት ሥወድህ እኮ
Amen amen amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Isayi amen
እግዚአብሔርይባርክህ
𓂀𓁹
Amen amen amen ❤❤❤❤❤
ከተስፋዬ ና ከክበበው ቀጥሎ ያሳቀኝ ቢኖር ይህ ሰው ነው ፊልዱን ለምን አይቀይርም
❤❤❤❤❤ nur abbate
ከእሱ ማታለል የሰው አሜን ማለት!
Ameen
wow, dave!
Best stand up comedy! 😆
Amen.amennnn❤❤❤❤❤
Betam ysafral Hzbu men azim endetasrbet alakem
endet ende miwodk deviye tebarklgn
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️
We on
መጨረሻ ላይ ሃለሉያ ስለሚል ነው እንጄ ኮመዲያን ነው
5.50 😁😁😁zeme alew Zeme alew Zeme alew meskel siseram zeme alew sicherse erasun sekelew desssss yelale 😁😁😁🌹🙏🌹🙏👍❤
Kudus Mikeal yergetwen diablos ymeslal lek lek Hzbu men azim endetasrbet alakem
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
the best😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dave ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ስታንድባይ ኮሜዲ !
እነክበበዉ ተበሉ
ሱሪ በአንገት መልበስ አይመቸኝም ምድረ አጭቤ ሁሉ
ዴቭ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Amen❤️❤️😂😂😂😂
Amn❤❤❤Amn❤Amn❤❤Amn❤❤Amn❤❤Amn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ
ከስብከት ወደ stand up comedy
መድረክ መማሪያ እንጂ መቀለጃ አይደለም የሜሪ አርምዴ ዘፈንነው ሰው የእግዚአብሔር ቃል ማሪያነው የጌታንቃል ማስተማር ሲገባን መቀለድ አሳፋሪነው.
እረአንንተየተሰበሰባችሁ ጊዚያችሁን አታባክኑ,
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ማይክል ጃክሰን 150 ዓመት እኖራለሁ ብሎ በ50 ዓመቱ ሞተ
ከከክክክክክክክክክክክክክክክከከከከከ
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
የቴዲ አፍሮ ዘፈን ነው:: ኮሜዲያን ዴቭ
Kiss awlaki priest, mekenete of children dinner, smooth operators
እኔም እርቦኛል መና ላክልኝ
Pastor Dawit Molalign ua-cam.com/video/R_2Ps55KwVg/v-deo.html
አልደረሰኝም
አይ አቡነ ዳዊት እነ ደረጀ ኃይሌ ምን ሰርተው ይብሉ ? እርስዎ ስራቸውን ቀምተዋቸው፡፡ ይልቅ ከመድረኩ ላይ ተንከባለው ዐድቀው የዘላለም በሽተኛ እንዳይሆኑ፡፡ ተካፍለው ቢበሉ ኖሮ ለፅድቅም ለጤንነትዎም ጥሩ ነበር፡፡
የት ቲያትር ቤት ነው የሚተላለፈው ::
Ya yutube bere sebaz ged new matalate abawe
Kelal Sera Paster mehon new kkkkkkkk eyashfu menor kkkkkkkkkk
Ante koy chinkilath wst nift new ende yemolaw new bekith new mitasbew fitsum dedeb neh
Atitalu yehe yefikir beteseb new. ahun yikirta teteyayeku. ahun ahun !!!
Ante qoletam pastere.
Fogereh bela
የቴዲ አፍሮ ዘፈን ነው, ኮሜዲያን ዴቭ: ህዝቡ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው, ወይ ወገኔ
ሁሌ ቀልድ ኧረ ስለመንግስተሰማይ ስበክ ምድር እንዲትመችህ
Pastor you are chronic problems of my country. Keep on cheating the helpless individuals. Pasteur a devil will never avoid another devil. Hail with you.
When are going to preach the word of God? change your field, seriously, you can be a Christian comedian.
Standap comeddy btsera yabelahal
Maed Tube ላይ ሰብስክራይብ አድርጉ ጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች ትጠቀማላችሁ
Jele tejajalu
BLA BLA
አንተ ማን ነህ ቆማጣ ሌባ ሰው ይህን ህዝብ አሞኝ ግን ዋጋህን ታገኛለህ
Yamen waga naw xati bal eysus geta naw
ሌባ አብረን እንዳልቃምን ትፎግራለህ ብታርፍ ይሻልሀል
በፈጣሪ ስም እና በሰው ልጅ ላይ እየቀለድክ ትኖራለህ? የስራህን ይስጥህ
ደነስ የሆነ ሕዝብ ኮሚድያን አበት ነፍሱ።
Pastor people are run out of daily bread but you are talking about luxurious life. Devilish pastor keep on cheating the people using the Hora devil with Yefferu.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤