ቴዲ አፍሮ ህመማችንን በቅኔ! ደህና ሁኚ ወሎዬዋ ቆንጆ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 586

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +84

    ዶክተር ወዳጄነህ እና ቴዲአፍሮ ፈጣሪን ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ለሞቱት ሚስኪን ወገኖቻችን ነብስ ይማር 🙏🥰😭😭😭😭😭😭

    • @ktabtegaru770
      @ktabtegaru770 2 роки тому

      ምን ይሆናሉ ኣታካብድ

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 роки тому

      Tedis geta yitebikewu wedajeneh min aderegena nw hadha oduu

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 2 роки тому +1

      @@ktabtegaru770 ማካበድ አይደለም

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому

      @@Dimbi378 ewnet yeminager yemitaseribet hager

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 роки тому +84

    እንኩአን 40 አመት ሞልቶት ገና ሙዚቃ ሲጀምር በጠም ወጣት ልጅ ሆኖም እያንዳንዱ ስንኝ ቁም ነገር አዘል ነዉ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምእራብ አንድነትን የሚገልፅ ዘፈን ነዉ የሚዘፍነዉ ዶ/ር ቴዲ አፍሮ እናመሰግናለን ። ዶ/ር ወዳጅነህ የፃፈዉን ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልችልም እህቴዋ እህት አለም !!!

  • @tube2611
    @tube2611 2 роки тому +68

    አይ መከራቺን እንደዉ ምን እናርጋቸዉ እኔስ አመመኝ😭😭😭 ቴዲሻ ምርጥ ሰዉ ወላህ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +3

      አሁን የአህመዲን ጀበል ክንፎች እነ ኢሳቅ እሸቱ ፈትዋ ይሰጡበታል የኛ ልጆች አስተውሉ😥

    • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
      @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 роки тому +2

      @African Hero በልጌ የሠው ልጅ አኩል ነው አላህ ሲፈጠርን የሠው ልጅ ብሎች አማራ ኦሮሞ ብሎ አይደለም በየቦታው በሠው ሞት የምትሳለቁ አላህ ሀዘንን አሺታን በቤታችሁ ያሥገባላችሁ መካራ ከቤታችሁ አይውጣ

    • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
      @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 роки тому +1

      @African Hero ሞትንም ሀዘንንም በቤታችሁ አላህ ያርግላችሁ ኢንሻ አላህ

    • @samSung-xz7yk
      @samSung-xz7yk 2 роки тому +1

      @African Hero 👹👹👹👹👹👹ብድሩ ይድሪስሽ ወላሂ ወለጋ እንኳን ሠው ሀገሩንም አላውቀው ግን በተባለው ነገሪ ልቤ አዝነል ባንችላይ የማትወጭው በላ ይላክብሽ አቦ

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому

      ወላሂ በይ እስቲ ሄዶ ሰው የደና መሰላሽ ፈጠሪሽን ውደጂ

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 роки тому +80

    እኛ ኢትዬጵያን ኑሮ ይርከስልን ብለነው የጠየቅነው የሰውደም ይርከስ ብለን አላላልንም ሞት ይበቃናል የናትሞት ይብቃ የባትሞት ይብቃ የጻናት ሞት ይብቃ እኔን ወገኔ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌😭😭😭😭😭😭😭

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 2 роки тому +43

    እንደተለመደው አሁንም አስተማሪ ነው ፕሮግራምሽ መሲ እናመሰግናለን🙏 ሁሉም ለሙያው ሳይሆን ለሆዱ አድሮ አገር በሀገር አፍራሽ ወሬ ገንዘብ ሲሰበስቡ ሞያሽንም ሰውንም የምታከብሪ ትልቅ ሰው ነሽ አከብርሻለው በጣም እድሜና ጤናውን ያድልሽ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому +25

    ለሞቱት ወገኖቼ ነብስ ይማር እጅግ ልብ ይሰብራል ያልታመመ የለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ መከራችን ብዛቱ ፈጣሪ ሆይ በቃቹ በለን ቴዲያችን እንቁ ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 💖🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +55

    በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ የምንኖርባት ኢትዮጵያን መልስልን 🤲

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 роки тому +16

    መሲዬ ስወድሽ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን ታመምን እውነት ታፈንን እውነትን እያወቅን ለራሳችን ፈርተን ወገን ሲያልቅ ዝም አልን ታመናል

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 роки тому +32

    በጣም የሚገርም ዜማ ነው 27 አመት ያላየነውን ግፍ ነው በ4 አመት ውስጥ እጥፍ ያየነው

    • @hiruth9501
      @hiruth9501 2 роки тому

      27 አመት የተቀበረ ቦብ በ4አመት ፈንድቶም ካለቀ እድለኞች ነን

    • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
      @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 роки тому

      ​@@hiruth9501 አሽቃባጭ ምንም ቦንብ የለም

    • @hiruth9501
      @hiruth9501 2 роки тому

      @መክሊት ስድብ እማ ሀብታችሁ ነው የሀሳብ ደሀዎች

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 2 роки тому +1

      አብይ የሥራውን ይስጠው አረ ትግሬ ቢገዛን ይሻላል

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +2

      @@sarahsaoron2393 እውነት ነው እነሲ ቢሰርቁም አብልተው ነው ብቻቸውን አልጋጡም ሀገር አልምተዋል የማይካድ እውነት ነው አብይ ግን የለማውን እያወደመ ወደማንነሳበት ችግር ውስጥ ዘፍቆናል የደም ጎርፍ አጎረፈብን የስራውን ይስጠው ምኞቴ ነው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +14

    ግዴታህን ሁሌም እንደተዋጣህ ነው ቴዲያችን ኑርልን::

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ቴድ ትልቅ ሰው ክበርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +15

    ቴዲዬ ኑርል እግዚአብሔር ከክፉቹ አይን ይጠብቅህ

  • @messya7125
    @messya7125 2 роки тому +3

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ክብር የሚገባዉ ስጦታችን ነዉ ቴዲዬ በፈጣሪ ተመርጦ የተሰጠን የልጅ አዋቂ ነዉ ፡ሁለቱንም ለአገራችን ያቆይልን ፡ምነዉ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ቢበዙልን፡ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እሕት።

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 роки тому +7

    ቴዲየ አንተኮ የነፍስ እርካታ ነህ በሁሉም ሰው ውስጥ ያለውን ሀሳብ ጠቅለል አድርገህ መግለፅ ትችላለህ ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ብሶቷን ሀዘኗን ደስታዋና ከፍታዋን ትገልፃለህ ቴዲየ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ከፍታሽን ሰላምሽን ያሳየን!!!!

  • @zyenemiki7801
    @zyenemiki7801 2 роки тому +9

    ቴዲዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ኑርልን አንተ ትለያለህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 роки тому +27

    አይ ህመማችን አላበቃ አለ ኡፍፍፍፍፍፍ
    ቴድ ትልቅ ሰው ክበርልን

    • @kukutilove
      @kukutilove 2 роки тому

      ህመማችን እንዴት ያበቃል? የትግራይን ህዝብ ከኢሳያስ ጋር ተባብረን የጨፈጨፍነው ግፍ ገና ብዙ ያሳየናል

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 роки тому +2

    እውይ እግዛብሄር እባክህ ጣልቃ ግባ ባቃ በል ኣምላኬ እንዲበቃ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @saragurtiza2103
    @saragurtiza2103 2 роки тому +15

    😭😭😭😭😭ፈጣሪ እንደኛ ሐጢያት ሳይሖን እንዳንተ ቸርነት የሠራነውን ሐጢያት ይቅር በለን🙏😭😭😭ለሞቱትም ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 роки тому +10

    😭😭😭ዶክተር ወዳጄነህ ልብ የሚነካነው እናመሰግናለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +5

    ዶ/ር ወዳጄነህ ምን እንደምልህ አላውቅም እረጅም እድሜ ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭 ወገኖቻችን አለቁ ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +7

    በስልጣና ወንበር ላይ ተቀምጠው
    በንፁሃን ደም መፍሰስ ባንዲራን
    እንኳን ዝቅ አድርገው እንዲውለበለብ
    ያላዳረጉት እሱ በሙዚቃው እንድንፅናና
    ለሞቱት ወገኖቻችን ለወዳጅ ለዘመዶቻቸው
    ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሃዘን
    መግለጫ እግዚአብሔር በሰጠው ፀጋ
    መልክቱን አስተላልፎአል ክበርልኝ
    ቴድዬ ❤️🙏❤️😭❤️

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +4

    ቴድየ የልጆችህ አባት ያድትግህ አላህ ይይላቸው ወገኖችን በግፍ ገደሏቸው አላህ ያጥፋቸው እነዚህን አረመኔወቸ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 роки тому +6

    ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን አንተ ለእኔ ዘፋኝ ሳትሆን ነብይ ነህ ጆሮ ያለው ይስማ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ወገኔ የሚያዛቀን እግዚብሔርን

    • @senafekeshwgiorges2058
      @senafekeshwgiorges2058 2 роки тому

      የሚያዛልቀን እግዚብሔርን በእንባ እየተማፀንን በፀሎት መትጋት አለብን አምላክ ይድረስልን።

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому

      አስተፊረሏህ ላአዚሞ

    • @ጎልራያኩኩፉቶ
      @ጎልራያኩኩፉቶ 2 роки тому +1

      ታድያ ነብይ ለእግዚአብሔር ብሙዙቃ ነው የምለመነው

    • @እኔነኝለኔአለኩሉሃል
      @እኔነኝለኔአለኩሉሃል 2 роки тому

      @@zeynebmd1065 ያረቢ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Місяць тому

      ምድረ ሰካራም ዘፋኝና ነብይነትን ምን አገናኝዉ በዚህ ዘመን ነብይ የለም አናምንም

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +1

    አሜን ይቅር ሲል የሚረሳ አምላክ ስላለን የእርሱ ልጆች አስያውን መኸተል ያስፈልገናል

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +8

    ፈጣሪ ሆይ መከራችን አቅልልን እንደእኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @amhara74
    @amhara74 2 роки тому +13

    ፈጣሪ በቃ ይበለን ቴዳችን እናመሰግናለን🙏😢😢😢😢😢💚💛💖

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +5

    ቴዲ ትልቅ ሰዉ እዉነት ነዉ የገረችን ጀግናችን ቴዲይ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 роки тому +5

    እንዴት ደስ የሚሉ ስው ናቸው እነዚሕ እውነት የፈጣሪ ስው ናቸው እንደሳቸው ለመሖን እናስብ እንሑን ግብዝነት አያዋጣንም ይቅር እንባባል

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 роки тому +6

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 роки тому +5

    ዶ/ር ወዳጄነህ ያስተላለፍከው መልእክት ከቴዲ ሙዚቃ መልእክት ጋ እኩል የሚባል መልእክት ነው ይቅርታ ያደረጉትንም አዛውንት እረጅም እድሜ ይስጥልን መሲ ላችም ክብር ይስጥልን በርቺ ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 роки тому +4

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ንጉሱ ትለያለክ አንተ ድንቅ ነክ ቴዲያችን ዶ/ር ወዳጄነ ምርጥ ትልቅ አስተሳሰብ ያለክ ሰው ነክ ሁሌም አከብርሀለው የአዋሳው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት ትልቅነት ይሄ ነው የበደሉንን ይቅርታ መጠየቅ ዳግምም በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ መልካም መልካም ነገር ያሰማን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 роки тому +13

    እባክህ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን በቃሽ በላት የቀደመውን ፍቅራችንን መልስልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +5

    አቤት መከራችን አረ እንዴት እንሁን የት እንድረስ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አረ በቃ በለን ይሄን ያህል ጭካኔ በወገን ላይ እኔን እኔን ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭 ነብሳችሁ በገነት ትረፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ይብላን ለኛ😭😭😭😭

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 2 роки тому +3

    አሜን መስዬ እግዚአብሔር ይቅርታ ልብ ይስጠን በቃ ይበለን መከራችን በዛ።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому

    ቴዲ አፍሮ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በጣም ያሳዝናል አገራችላ የሚደረገው ድርጊት ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት😢😢😢😢😢😢

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 2 роки тому +2

    ዶክተር፡ወዳጄ ነህ፡አመሰግናለሁ፡እያለቀስኩ፡ነዉ የሰማሁት

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 роки тому +5

    መስዬ እንወድሻለው ቴዲዬ ምርጥሠው ፈጣሪ ለዚች አገር ሠላምን ያምጣልን 🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭💔💔🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ዘውድ ያወረው ድንበር ፣ ማህላውን የረሳ
    ሳር ያለመልማል ዛሬም ፣ በእልፍ አእላፍ እሬሳ።
    💔💔😭😭
    ቴዳ የልባችንን አውጥቶ ነው የተነገረው እናመሰግናለን ቴዳችን ህመማችን💔😭😭😭 ፍትህ ለአማራው ደሜ አትግደሉን ፍትህ ፍትሕ

    • @emabettagagn1754
      @emabettagagn1754 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 роки тому +3

    ጌታ ሆይ በቃችሁ ይበለን በጣም ልቤን ይስብራል ነፍስችውና ይማር😭😭😭😭😭

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +14

    ሀዘናችንን ለተጋራችሁን ሁሉ እናምፕሰግናለን💔😭

  • @ahemadtegegne5688
    @ahemadtegegne5688 2 роки тому +15

    የኔ ቤተሠቦች ተሠደው ወለጋ ከነበሩት ወለየወች ነበሩ አላህ ሁሉን በምክኒያት ነው የሚያደርገው ከአመታት ቡሀላ ተመለሡ ምናልባት እኛ ያልተገደልነው ወለጋ ስላልሆን ነው !!

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 роки тому +1

      ተመስገን በል ወንድሜ አሁንም ያሉት በወጡልን

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 роки тому

      ወለጋ መሆንና አለመሆን አይደለም ብዙ አታወራ።

    • @ahemadtegegne5688
      @ahemadtegegne5688 2 роки тому

      @@aberashayele66 ልክ ነህ ሴትና ህፃናት ስለሆኑነው አይደል

  • @sabahagos9645
    @sabahagos9645 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭 ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ታረቃቸው በቃችው በላቸው እኛም ሀገር ቤተሰብ እንደናፈቀን በሰው ሀገር እንዳንቀር ሰላሙን አምጣልን

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +5

    ቴዲዬ የልባችን ህመም ባንተ ሁሉን ገለፅከው ግፉ በዛ በከራው በዛ አር ምንኑ ቅጡ ወለዬዋ ቆንጆ የተፃፈው ያስቃኘበት ፁሁፍ ልብ ይሰብራል እጂግ ያስለቅሳል ለሁለም በ4አመት በግፍ ለተገደሉት ሁሉ ይሆናል እጂግ ያማል 🖤😭

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ 2 роки тому +3

    በጣም ያማል ኡፉፉፉፉፉፉ እሰከ መቼ ነው ታሪክ እየሆነ ሜያልፈው ጌታ ሆይ በቃ በለን መስየ እናመሰግናለን

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 Місяць тому

    ቴዲ አፍሮን እግዚአብሔር አምላክ ከነመላው ቤተሰሱ ይባርከው!
    አሜን አሜን አሜን

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 2 роки тому

    ቴድዬእግዚያብሄርእድሜናጤናይሥጥክ፡እንወድካለን፡ለሞቱትነፍሥይማር😢😢😢😢😢😢

  • @meronmolla5214
    @meronmolla5214 2 роки тому +4

    ቴዲየ ትልቅ ሰው ክብርልን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +4

    ፈጣሪ በቃ ይበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 роки тому

    ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ነች እባክህ አምላኪ ሆይ ለኢትዮጵያ አንተ ደርስላት ሌላ ቃል የለኛም።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому

    #D/R ቴዲዬ በጣም እንወድህ አለን #ንጉሱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አበሳይ አመሰግናለሁ 💚💛 ❤️ መሰዬ ኑሪልኝ እህታለም አመሰግናለሁ ❤️🙏 ወገኖቼ ነፍሳችሁን ይማር ፍትህ ወለጋ ለሞቱት ወገኔ ☝️☝️☝️❤️😭🙏🙏

  • @bickim5224
    @bickim5224 2 роки тому +1

    Thank you 🙏🏿

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому +1

    መሲዬ እየሆነ ያለው በእውነት ያማል ልብ ይቀማል 😥 ድምፃዊው ጌትሽ ማሞ እንዲሁም 👑 ንጉሱ ቴዲ አፍሮ በተጨማሪ ዶክተር ወዳጄነህ ሰው ሆናችሁ በመገኘታችሁ ከልብ አመሰግናችኋለሁ 💚💛❤ 🙏 😰😢😪

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 роки тому +1

    ሁልግዜ ቴዲ ያስደምመኛል በቃ ብቻ እግዚያብሔር በቃ በለን ሃዘኑ በጣም መሪሪ ነዉ💔😭

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 роки тому +3

    ልብ ይነካል። eለየዋ ቆንጆ አይዞሽ እህቴዋ 😭😭😭💚💛❤💞

  • @hebeshaendirs7824
    @hebeshaendirs7824 2 роки тому +3

    ዶክተር ወዳጄነህ ክበርል ፁፉፍህ የሞተ ልብን ያለመልማል

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ምድር በደም ታጠበ። እግዚአብሔር የእናቶችን እምባ ይመልከት!!!

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    አቤቱ ምህረትን ላክልን አምላኬ💔😭💔😭💔

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 роки тому

    መሲየ ቆንጆ ደህና ነሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አስተማሬ ሀቅ ነዉ አመሰግናለሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ይቅርታን በልባችን ፈጣሬ ያሳድርብን ኢንሻአላ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 роки тому +4

    እስከመቸነው ስቃያችን በዛ በተለይ እደኔ ስደት ያላችሁ እይን እየሰማን እያየን ምን ይዋጠን ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😭😭

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 роки тому +5

    አይ ሰቃያችን አላበቃም አለ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን እርስትህንም ጠብቅ

  • @tedroshaile4991
    @tedroshaile4991 2 роки тому +1

    Messy as I am an Eritrean in Respekt of oll tolk Abaut anather

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +1

    ነብሳቸው ይማር ወገን በዋዛ አረመኔዎች ተበሉ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому +1

    ዶክተር ወዳጄነህ እናመሰግናለን እጅግ ያማል ወለዬዋ ቆንጆ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እረ ገዳዮች እንደው ምንይሰማቹ የሰው ደም እንደጎርፍ እያፈሰሳቹ እረሰው ከተወለደበት ወዴት ይሂድ የስራቹን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +2

    የኑጹሀን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን😭😭😭😭ይህን ሰቆቃ በምን ቃል እንግለጸው ወገኖቼ😭😭😭😭 ፈጣሪ አምላክ ይቅር ባይ ልብ ይስጠን😭😭

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 2 роки тому +5

    ቴድ ዘላለም ኑርልን😥😥😥😥😥😥

  • @alemuabera1821
    @alemuabera1821 2 роки тому +8

    ቸግኝ ተካዩን ችግኝህ ፀደቀ ወይ በሉት 😭

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ 2 роки тому +1

    መከራችን በዛ እረ ፈጣሪ በቃ በለን ምነው የሰው ነብስ መግደል ወገኖቼ በጣም ያማል ወይው ሀገሪ በይ ሲቃይሽንይብቃ😭😭😭😭 😭😭😭😭ያማል

  • @tigistradi3277
    @tigistradi3277 2 роки тому +5

    ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን በዘር መከፋፈል ይብቃን አንድ እንሁን

    • @kennakejela9413
      @kennakejela9413 2 роки тому

      We like to be one all ethnic groups must respected first no land graphing stop killing reap and starvation that is what creat a problem.

  • @DefdFerwd
    @DefdFerwd Місяць тому

    😢😢😢😢😢ወለጋ ያሉት ወለዬዎች የታረዱት በአማራነታቸው ብቻና ብቻ ነው መቼም የማንረሳው ጠባሳ እህህ😢😢😢😢

  • @hayathile574
    @hayathile574 2 роки тому +3

    አቶ ማተዮስ እረጅም እድሜ ጤናን ተመኘው እውነተኛውን ፍቅር በተግባር አሳይተውናል

  • @melatmamo407
    @melatmamo407 2 роки тому +1

    Dr. Wedajeneh ena Teddy Afro rejm edemna tena Amlak yestachew. Yemotutenm fetari nefsachewn yemar.

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew Місяць тому

    ቴዲዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንወድሀሀለን❤

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 2 роки тому +2

    ጀግናችን ቃለት የለንም የዉስጣችን አዉጥተክ በመናገርክ እናከብርሀለን የወገን ሞትና ስቃይ ያማል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    አቦ.... አሁንስ አመመኝ
    አቦ..... ከህመሜ.... ማገገሚያ...ዬድያችን
    በ ድምፁ.... ፈወስን.... በግፍ ለሞቱት
    ነፍስ ይማር.... እስኪገሉን ደሞ..... ድምፅ እንሆናለን... በ ፅሎት.. እነሱ
    በጉልበት... እኛ እንደየ እምነታችን በፅሎት... 😭😭😭💔💔💔

  • @tigistgenanaw497
    @tigistgenanaw497 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ የርስዎንም ነፍስ በሰማይ ይቅር ይበልወት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 роки тому

    አመሰግናለሁ መሲ 🌼🌻ዶ/ር ወዳጄነሕ ፣ 🌻🌼ዶ/ር ቴዴ 🌻🌼፣እንጂነር ማቴዋስ ሁላችሁ በየተሰጣችሁ ጥበብ እና እውቀት ትምሕርት እየሰጣችሁን ትገኛላችሁ ቴዴዬ ሰምና ወረቅ ቅኔ አዋቂው እወዳችሆለሁ ያገሬ ሰው አመሰግናለሁ🌼🌷🌻 ለምታረጉት ሁሉ።🌼🌻 ቃላት የለኝም አራጆች ልብ ይስጣቸው ደሐን እየጨረሱ የሚያተርፉት ነገር የለም ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ልቤ ደምቶል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደሕና ሁኜ የወሎዋ ቆንጆ !!!አንጀት ይበላል !!!! ለዚሕ ሁሉ ግፍ መልስ የምትሰጡበት ቀን እሩቅ አይሆንም ብዙ ጀግና አላት አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በቀለሙ የሚዋጋ ማረድ ብቻ አይደለም የተማረ ሰው በቀለሙ ይነግረናል ብዙ እውቀት 🌼🍀🌻ጌዜ ይስጠን እግዜአቤሔር ብዙ ይፃፋል ገና። አመሰግናለሁ።👈👈👈👈👈👈

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew Місяць тому

    ዶክተር ወዳጄነህ ጌታ ዘመንህን ይበርክህ እንወድሃለን❤

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 2 роки тому +1

    OMG. What's happening. You make me cry. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala6455 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መሲዬ አሁንም ፈጣሪ ይቅር ይበለን ለሙአች ቤተሰብም መፅናናትን ለሀገራችንም ሰላምን ያውርድልን የድንግል ማሪያም ልጅ ይመልከተን እኔ በጣም ጨንቆኛል የሀገሬ ጉዳይ እንቅልፍነስቶኛል ብቻ ምንም አልልም የፀሎትና የይቅርታን ልብ ይስጠን ተቻችለን ለመር ያብቃን

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 2 роки тому +1

    አሜን ፈጣሪ የሀገሪቱን ሠላም መልሰልን🙏❤

  • @tigistadane6182
    @tigistadane6182 2 роки тому +2

    እህቴ መሠረት በዙ ተባረኪ ክፋ አይንካሽ

  • @lizgthompson8048
    @lizgthompson8048 2 роки тому +1

    Areee mesiey i can't stop cry 😢 what I say 😭 I just to say to God be with us 🙏 😭 😔 thank you mesi konjo

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይቅር በለን ምህረትህን አውርድልን እግዜዎ ማህርነ ክርስቶስ ክፉ ቀን

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 роки тому

    በጣም ነው ያለቀስኩት በፈጣሪ ሰም ዶክተር እናመሰግናለን

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 2 роки тому

    በትክክል ገልፆታል ቴዲ ሺ አመት ኑር ቃላት ዩለኝም

  • @corinne6155
    @corinne6155 2 роки тому

    ቴዲ አፍሮ፣ ጌትሽ ማሞ፣ዶክተር ወዳጄ ነህ ማህረነ እግዚያብሔር ያክብራችሁ ከናንተ ጋርም ይሁን። መስዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ዳኜ ዋለ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ ስለሐገሬ ከፍቶኝ ከፍቶኝ ከፍቶኝ አልወጣልሽ አለኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እባክህ ህዝብህን አድንልኝ ህይወታቸውን ላጡት ነብስ ይማርልን ኡፍፍፍፍፍ እፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል ያ ማል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +2

    የንጹሐን ደም ይፍረድ ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ጊዜ ያምጣልሽ የሁሉም አይን አንተን ተስፋ አድርጓል ቸሩ መድሃኒአለም ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ቴዲ ለሚስኪኑ ሕዝብ ድምፅ ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @امعلي-ر2ع2ح
    @امعلي-ر2ع2ح 2 роки тому +1

    ለሰዉልጆች ሁሉ መልካም ለሚመኙሁሉ እናመሰግናለን።።።።።።።።

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 роки тому +1

    ቴድዮ ምን ልበል የኔ ባች ምርጥ ሰው

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 роки тому +1

    Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @foz2810
    @foz2810 2 роки тому +1

    እባክሽ አገሬ ከግዲህ አታልቅሽየወለድሻቸው ነው የሚያሳድዱሽጀግኖችሽ ጠፍተዋል እንባሽን አባሽ

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 24 дні тому

    ቴዱ እግዜአብሔር ይጠብቅህ ምን አማራጭ አለን ከዚህ በቅር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 роки тому +2

    Fight the system of Tribalism ✊️✊️ ሀገር እንዳይፈርስ እየተባለ የምስኪኑ ደም savages ሲፈስ፣ በቃ!!!!!!!!! ለምን እንዶሮ አንገነጣጠልም!!! ከአበዱ ውሹች ጋር ከመኖር!!

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 роки тому

    እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 роки тому +1

    አላህ በቃ ይበለን እኛ ወለየወች የሞት ነው እነሳመነው ፅጌ የተገደሉ ግዜ ነው

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому

    ቴዲ አንተ ብቻ ተቀኝ እያመመኝ መጣ!!! ዶ/ር ወዳጀነህ ብልህና አስተዋይ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 роки тому +2

    መስየ አንችም የህዝብ ልጅ ነሽ ቴዲ እንወድሃለን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ፈጣሪ የተሻለውን ቀን አምጣልን አምላኬ እባክህ ህዝብክን አስበሰ። ሀጥያተኛዎች ነን ግን አንተ መሃሪ ቸር አባት ነክ ይቅርበለን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 роки тому

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. yehne yeykerta lebe yestachew EGZEABHER newen . kebrun yewesede hayale AMELAKE. . Mesi kememe Hulu negre setaftelshe beteseme atetgebeme berche serashen yasfaleshe ❤