ሚዛን ድራማ ክፍል 55 | Mizan Drama part 55

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 411

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 5 років тому +204

    ይሄን ድራማ ስወደው እንደኔ ምትወዱትና አጎት ተብየውን ምትጠሉት👍👍👍👍👍👍

    • @fafennasser8664
      @fafennasser8664 5 років тому +2

      እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 років тому +1

      እኔም

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому +1

      ኧረ እኔም ስወደው በጣም ከተፈጠርኩ እደዚህ አይነት እሚስደስት አላየሁም

    • @ዮስራ
      @ዮስራ 5 років тому +1

      እኔም በጣም ነው ምወዳው

    • @selamyohan1966
      @selamyohan1966 5 років тому

      Betam nwe yemwedew betley tsgurun nebrama color .ena tratun.

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +99

    መሳይ ተቃጥለህ ልትሞት ነው 😂😂ተባረክ ምርጥ ሰው የምትወዱት 👌👍

    • @King-ou6qg
      @King-ou6qg 5 років тому +1

      ተባርክ አትቅና ቅናት ለኔም አልበጀም

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +1

      @@King-ou6qg ምነው አንቺም አለብሽ እንዴ😂😂 ግን መሳይ ነው የሚቀናው

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 років тому +62

    ማነው እንደኔ ተባረክን የሚወደው

  • @getahunmolla4837
    @getahunmolla4837 5 років тому +57

    ሄዋንን በማየቴ ደስ ብሎኛል ዛሬ፣ እንደኔ ሄዋንን አይቶ ደስ ያለው እስኪ እጁን ያውጣ።

  • @bertukanbertukan9916
    @bertukanbertukan9916 5 років тому +50

    ደቂቃው በጣም ያንሳል ቢጨመርበት ደስ ይላል

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ

    ውይ ደስ ሲል ወ/ሮ ሄዋን አለመሞቷ በጣም ደስ ይላል ሚዛን በእኩል ሊመዘን ነው እስካሁን ተጋዶ ነበር

  • @እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
    @እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 5 років тому +2

    እንደ ሚዚን ድራማ ሱስ የሆነብኝ ነገር የለም እንኳን መጣችሁ መሳይ ቅናት አቃጥሎ ሊደፋህ ነዉ ተባረክ ምርጥ ሰዉ

  • @elsabethlemma5848
    @elsabethlemma5848 5 років тому +1

    ወይ መሳይ እንደው የውዴና የአያና ልጅ መሆንህ የታወቀ እለትና ተባረክ እውነተኛ ልጅ መሆኑ የታወቀ ቀን አንተን አያርገኝ

  • @viprak4736
    @viprak4736 5 років тому +8

    እረተው ይሄን ድራማ በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን የሚስማማ አለ እደኔ

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛ እንዴት ከረማችሁ
    በጣም አሪፍ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ሂዋንን ስላይኃት ደስ ብሎኛል ደሞ ተጠራጣሪ እንስፔክተር ደስ ይለኛል አብሦ ሴቷ በርቱ አሜንነን ተባረክን ሂዋንን የሚያስደስት ነገር ስሩ ጎሽ በርቱ

  • @ሀዋየእናቷተናፋቂሀዋየእና

    ዛሬ ሂዋንን በማየት ደስ ብሎኛል ተባረክ እና አሜን ወስጤ ናችሁ

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 років тому

    ያሚን ወዲሞ ትግስቱን ሰተሀል እናታቸው ከዳነች ያምራል እግዛአብሔር ላገራቺን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን

  • @መብአድንግልመብአድንግል

    ሚዛኖች እንኳን ደህና መጣችሁልን ትንሽ አስተያየት ልለግሳችሁ መሳይን ሆኖ የሚስራው ብዙም አይደል የበፊቱ ልጅ ምርጥ ነበር የሚስራው በተረፈ ትንሽ ረዘም ብታደርጉልን በትህትና እጠይቃለሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 5 років тому

    ሚስጥረ ባሌ ስወድህ ነብስ ነህ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንጀቴን ነው ያራስከኝ ተመስጌን በስተመጨረሻ እንዳጀማመራችሁ ፍፃሜያችሁም እንደሚያምር አልጠራጠርም አሜንዬ ሚዛን ድራማ ልዩ ነው ለኔ ያሳለፍኩትን የልጅነት ትውስታዬን አስታወሰኝ

  • @jesikaalemu4093
    @jesikaalemu4093 5 років тому +6

    *እኔ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ድራማው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ነገር ግን ሰዓቱ በጣም አጭር ነው በዛላይ የሳምንቱን ማስታወቂያ ቢቀር አሪፍ ነው ባይ ነኝ*

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 років тому +2

    ሚዛን ምርጥ ድራማ ሲመች ሁላቹም ምርጥ ተዋናዮች ናቹህ ሳራ ግን መጨረሻ ለማየት ቸኩያለዉ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 5 років тому

    ሚስጥረ ሚስጥሩን ሳይኔገር ያ ከይሲ ደሳለኝ እንዳይጎዳው ፈርቻለሁ።ተባረክ እና አሜን እናታቸው መኖሯን ቶሎ ማወቅ አለባቸው።

  • @seadamohammed1730
    @seadamohammed1730 5 років тому +3

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ሂዋንን በማየቴ ደሞ ሚስጥር መልካም ሰው ዋውውው

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 5 років тому +4

    ለምን እንደሆነ አላቅም ይህ ድራማ በጣም ነው የምወደው ምርጥ ድራማ 👍❤

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 років тому +16

    ዋዉዉዉዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ ወድ የሀገር ልጀች ጥሎብኝ ማዛ ደረማ ሰወድ አማንን ምታ ዉዲት ብቻ like

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 5 років тому

    በጣም ወድጄዋለሁ ቄንጆ ድራማ ነው
    ከመጀመሪያ በየው ደስ ይለኛል

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +4

    እንደ ባለፈው አሁንም እላለሁ #ድራማው #ምርጥ የሰዓቱ ነገር ግን ይታሰብበት።

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ 5 років тому +3

    ሚዛኖች እኳን ደህና መጣችሁ የዛሬ ሳምንት ሳያችሁ በለቆሶ ነበር በጣም ታምሜ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኝ ለስራ በቃሁ ኮሜተሮች የኔ መልካሞች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይማርሽ ያላችሁኝ ሁሉ ተሽሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቶቸ

  • @محمدعلي-ق3ل4ط
    @محمدعلي-ق3ل4ط 5 років тому +24

    ሚዛን ድራማ በጉጉት ስጠብቅ ዛሬ ማነው ላይክ የሚያደርገኝ

  • @meditube5596
    @meditube5596 5 років тому +6

    ውይ ሚዛኖችዬ ስወዳችሁ እኮ ከ♥👈ነው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አስኪ እደኔ የምትወዷቸው እጃችሁን አውጡ አንያችሁ በ👍

  • @emebetyouemebet9723
    @emebetyouemebet9723 5 років тому

    ዋውውውውው.ወይነ.አብ.ስላየሁሽ.በጣም.ደስ.ብሎኛል።

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 років тому

    እናንተን ሰስበችሁ ውስጤ ደስ ደስ ይለል ።ነገር ግን ደቅቃውን ሰሰበው ግን ያበሳጨኛል ደቅቃቃቃቃቃቃቃቃቃ፣ጨምሩልንንንንን እባካችሁ ልጆቹም አባቶቻቸው ይወቁ

  • @ዜድየራያልጅ
    @ዜድየራያልጅ 5 років тому +3

    እኔ ይህን ድራማ በጣም ወድጀዋለሁ ሰአት ማነስ በቀር ሌላ ችግር የለበትም። ተዋናዮቹን ማስተካከል ከቻላችሁ መሳይን መልሱልን ይሐኛው መሳይ ትወና ቢችልም ይሐ ገፀ ባህሪ ግን ለዚህ አይመጥነውም ። ምክንያቱም ይሐ ካራክተር በጣም ሀይለኛ ስለሆነ ነው ። ስለዚህ ከቻላችሁ ያኛውን መሳይ መልሱልን ።

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 5 років тому

    ደስ ይላል ልጆቹን ስታገኝ እጠብቃለን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому

    ኡፍ ምርጥ ድራማ ሄዋን አለመሞቷበጣም ደስ ብሎኛል ከልጆቿ ጋር የምትተያይበት ቀን ናፈቀኝ 🙏

  • @አለምአለም-ቨ8ፀ
    @አለምአለም-ቨ8ፀ 5 років тому

    እንኳንም ሰላም መጣችው ሚዛኖች ደስ ይላል በርቱ ግን ደቂቃ ይጨመር ያንሳል !!!!!

  • @ድንግልማርያምነችየቅርብተ

    በጣም በስስት ነው የምጠብቀው ይህን ድራማ

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል

    ዛሬ ወግ ደረሰኝ አንደኛ ነኝ
    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ

    • @jamilahamizahamza7447
      @jamilahamizahamza7447 5 років тому +1

      ያምራል

    • @jemelafudeyili5811
      @jemelafudeyili5811 5 років тому +1

      እኔ ደሞ አደኛ ስሆን ደስ አይለኝም ኮሜት እያነበብኩ ሳይ ነው ድስ የሚለኝ

  • @maremaru
    @maremaru 5 років тому

    አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን

  • @aklilukidane5747
    @aklilukidane5747 5 років тому +1

    I like this drama 💪 👌

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +34

    ሚዛንን ለመመልከት እሁድ መቼ ነው እያለ እንደኔ ይጠብቅ የነበረ ሰው ማን ይሆን።

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 років тому +1

    እንኳንበስላም መታቹህ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +3

    ,እንደዚህ ድራማ አፌን ከፍቼ ልቤን ሰጥቼ ግዜን አቃጥዬ እምከታተለው ድራማ የለም ሲያልቅ ደሞ መበሳጨቴ like

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 5 років тому

      Mhalitማ girmay ምነዉ ለነብስሽ መዳን ልብሽን እንዲህ ከፍተሽ ለጌታ በሰጠሽ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 5 років тому

    ሀፍፍፍፍፍ ሀዋንን ስላየዃት በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠላቶችሽ ጭፍልቅ የሚሉበት ቀን እሩቅ አይሆንም እሁድ ነጌ በሆነ ብዬ ተመኘሁ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому

    እፍፍፍፍ ስወደው እኮ ሚዛንን ልብ ሰጥቸ ካንጅቴ እደምመለከታችኩ ልታቁልኝ ይገባል እፍፍፍፍ 😘😘😘😘

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 років тому

    ዋው ሚዛን ልብ ማንጠልጠሉን ቀጥሉበት ተመቸኝ የዛሬው

  • @እናትየራሳዋልጅ
    @እናትየራሳዋልጅ 5 років тому

    ሂዋን እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽን ነበር አሜንዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ልመለስ ነው እስኪ አሜን የሚወድ ላይክ ግጪኝ

  • @ggt620
    @ggt620 5 років тому

    ሚዛን ድራማ ውስጤ ነው በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!!!

  • @በዲኔየማልደራደርናኝየአላ

    በጣም ደስ አለኝ እናታቸዉ በለመሞታ እነት ስ ትኑር ለዘላም

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 5 років тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому

    እውነት ለመናገር እንዲህ ድራማ የምወደው የለኝም ፕሊስ ደቂቃ ጨምሩልን እናመሰግናለን ኣቤት መሳይ ቅናት ነፍ ነው😀😀😀😀😀😀😀😀 ገኒየ እንኳን ኣየንሽ😘😘

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 років тому

    ሁላችሁንም በጣም ነዉ የማደንቃቸሁ ታሪኩ ዲራማ ሣይሆን የእዉነት ነዉ የሚመሥለዉ በርግጥምየገሐዱአለም ነፀብራቅ ነዉ ግን ሠዉዉሥጥ የሚሠማዉ የጎረቤት ያሕልነዉ በርቱ እዳጠፉ አደራ

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮችየ እናመሰግናለን ❤

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 5 років тому

    ውይይይ ያምራል እናመሰግናለን

  • @የእናቴቀበጥ
    @የእናቴቀበጥ 5 років тому +1

    ዛሬ ወግ ደረሰኚ አንደኛ ነኚ ዌል ሚዛኖችዬ ....ውድ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ አብረን እንዬው 😘😘😘😘😘

  • @khyria1890
    @khyria1890 5 років тому

    ዋው በርቱ

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 5 років тому +16

    እደት እደናፈቃችሁኝ አይይይ ፍቅር ይዞኛል ከናተ ሥወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ💋💋

    • @mulugetahailu2745
      @mulugetahailu2745 5 років тому

      እኔም እንዳንቺ እያረገኝ ነው

  • @gfff7707
    @gfff7707 5 років тому

    እደህ ድራማ የምወደው ድራማ የለም ሀለም ታሪሩኩ ያሳዝናል ደም ቦሊሱ ምን አይነት ግፈኛ ነው ሂዋንየ እካንም መጣሽ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ሚዛኖች እናመስግናለን ጭራቅነት ተንኮለኝነት ገደል እንደሚከት ከሳራ እንማር
    አቶ ደሳለኝም ዉድቀትህ ይቅረብ ከዛች ከመሰል ክፉ ልጅህ ጋር የነ አሜን ደስታ ቅርብ ነዉ

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 5 років тому

    አው ወይዘሮ ሂዋን አልሞተችም ደስ የሚለው ነገ ሚስጥር በእውነት መልካም ሰው ነው ግን እኔ አይቸ ሳልጠግብ ነው የሚያልቀዉ

  • @ሰቡለየጌታልጅ
    @ሰቡለየጌታልጅ 5 років тому

    ስወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁልኝ ተባረክየ ስወድህ

  • @medinamd2955
    @medinamd2955 5 років тому +24

    ሁሉም ድራማወች ተትተዉ ሚዛንን ሁል ግዜ ብታረጉልን አሪፋ ነዉ

    • @medinamd2955
      @medinamd2955 5 років тому

      ቦታ እንዲኖር ነዋ ሁሉግዜ ማየት ስለምፈልግ

    • @medinamd2955
      @medinamd2955 5 років тому

      @@Tg-oh5nx ጀምረዉ እያቋረጡ ቦታወን ሞሉት

    • @ramidani2747
      @ramidani2747 5 років тому

      Anchi eshi ateyma

    • @medinamd2955
      @medinamd2955 5 років тому

      አረ እኔማ ተስማምቸ ነዉ ሀሳብ ያቀረብኩ ቢሆን አልጠላም

  • @foziiarsirobee7631
    @foziiarsirobee7631 5 років тому

    Wwwwwww baxam xuruno❤❤❤❤❤❤👈

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 5 років тому

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
    ሂዋን በህይወት አለቺ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 років тому

    Wawo tabrku maxachulgn🔥😊😘😂😘😘😂

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 5 років тому

    Barkati yaa jagna liji barta abatin taganyalle

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 років тому

    እሁድ እሲቲደረስ ቸኮልኩ እነ ተባረክ እናታቸውን እሲኪያገኙ

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 5 років тому

    በእውነት እኔም በጣም ነው የምጓጓው

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 років тому

    *ወይ መሳይ መብላቶን ሳታውቅ እጇን ታጠበች ገና ጨረታው ላሸነፍ ላያሸንፍ ዝብለህ ትጨረጨራለህ ተባረህ እውነትም የተባረከ ካራክተር ነው ያተ አለች የነ አሚን እናት*

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እኮንም አልሞትሸ ህይዋን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 років тому

    ውይ ይኸነን ዱራማ ስወደው በጉጉት ነው👌👌👌👌👌👌👌

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому

    ዋውውውው እንዴት እኮ እንደምናፍቁኝ እንኮን ሰላም መጣችሁ
    ገኒዬ ስወድሽ 😍😘በርቱ ሚዛኖች ሁላችሁም ትችላላችሁ

  • @obsiobsiwahundafurabbijira9297
    @obsiobsiwahundafurabbijira9297 5 років тому

    Mizaniye baxami now yemi wadawu 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +9

    ላይቭ ቀረዴ ጥሩ ነዉ ሄዋን ስለመጣች ደስ ብሎኛል

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እንኳን በሠላም መጣችው ውዶች ።በቤሩት ያለነው ስደተኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን ውዶቼ ይሄን ሰሞን ቤሩት ጥሩ ነገር የለም ፈጣሪ ይድረስልን ።

  • @ሀዩነኝየቤተስቦቸናፋቂየህ

    ምርጥ ነው

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +2

    ይሄ ድራማ ምርጥ ነው ግን ደቂቃው ያንሳል በዛ ላይ የድራማው ታሪክ ፈቅ አይልም በጣም ይጉዋተታል ከሳምንት ሳምንት አዲስ ነገር አሳዩን እንጂ ሚዛኖችዬ🙃

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo 5 років тому

    ወየል ሚዛኖች በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እናመስግናለን በረፈ አይቸ እመለሳለሁ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 років тому +1

    በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ደግሞ ወይዘሮ ሔዋን በመትረፉአ ደስ ብሎኛል የሳምንት ሰው ይበለን

  • @mekiya3424
    @mekiya3424 5 років тому

    ወይኔ ሚዛን ድራማ ስወዳችሁ በሰአታችሁ ከች ትሌችሁ ይመቻችሁ በርቱልን

  • @ፍስሃፅዮንየማርያምልጅፍስ

    እኔ ይሃ ድራማ በሳምንት ሁለት ግዜ ቢሆ ደስ ይለኛል
    ሳምንቱ እየራቀ ብኝ ነው
    በጣም ሰለምወደው

  • @zakia2316
    @zakia2316 5 років тому

    በጣም እምወደዉ ድራማ ነዉ 😍

  • @ilovemom4698
    @ilovemom4698 5 років тому

    Thanks

  • @የድንግልማርያምልጅኪዲዬ

    እናመሰግናለን

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 5 років тому

    ደስሲል

  • @baleganseyematerebededebex8533
    @baleganseyematerebededebex8533 5 років тому +4

    ዋው ዛሬ በጊዜ መጣቹ እኔም ስራ ስጨርስ እናንተም ስትመጡ

  • @ማርያምእንወድሻለን-የ1ቀ

    ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ ሚዛኖች ሰዓት ብትጨምሩልን ምን አለበት?ሄዋንዬ ስላልሞተች ደስ ብሎናል!

  • @zainbwawzulfabintbedriyaum1990
    @zainbwawzulfabintbedriyaum1990 5 років тому

    Hewanin Silayew Des Biloghal Arif Naw Bertu

  • @hellnfiqre8599
    @hellnfiqre8599 5 років тому

    ekwni beslmi mexachu mizanochi

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 років тому +5

    የኔምርጦች እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @aynalemmezamore9460
    @aynalemmezamore9460 5 років тому

    Nice new beratu

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ወይዘሮ ሂዋንን በማየቴ ዴስስስስ ብሎኛል ለቀጣይ ልጆቿ ጋር አገናኙልኝ ስሞትላችሁ

  • @አብዱከመርሳ
    @አብዱከመርሳ 5 років тому

    ይህ ዲራማ በጣም ተመቸኝ ይመቻቺሁ

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 5 років тому

    እናመሰግናለን እባካችሁ ቀን በቀን ይለቀቅልን

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 років тому

    Wow satine yibekachu silamtachu enamasgenalne

  • @kssa6971
    @kssa6971 5 років тому

    ሚዛይኖች ውስጤ ናችሁ በጉጉት እያጠበኩ ነበር ይመቻችሁ

  • @ንግስቲሃይሉ
    @ንግስቲሃይሉ 5 років тому

    ዋውውው አንኮን በሰላም መጣችሁ

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 років тому

    ሒዋን ሥለታየች ደሥ ብሎኛል

  • @tyube9004
    @tyube9004 5 років тому

    ሚዛን ምርጥ ድራማ ነው እንዳታቅዋርጡት

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 5 років тому +1

    The background music noise is a little too loud. Sometimes I can't hear what they are saying. Please lower it a bit.

  • @somam6576
    @somam6576 5 років тому

    ዋው ዛሬ 35ኛ ሆኩኝ ታድየኑ የአገሬ ልጆች አብርን እንየው🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 5 років тому

    ተባርክ እውነትም ተባርክ ምርጥ ልጂ መሳይ ቅናተኛ ነህ።

  • @Mohamm-dg6bw
    @Mohamm-dg6bw 5 років тому

    Pelic betam asaterachut

  • @ጃሚላብንትአዳም
    @ጃሚላብንትአዳም 5 років тому

    ውይይይ ሚዛኖች ደሰ ይሎኛን በት ሰለምችሁ ይብዛ እንም ተበረክ እን አሚንንን ሰውደችሁ