The prime minister is the prime minister. I have hundreds of questions which he doesn’t have obligations to answer me. Where are Demeke Mekonen, Gedu, Temesgen, General Abebaw, …. Father; I’m with you. Abey is opening the door for his suspicions. A lot of people are turning their face away from him now. He better be careful!
አቶ በረደድ በጣም እናመሰግናለን። እንደዚህ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች ነው የሚያስፈልጉት። እግዚአብሔር ይባርክዎ።
የአባቴ አምላክ ይጠቅልለው😕 ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር አላት ግን.... የወሎ ህዝብ እባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቸው ዛሪ ወንበር ላይ የተቀመጠ ሁሉ የእጁን ያገኝል ቢዘገይም😥 የእነቶች እባ😭😭😭😭
በዚህ ሰዓት እውነተኛ ሰው ማየት እደት ያሥደስታል አላህ ሀቀኛ ያብዛልን እደትያለሠውነው
እውነት ነው በምን ይዋጋ እጅግ የሚያበሳጭ የሚያናድድ ይሄ ግልፅ ነው መከዳት ነው
መሻአላህ አባታችን የተናገርው አጄት ያርሳል አላህ እደሜና ጤናይ ስጥልን😘😘
አቶ በረደድ ፈጣሪ ይባርክህ አማራ እንዳተ ያለ ሰው አጥታ ነው የሚሰቃየው
በእውነት እንደአማራ ህዝብ ሸፍጥ የሚሰራበት ማህበረሰብ ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም እግዚአብሄር ሆይ ድረስለት አንተ ብቻ በጣም ያማል!
መንግሥት የለም የወሎ ሕዝብ አልቋል
ምርጥና ግልፅ ገለፃ እድሜ ይስጥልን ። ተገቢ መሬት ላይ ያለን እውነታ በጥሩ ገልፀውታል
አየ መንግስት መንግስት ለኦሮሞ ብቻ መሖኑን አንርሳ ጸረ አምሐራ ነው
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን 🙏🙏🙏
አይ አማራ ሞኝ ነፃነቱን ከአብይ ይጠብቃል አብይን ያመነ ትውልድ ይጠፋል
ትክክል አማራ ማንንም አጠብቅ አፈቀላጤው አብይ እጂህን ይዞ እያስመታህ ነው ።👈
አምላኬ ሆይ ምህረቱን አመጣልን/ኧመቤታችን ሆይ ሰላሙን አምጭልኝ/
እዉነትነዉ እዉነተኛሰዉ በጠፋበትጊዜ እድህ አዪነት እግዜአቤሔር ይፍረድበት ደኩተር አብዪ☝☝☝🙏🙏😭😭😭ፍትህ ለወሎ ፍትህ ላማረ ህዝበ
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
በትክክል ተባረክ ይሄ ትክክል እውነታ ነው ይቅርታ አደለም ወደ ህግ ነው መቅረብ ያለበት አብይ አህመድ አብይ ማለት እስስት ነው
ትክክልየኔአባትእግዛብሔርእድሜናጤናይስጠወት
መሳራሳይሰጡክተትወጣቱንለማስጨፍነው
ያማራገቀሬእስወለጋድርነውየሚአመርተው
በጣምነውየሚአዛዝነውበሰሜንወሎናበደቡብወሎየሚፈፀመውግፍሞልቶገነፈለ
አባታቺንእውነተኛውንስለተናገሩእድሜናጤናይስጠወትከነቤተሰበወእረጂምእድሜይስጠወትለአባታቺን
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ነው አባ ክተት ይላሉ በባዶው ምን ማለት ነው
የአማራ አመራሮች
የኦሮሞ አመራሮች
የትግራይ ካሰሮች አላህ ከምዲሪ ያጥፋችሁ
የአማራ ህዝባዊ ሀይል ካልተቋቋመ መፍትሄ የለም። በራሱ እቅድ የጠራ መስመር መጓዝ አለብን አለበለዛ ከንቱ ነው።
ዋናው ጥያቄ ማን አማራን አንደ አማራ ያስተባብረው ነዉ? የአማራን እጣ ፋንታ የሚወስነው አማራ ነው። ይሄን የሚያስተባብር፣የሚመራ አንድ ጀግና ቢገኝ የመሳሪያው ነገር እዳው ገብስ ነው። ጠላት የያዘው ትጥቅ በቂ ነው።
ያለ መሳሪያ ክተት ማለት እኮ በአዋጅ ላስገድልህ ነው እንደ ማለት እኮ ነው።
እማ መሳሪያ ብቻ አይደለም ችግር ልዩ ሀይል ታፈኑ ነው ያለው
ፍትህህ ለወሎህዝብ እረ ተው ጩሁልን ወደአብይ እረአለቁብን ቤተሰቦቻችን ወገኖቻችን እኛም በሰው ሀገረ ጭቃላታችን ቸበላሸ እረ ሰቱን እንቻል ቤተሰቦቻችንም እዚህ እራቡ እዚህ ብረዱ እዚህ ሀዘኑ ሰቱን ይቻሉት እረ ፍትህህህህህህህህህህህ ምነው ያማራህዝብ ሰቃዩበዛ በዚህም በዚም ኡፍፍፍፍፍፍ ያማልልልልል
አባታችንን በሪታ
አማራ አልቅሶ ሌላዉ ተደስቶ አይኖሪም
እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ።እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን ።እድሜ ይስጠዎት አባታችን ።
እድህ አይነት ልብ የሚሞቅ ሰወች አቅርቡልን
አላህ ሠላም ያውርድልን በጣም ያማል
ወጣቱን ክተት ይልታል ወየት ነው የሚከተው መሪው ማነው ያሳዝናል ያሳፍራል በ4ቱም መአዘን ከበው አማራን እያወደሙ ነው ኸረ ግፍ በዛ እደት ነው ከትግሬ ጋ የምንኖረው ወገኔ ይሄ ስቃይ እደት ይረሳል አዝመራችንን ወሰዱ ህዝባችንን ገደሉ አፈናቀሉ ኸረ ምን ይሻለናል መከላከያ ነው አማራን እድወድም የሰራብን ከፈከት እየመራ መሳሪያ እየሰጠ ነው ልዩ ሀይሉ ሚኒሻው ፋኖው እንዋጋ ሲሉ አይሆንም እያለ ነው የሚከለክለው የአማራ ህዝብ መከላከያን ይቀልባል በጎድን ያስጨፈጭፈናል የግፍ ግፍ ነው የተሰራብን
እባካችሁ፣ ሕዝቡ አሁንም ትኩረት ተስፋ የቆረጠ ሕዝቡ መበቀያ እንዳይሆን እንደህዝብ እራሱን መጠበቅ አለበት
አስቡበት ወሬ ምን ያደርጋል!!!
እውነት ነውበትክክክክል👍👍👍👍👍👍
የአማራ ህዝብ እንክዋ የምንግስት መሳሪያ የራሱንም መሳሪያ አያስፈልግም ሲባል አስረክቦዋን በአሀደግ ግዜ
ትክእል ነህ ወገናችን እንደአንአይነቱን ያብዛልን
አብሮ ይስጥልን ኢትዮ ኒውስ እናመሰግናለን ኢትዮ ኒውስ ጥሩ ዉይይት ነዉ
እናመሠግናለን አባታቸን እውነተኛሠውነበርየናፈቀኝ
እዉነት ነዉ አባታችን. ግን መንግስቱ. እንቅልፍ ነዉ. እሱ. ነዉ ያስደፈረን
ዶ/ር ኣብይ ደስታውን መግለፅኣለበት
ትክክል
ለአማራ አመራር ደደቦች እንጅ ክተት የማይገባቸው ክተት ማለት የአማራን ህዝብ ጨርሱ መቀነስ አለበት ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው
ትክክል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ዶ/ኣብይ ደስታውን መግለፅ ኣለበት
አቶ በረደድ ጌታነሕ ትክክል ነወት
ወይ አገሬ ጨና እንዴት ሁኖ ይሆን እህህህህ ደከምኩ እይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነወ አማራን ያስጠቃዉ የራሱ የአማራ ክልል መግስቶች ለሆዳቸዉና ለስልጣናቸዉ የቆሙ አላህ ይፍረድባቸዉ
ከባድ ነው አላህ ይንን ቀን ያሳልግልን
በትክክል
በጣም ትክክል
ትክክል ቦታን ካስለቀቁ፡በኃላ መልሰው የሚያሲዙት፡ከሆነ ባንድ ፊቱ አያስለቅቆቸው ተዋቸው ይቀመጡ ህዝቡን የቂም መወጫ አያድርጉት አያስጨርሱት፡ህዝቡ እያለቀ ነው ነፃ አውጥተው ላያወጦቸው ነገር አስጨረሶቸው
እውነት ነው የወሎ ህዝብ የሂሳብ መወራረጃ ሁነዋል
በነገራችን ላይ ይሄ ጦርነት ሲያልፍ እራሱ የትግራይ ህዝብ ነው ተጎጂው
መንግት ኣላማው ማስጨረስ ነው
መከላከያላይችገርእንዳለአየውቅምእንደመህራን
መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ጥቁር ነጥብ አለ ታሪክ የሚያወጣው። ከ100ሺ ሰራዊት ውስጥ ሁለት ባንዳ ካለ ይበትነዋል። ስለዚህ በራሳችን መስመር እንጓዝ
ዋናው ጁንታ ማን ሁነ እና
አባታችን እናመሠግናለን እውነቱን ተናግረዋል ይሕሁላ አብይ አሕመድ ነው ከዳተኛው የሚያ ሥጨፈጭፈን ሢታወቀው ነው ፍትሕ ለአማራ ክልል 🙅🙅ንፁሐን መጨፍጨፍ ይብቃን 💚💛❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
እውነት ነው መድሃኒአለም ይፍረድ የንፁሀንን ግፍ ይመልከት
He is one of z true Ethiopians!!!
በመከላክያ እርምጃ ይወሰድ
እግዚአብሔር ይድረስ ልክ አማራው በጣም ያሳዝናል ህውሀት ብቻ አይደለም ይማር ጠላት አብይም ነው
የአማራ ሕዝብ ቀደምት ታሪካችን ህግና መንግሥት
አረ የዛሬ ዜና ካላችሁ ውጫሌ ፣ተሁለዴሬ ወረባቦ ምን ላይ እንዳለ ንገሩን
በትክክክክል
በረቱልን ንቁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምባሰል ማርየ ጁንታው ወሮታል መከላከያ ይግባላቸው እባካችሁ
እዉነትነዉአባትእናመሰገናል
ይቅርታ ሊያስጨርሰን ነው
ልክ ነው::
አብይ እና መከላከያ አድሳባን አልፎ ኬኒያ እንኳ ቢገቡ ስልታዊ ነው ከማለት አይቆጠቡም
ያማል።እያየንነው።ጭና።ወሎ።ስንት።ተሰራ።ውርደትነው
እውነት ነው አባቴ
እጅግ ጥሩ ውይይት ነው። ወጣቱ መደራጀት እስካፍንጫው መታጠቅ። ልዩ ሀይሉም እንደ መከላከያ እየተዋጋ ከክላሽ የበለጠ የሌውም ልክ እንደ መከላከያ እስካፍንጫው ይታጠቅ። መከላከያ ቆራጥ አመራሮች ይምሩት ! አድለም ትግራይን ሱዳንን እና ግብፅን ቀና ብለው እንዳያዩን መቆጣጠር እንችላለን !!
ኣላማው ህዝብ ማስጨረስ ነው
ትክክልነው
very interesting analysis!
we proud with our youngsters!
Tomorrow, APP pays all the costs, if not fulfill all the logistics!
በራሳቸው።የገዙትንም።አስወረሳቸው።መሳሪያቸውን።እንኮዋን።ሊያስታጥቅ።አማራ።እንድያልቅ።አብይም።አለበት።አማራ።ጀግና።እንድሆን።አይፍልግም።እንድዳከምነው።እሚፍልገው።
በብልፅግና እርምጃ ይወሰድ
እውነትነውበምንይዋጉ
እውነት ነው አባታችን እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን ሀቀኛ ሰው ደስ ይለኛል ይህ ጁንታ ከጠፍ ምንሊያደርግልን ትጥቅ ሰርቶ መቀየር ነው የምንፈልገው አሁንም መግስት ወጣቱን አስታጥቅ ጦርነት ነው በድንጋይ እና በገጀራ እደት ነው የሚታሰበው ህዝብ አለቀ ህዝብን እድን መግስት ማለት አባት ማለት ነው ልጆችህ ሲገደሉ እደት እስቻለህ አሁንም ይደርሳል ሐይቅን ደሴን ኮቦልቻን እናድናት
አባቴ እድሜና ጤና ይሰጥህ ጨምሮ ጨማምሮ ከልብ ነው ያወሩት ዝብሎ ክተት ምንዋጋ አለው ሳያሰታጥቁ እረ ያማል ህውሀት ከብት ወይም እንሰ ሳ አደለም በብትር አይመከትም። በመሳራ እጂ ያሳዝና
ትክክል የጉልበት ስራ እንጅ የብልሀት ስራ አይደለም እየተሰራ ያለው
የሱን ይቅርታ ማንም አይቀበልም አፈር ይብላና ስንት ጊዜ አስታጥቁኝ እያለ እዚህ ደርሷል መቼም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳየን
የክልላቹ መንግስት ክሰሱ ጁታ አስመሳይ
@@gemiye.gemiye1832 ምነው ያቡይ ጠበቃ ልሁን አልሽ ብን በሉ ስፈልጉ ባንድ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ወንድሞቻችንም እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ አሜን
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ምንም ለማያውቁት ሰላም አውርድልን አምላክ በሰደት ሰላም አተን ልንሞት ነው ሰላም አውርድልን በቃችሁ በለን አሜን
በጣም የዘገየ ሃሳብ፡፡
ህዝባዊ አደረጃጀት ፋጠሩልን እልቅ ሣናልቅ አናብን ተማርን የምቱሉ ያማራ ተወላጂ በሙሉ
እውነትነው
እነዚህ ጥያቄዎች በሙሉ መንግስት ሊመልሰው የሚገባ ነው
እውነት ንው እግዚአብሔር ዪፍርዳ
Amelahie hoye lenetsuhanu setel selam ameta...
የአማራውህዝብ አላወቀምእንጂ ዶክተርአብይ የአማራውን ህዝብለማሶጨረስነው ሀሳቡ
The prime minister is the prime minister. I have hundreds of questions which he doesn’t have obligations to answer me. Where are Demeke Mekonen, Gedu, Temesgen, General Abebaw, ….
Father; I’m with you. Abey is opening the door for his suspicions. A lot of people are turning their face away from him now. He better be careful!
የመንግሥት ነገር በጣም ነው የሚዛዝ ነው
የኛ ገዳይ አብይ ነው አማራ እድታጠቅ አይፈልግም እዳልቅጂ ከሂ ከሂ በላይ ምን አለ አለቅንኮ ይህሁሉ ሴራ የማነው አብይ ብሎ ስልጣን ያመጣው አማራ ነበር አስጨረሳቸው
ለወያኔ መሳርያውን እያስረከበ እየፈረጠጠ ያለው የአብይ አህመድ ወታደር እየቀማ አይታጠቅም? ማን እንዲያስታጥቅህ ነው የምትደክመው??
ከሚሰጡት ምላሽ የምረዳው ነገር አሁንም በአማራው የሚሸረበው ሴራ አልገባንም ወይም ብንናገር እናልቃለን ነው ።
ፐ የኔን ሀሳብ አነሱት ወላሂ እኔም የተማረኩትን ለምን አያስታጥቃቸውም ብየ ነበር እቢ ካሉ አማራወቹን መርጠው ጁንታወቹን መግደል ነው አማራጩ ማሰር የለበትም በጭራሽ ከምድረ ገፅ ይጥፉ!!
ትክክል ነው የሚናገሩት
ዶ/ር ኣብይ ደስታውን መግለፅ ኣለበት
በቃ ትክክል ከርቀት የሚመታ መሳሪያ የያዘን በዱላ ምን ማለት ነው?
ዝምታዉ አላስጣጥቅም ማለት እለቁ ነዉ
ገንዘብ በብላክ ማርኬት እየላኩ ስላማዊ የአማራና የእፋር ህዝቦችና የኢትዮጵይን ስላም የሚያውኩ ለግዜው ነው እንጂ ቀንሲመጣ የላከው ስው እንደሚያጋልጣቹ ማወቅ እለባቹ ድል ለኢትዮጵያ
ሰላም በላይ❤
እውነት።ወረሞን።አስታጥቆዋል።ችግሩ።ለአማራ።ውሥጥ።አለው።የአማራ።አመራሮች።ነብስ።ይዝራባችሁ።ሙት።ናችሁእሬሳ።ንቁ
ማነውእደኔ ይህቀን ማለቂያውየናፈቀው
እኔ.
This is the fact. Everything is being done purposely
እውነት ነው በቃ እረ ይበቃል አፈር ሁነው አይበሉን አለቅን እኮ
❤👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍