🌟ዚዙ መልስ ሰጠች || ዚዙ እና አሚር ስለ ትዳር አወሩ😃

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @AMIRZCOOL1
    @AMIRZCOOL1  4 місяці тому +256

    ሰብስክራይብ እድርጉ🙏🙏፡ 50k እንግባ💕

    • @ዜድወሎየዋየጃማለጂ
      @ዜድወሎየዋየጃማለጂ 4 місяці тому +3

      ዙዙይ ፈለቅለቅ🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ

    • @نعوم-م3ف
      @نعوم-م3ف 4 місяці тому +1

      እሽ፣ዙዙየኘፈልቅልቅ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @hekmamohammed2076
      @hekmamohammed2076 4 місяці тому +1

      ዙዚ ቆንጅዬ ፈታ ያለች ናት በሀላል ደመቅ ብላችሁ ኑሩ 🎉

    • @Alhmdulia
      @Alhmdulia 4 місяці тому

      ሳህ ታማቸንይ ኮምንተሽ

  • @SebrinaTefra
    @SebrinaTefra 4 місяці тому +340

    ተጋቡ ግራ አታጋቡን በላይክ አሳዩኝ ያጀመአ🤔🤔🤔🤔🤔😂😂😂

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 4 місяці тому +5

      ክክክክክክ አይ የኛ ነገር🎉🎉🎉

    • @fjfjdjgjgiss
      @fjfjdjgjgiss 4 місяці тому +2

      እኮ በትክክል
      2ዐ17 ግራ መጋቢት በሰቶወል አላህ ይሰቶረ በስ😂😂😂

    • @SayedAhmada-zq2cm
      @SayedAhmada-zq2cm 4 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @SayedAhmada-zq2cm
      @SayedAhmada-zq2cm 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @MahbobaB
      @MahbobaB 4 місяці тому

      Sah

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 місяці тому +176

    አሚረና ዙዚ በሀላል ቢጣምሩ የምትሉ እደኔ ❤❤👍👍👍👍👍👍

    • @Akram-r3w
      @Akram-r3w 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂 ማጣመር የኛ ነገር

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 4 місяці тому +2

      @@Akram-r3w እና የኔዋ ስራችነዉ 😁😁

    • @MohamedOmer-e2w
      @MohamedOmer-e2w 4 місяці тому +2

      ❤❤መሆንአለበት

    • @ليليمحمد-ج5ج
      @ليليمحمد-ج5ج 4 місяці тому +1

      መሸአላደሰትላላቹ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 4 місяці тому +2

      ተነሳባችሁ እንግድክ ማጣመሩ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 місяці тому +101

    አሚር ወድሚ ከአሁን ብኋላ ሌሌ ሴት እዳታመጣ እሺ የሴት ጓደኛ አታብዛ ጡሩ አደለም በተርፈ ታምራላች ወደፊት አላህ ካለ ሁሉም ተስተካክሎላችሁ በደስታ የምናያችሁ ያርገን

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 4 місяці тому +1

      አሚን በጣም ብቻ ግዜው ያሳዝናል

    • @Sumaya-h2d
      @Sumaya-h2d 4 місяці тому +1

      አሚንንንንንንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን 4 місяці тому

      @ekramemohamad7392 ተሚሬሻለሁ ቆየሁ ተደመርኩሽ

    • @richtube9982
      @richtube9982 4 місяці тому

      Amiiiiin wolahi Amir yebaqahal yeset godagna atabiza ❤❤❤baqa mazalazalu yibiqak kazuzu gar 1anid hunu Allah bamiwod mangad

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому

      ትክክል አሚንንንንን 🎉🎉🎉

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 4 місяці тому +91

    አሚርዬ በዚ ላይ እኮ ኒካህ ቢጨመርበት አቤት ውበት ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤አሚንን ለዱዓቹ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 місяці тому

      ወላ ትክክል አላህ ይዘውጃቸው ❤❤

    • @UaqDxb-li4xu
      @UaqDxb-li4xu 4 місяці тому

      ሳህህህህ ትክክክክል❤❤❤❤

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 4 місяці тому +56

    የዙዙ ጥያቄ አጠያየቅ ደስ ሲል ደሞ ረጋ አለችኮ ያእብደት ቀረ የኛ ምክርኮ ምርጥ ነው

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 4 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому +2

      በጣም 😂😂😂 አሁን ሰከን ብላልች 🥰🥰 በፊትም ስለምወዳት እባክሽ ሰከን በይ አትቀልቀይ እያልኩ ነገር የምኮምትው አሁን እንደዚክ ሁና ሳያት የበለጥ ወደድኳት 🥰🥰🎉🎉

  • @dessalech899
    @dessalech899 4 місяці тому +26

    ዙዙ ይሄንን ቃል በድጋሜ ሳማው እኛ ጠዋት ተነስተን ፍታችን እንታጠባለን እንፈጣሪ ኩላሊታችን ያጥባል ፈጣሪ እየተመሰገነ ይሁን የሚገርም ቃል ነው አስተዋያልሽ ሴት

  • @najeu3113
    @najeu3113 4 місяці тому +35

    አሚር አትጃጃሉ ፍቅር የሚባል የላም በኢምነታችን ከታወደደቹሁ ተጣማሩ እኖዳቹዋለን

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 4 місяці тому

      mejemeriya erasshin mkeri asmesay

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 4 місяці тому +15

    አደራ መጥፎ ነገር እዳትሰሩ ከቻላችሁ ተጋቡ ካልሆነ ተከባበሩ. አሚር ደሞ ከድሮው ተሽለሀልማሻአላህ አሁንም የበለጠ ጠንክር በድንህ.

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 4 місяці тому +37

    ማርያምን በጣም ታምራላችሁ ዚዙ ና አሚር ኮፕሎች ብትሆኑ ብዬ ተመኘው ማርያምን

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 4 місяці тому +3

      ወላሂ ቅመሞች ማጣማረ ሆነ ሥራችን😂

    • @Hayu222
      @Hayu222 4 місяці тому +1

      😂😂😂 መቼም ስራችን ነው

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂እኮ የኛን አናቅምይ​@@ZahraKhatun-l6k

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 4 місяці тому

      ​@@ZahraKhatun-l6kአወ ስራችንን አንርሳ😅😅😅😅

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 4 місяці тому +26

    ኸረኔ የዚዙን ፀባይ በጣምነው የወደዲኩት የሆነች ደስምትል እብድ😮😂❤❤❤❤

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 4 місяці тому +25

    አለም ተራ ነው ነገሩ ፈኪና አህሙጋር እዳናይሽ ስንላት ይህው እሷም እደነሱ ወግ ደረሳት ቡና እያፈሉ 😊ጭውውት

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 4 місяці тому +4

      አንች የተመታሽ አሳቅሽኝ

    • @zየበረ
      @zየበረ 4 місяці тому +3

      ወላሂ እደት እደሳኮ እደት ትዝ አለሽ😂😂😂😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому

      😂😂 አደ አህሙን ፖራክ አርጋ ወረዱባት ይሄዉ በራሶ መጣች ትክክል የኔ❤ዋ❤😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 4 місяці тому

      ሳህ😂❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 місяці тому +13

    ዚዙ ሜካፕ አትቀቢ አላህ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል ማሻ አላህ በተረፈ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ቪዲዮ

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 місяці тому

      👍👍👍

    • @ZeharaMohammed-n4i
      @ZeharaMohammed-n4i 4 місяці тому

      ሤትኮ ነት ቀለል ያለ ሜካፕ ምንችግር አለው አይ ሀበሻ 😂😂

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 4 місяці тому +26

    እሲ በጣም ደስ ይላሉ እንዳትለያዩ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ
    @ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ 4 місяці тому +7

    ተጋቡ ማሻአላህ ታምራላችሁ ደሞም አሚር ይለይበታል አፍቃሬ ነው ደስ የሚል ልጅ ነው አላህ አንድ ያርጋችሁ ዙዙየ በኢስላም መጠናናት የሚባል ነገር የለም ስለዚህ

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 4 місяці тому +51

    በሉ እንደ ፈኪና አህሙ እንዳትሆኑብን አንድ ሠሞን አህሙና ፈኪንም እንደሡ አድርጓቸው ነበር😂😂😂😂

    • @መዲናtube
      @መዲናtube 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому +2

      ትክክል ግንእክ አህሙ እናፈኪን ተመልካችነዉ ተጣመሩተጣመሩ እያሉ ዛሪ ተለያ ይተዉ አረፍ መኪም ሀአህሙ ክብር የላትነበር

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 4 місяці тому +1

      አይ እነዚህ ይተዋወቃሉ ካገራቸዉ

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      😂😂😂😅😅😅😂

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f 4 місяці тому

      @@mrabdula5342 አላከብረው ብላ ሣይሆን ተጣመሩ እሚሉት ሢበዛባት ፊት ነሣችው ተመልካችም አልተረዳናት ትዳርን አልፈልግም ብላ ሥለሆነ የመጣችው ከዚህም አግቢው ሲሏት በጎን ደግሞ ትዳርን እምትጠይው እንደዚህ ለመዘላዘል ነው ይሏታል ምን ታድርግ

  • @seade127
    @seade127 4 місяці тому +74

    የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ አሏህ የናተን ደስታ ያብዛላችሁ ስደትበቃብሎን የመታእጀራ ይስጠን ደከመን በሰውቤት😢 ደምሩኝ እህቶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 місяці тому

      አሚንንን ለሁላችንም❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому

      አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm 4 місяці тому

      አሚንያርብ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 4 місяці тому

      አሚንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saeda123-g2j
      @saeda123-g2j 4 місяці тому

      አሚንለሁላችንምዉደ

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 4 місяці тому +7

    ቆይ እኔደሞ ልመረቃቸሁ አሚንበሉ አሚር ናዙዙ አላህ አጣምራቸሁ ሰረጋቸሁ ንያብላን ጉሊአሚን የመዳም ቅሞሞቺንም አላህደህነውን ትዳረይወፍቀን ጉሊአሚን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +41

    ቅማሞችዬ ለምድነው እዚ ቤት ዝም ያለቹት 😮😂😂😂ታጣማሩ ያሚል ኮሜት አላያውም 😢 ዳይ ወዳ መጣማር ያምትሉ ለይክ 😮🎉🎉🎉😂😂

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 місяці тому

      ተይ በድሪያ ስራቸውን ይስሩበት እነዛም ተጣመሩ ምናምን እያያችሁ ከነ ጭሬሹንም አለያቻችኅቸው ስለዚህ አሚርና ዚዙም በጓደኝነታቸው ይስሩበት

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 4 місяці тому

      ተጣመሩ ለማለት አለን ላኪን ፈኪየንና አህሙን ተጣመሩ ሥንል ጠፉ ሥለሆነ እነሱ ያውቃሉ

    • @dibraMohammedUst
      @dibraMohammedUst 4 місяці тому

      የባለጌ ወሬነው😅

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @RabiaA-x7v
      @RabiaA-x7v 4 місяці тому

      😅😂

  • @Mahi-A12
    @Mahi-A12 4 місяці тому +24

    የኔ እንቁዎች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 4 місяці тому +16

    መሻአላህ ዙዙየ አሚርየ ወላሂ ስወዳችሁ ኑሩልን

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 4 місяці тому +18

    እይታ እድታገኙ 12ሰአት ልቀቁ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 4 місяці тому +21

    ቡና ሲቀዳም አቦል ጀባ ምናምን አይባልም ዱአም አይደረግም ተጠንቀቁ ይሄን ነገር አቁሙ ይቺ ጠጋ ጠጋ አሉ በቃ ያሳካላችሁ ፍቅረኛ አለህ አለሽ ተብሎ ሙስሊም አይጠየቅም አይጠይቅም ተው ወንድሜ እህቴ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 4 місяці тому +1

      ትክክል❤

    • @tayibuh-q9u
      @tayibuh-q9u 4 місяці тому +1

      ሣህ ሠላምታዉሥ😢

    • @UmuBilal-jz9pl
      @UmuBilal-jz9pl 4 місяці тому +1

      ሳህ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 4 місяці тому

      @@tayibuh-q9u አሊይሁትም ሰላምታውን ቪዲዎ ጨርሼ አላይም አሳልፋለሁ

    • @tayibuh-q9u
      @tayibuh-q9u 4 місяці тому

      @@عبداللهمحمد-ر4ذ ጀባ ቱባባሉ ተሠላምታዉም አልፎ ተሣሣሙ ሙሥሊሞች አላህን እንፍራ ላይክም ሰብስክራይብም እዳናረግ እድህ አይነት ሚዲያዎችን

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 4 місяці тому +13

    በቃ አሚርና ዚዚ ተጋቡ ልል ነው ❤ይ ጋ ቡ 👍

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 4 місяці тому

      😂😂😂ትንሽ ይስሩ 50ሽኳ ይግባና ተጋቡ እንላለን

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 4 місяці тому

      😂😂😂😂​@@FatumaTadesse-k9u

  • @Fetiyaeg5mz
    @Fetiyaeg5mz 4 місяці тому +17

    ማሸአላህ የኔውቦች ስወዳቹ አይለያቹ ከሰሞኑንፋስ ይጠብቃቹ

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 4 місяці тому +11

    ማሻ አላህ ደሥ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች በሉ ፍቅራችሁ እሥከመጨረሻው አለም ይጨምርላችሁ

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 4 місяці тому +10

    በሉ ድናችሁን እወቁ ወጣት ናችሁ የምን መነካካት

  • @Sofya-lr1jq
    @Sofya-lr1jq 4 місяці тому +8

    አሚን የኔውቦች ግንብትጣመሩየበለጥታምሩነበር የአህሙና የፈኪምእደዚህሁነው መጨረሻቸውአላማረምአጓጉተውንቀሩ

    • @dibraMohammedUst
      @dibraMohammedUst 4 місяці тому

      ያጠናብር እዳይሉሽ ኮሜተሮች
      በፈኪና በአህሙ ይብቃ😅

  • @SadaAl-kb2vu
    @SadaAl-kb2vu 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሰታምሩ

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 4 місяці тому +7

    ማሻ አሏህ ታምራላችሁ
    በሐላሉ መገድ ተጣመሩ

  • @HsJs-o9j
    @HsJs-o9j 4 місяці тому +6

    ማሻ ኣላህ ኣላህ ሁማ አሚን ኢናቴም ተጋቢታጁ ያሳዬን❤❤❤❤

    • @SaadoOmaar
      @SaadoOmaar 4 місяці тому

      ❤❤❤❤አህሙ😢😢

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 4 місяці тому +4

    የምር ብትግቡ ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች ትሆናላችሁ ባላህ ፈቃድ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 місяці тому +9

    መሻአላህ ዙዙየ ሰወድሽ በዛለይ እርጋታሽ❤❤❤❤❤❤❤ ኮመታ ተርች ተጣመሩተጣመሩ አትበሉ እኛ ቢጣመሩ በጣም ደስ ይለነበር ግን እነፈኪ እና አህሙንም ተጣመሩ በለነዉ የተለያዩት አላህ ካለ በሰዉ ግፊት ሳይወን በራሳቸዉ ሲጣመሩ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 4 місяці тому +12

    ዋውውውው ባአላህ ስታምሩ አጋጋችሁኝ ወላሂ በጣምም የምታምሩት ካአይን ያውጣችሁ ቱቱቱቱቱቱቱ በሉላቸው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ትክክለኛው ህወት አሁን ነው ላይክ አርጉላቸው

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 4 місяці тому +8

    ማሻአላህ ዙዙየ አሚር ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ 4 місяці тому +14

    ማሻአላህ የእውነት የምትወደዱ ናቹ ጠክሩ❤❤

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 4 місяці тому +64

    ሙዚቃ ይቅር የምትሉ❤👍

  • @VvVv-eq8pt
    @VvVv-eq8pt 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ ደስስትሉ ዚዙየ የኔቆጆ አሚርየ የኔሸጋ ወድም አይዞችሁጠክሩ ❤❤❤❤እስኪ ቅመሞችየ 50k እናስገባው❤❤❤❤❤

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 4 місяці тому +1

    ዚዙየ እና አሚር ብትጋቡ ደስ ይለናል እናንተ ከፈለጋችሁ ማለት ነወ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 4 місяці тому +19

    ሁሌም አብራችሁ ኑ የምትሉ👈🥰🥰

  • @HayatQx
    @HayatQx 4 місяці тому +6

    አሚን አሚን አሚን አላህ በሀላሉ ያጣምራችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @GalaxyPoo-g8n
    @GalaxyPoo-g8n 4 місяці тому +3

    እጅ አትነካኩ አላህ በሀላል መንገድ ይምራችሁ

  • @عاصمالشيخخليل
    @عاصمالشيخخليل 4 місяці тому

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹህ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 місяці тому +3

    አሚርየ ወድሜ ዚዙየም አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 4 місяці тому

    አሚንያረበል አለሚን ሀላል ዘውጅን አላህ ይወፍቀን በሰአቱ

  • @susutube360
    @susutube360 4 місяці тому +4

    ከዛ ሁሉ ሴት እዳትስማማ ያደረገህ አሏህ በምክኒያት ይሆናል የምር በአሏህ ውሳሄ አምናለሁ ያለ ምክኒያት የሆነ ነገር አይዘገይብንም እና ዙዙ ያንተ ውሃ አጣጭ ትሆን?

    • @AMIRZCOOL1
      @AMIRZCOOL1  4 місяці тому +2

      አላህ ሁሉን አዋቂ ነው። በሱ እተማመናለው እህቴ

  • @AlphaMohammed-lb1bo
    @AlphaMohammed-lb1bo 4 місяці тому +1

    ዚዙዬ በጀበና ሻይ ተጀመረ እንዴ 😂😂😂😂 አሚር ራሱ ለሞራልሽ ብሎ ነው ያሽቃበጠልሽ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 місяці тому +4

    ቡና ጠጥተህ አታቅም መሠል አሚር ቡናዉኮ ዉሀ ነዉ ቀጥኗል በደብ ያስታዉቃል ቆጆ ነዉ አልክኮ😂😂😂

    • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد
      @زينبانامرهاحبكماسميمحمد 4 місяці тому

      ክክክክክክክክክ አብረሺየጠጣሺአመስሊም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 4 місяці тому +1

      @@زينبانامرهاحبكماسميمحمد የኔ ቆጆ እኞ ወሎየዎች ቡና ባይን ነዉ የምናቀዉ ሲቀዳ የዶሮ አይን ይመስላል ይሄኮ ቀጠፍ ያነሠዉ ሻሂ መስሏል

    • @መሂ
      @መሂ 3 місяці тому

      ቶሎ ታጋቡ ሴጣን እደይጋባቹቹ ንከሃ ኩቡር ናዉ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 4 місяці тому +1

    የኔ ሴት ስወድሽ ሁለት ቆጆወች በዛዉ ላይ አብሮ አደግህ አብርካት የተማረች ተጋቡ እድሜ ቁጭ ብሎ አይጠብቅም

  • @adem364
    @adem364 4 місяці тому +7

    እናንተም ግራ እንዳታጋቡን እንዴና ፈኪ መቀራረባችሁ ጡሩ ሁኖ ሳላ የሆላውን አስቡበት በተከታታይ ቶቶሎ video ልቀቁ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    አሏህ ይሽፊክ ወድማችን አሚር

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 4 місяці тому +11

    ወላሂ ዚዙየ በጣም ደስስስ የምትይ ልጅ ነሽ የኔፍልቅልቅ አይለያችሁ አሚርየ ካለህበት ቁዝምት አወጣችህ 👌👆👆👆

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      በጣምወላ😂ባልፍው በጣምአሳዝኑኝነበር

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 4 місяці тому +2

    ተጋቡ በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰ዚዙ ደግሞ ምክር ትሰማለች ማሻ አላህ ናት

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 4 місяці тому +3

    ወይኔ ቡናዉ.አቀጣጠን.የታየዉ😮😮😂😂😂😂ለሁለት.ሰዉ.ምነዉ.አጠር.ምጥን.ዉፉር.ቢል😂😂😂😂ደሞ.እንዳትቀየሙኝ.ቀጭን.ቡና.ስለማልወድ.ነዉ

    • @Hayat-b6g
      @Hayat-b6g 4 місяці тому

      ከነጪራሹ አልወድም😢😢

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 4 місяці тому

    አሚን ደስ ትላላችሁ ወላሂ❤❤❤

  • @SdtdFryy
    @SdtdFryy 4 місяці тому +4

    ወላሂ እደኔ እሚወዳቹህ አለ ግን ኑሩልኝ ሺ አመት ግን ወላሂ ድናቹህን አደራ ባረከላሁ ፊኩም

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 4 місяці тому

    ሲጀማምሩ እንዲህ ያደርጋችሀል ትንሽ ከቆያችሁ በሃላ 😅😅😅ያዙኝ ልቁኝ እንዳትሉ ደሞ አጠያየቃችሁ ፍቅርኛ አለህ አለሽ እረ ይደብራል 😅 በቃ ሁለታችሀሉም ላጤ ናችሁ ተደመሩ ብዙ ጉድለት እንዲሞላልህ የበለጠ በሀላል ተደመሩ ❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 місяці тому +10

    እወዳቹሀለሁ ለአላህብየ ዉሸት እዳታመጡ ልባችንእዳሠብሩ🎉🎉

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t 4 місяці тому +1

    አብሮ አደግ ናችሁ ትተዋወቃላቹህ ብትጣመሩ ደስ ይለናል እኛ የመዳም ቅመሞች ማጣመር እንወዳለን😂😂

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 4 місяці тому +3

    ሁለታችሁም ፍቅርን ከለላችሁ ይህንን ያክል ቅርርብ ካላሁ ተጋብ እኛንም ግራብአታጋብን

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ሁለት ባለፈገግታዎች ❤❤ሲቀትል በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል የለም ከቻላችሁ በሀላል አንድላይ ብትሆኑ ምኞቴ ነው

  • @MekiyaMekyia
    @MekiyaMekyia 4 місяці тому +3

    አግቡ ተጋቡ
    አፍቅሩ ተፋቀሩ
    ግን ቢቻ ስትጣሉ አደረችን ሚዲያውን ለቅሶ በለቅሶ
    አታድርጉ ሆ

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @EKRAMFEREJA-p7o
      @EKRAMFEREJA-p7o 4 місяці тому

      አይቀርም 😂😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 місяці тому

      🤣🤣🤣

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 4 місяці тому

      ክክክክ

    • @MekiyaMekyia
      @MekiyaMekyia 4 місяці тому +1

      የምሬን ነው በጣም ግራ እየገቡን ነው የዚህ የሚዲያ ሰዎች

  • @EMUAND
    @EMUAND 4 місяці тому

    ብዝም ብለሕ ብጠጣ ነው የሚሻለሕ አላለችም ቀጣይ ኒካሕ አስራቺሁ ዙዙዬ እርግት ብለሻል አለባበስሽም 👌👌 በርቱ❤❤❤❤

  • @AaA-t1k
    @AaA-t1k 4 місяці тому +5

    ቡናው ግን ቀጭን ይመስላል ሲቀዳ ከለሩ ግን ዋው

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid 4 місяці тому +1

      ወይ ሀበሻ ስንባል እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zmzm-e1p
    @Zmzm-e1p 4 місяці тому

    ደስተኛ ሁነህ ስላየሁህ የምር ደስ ብሎኛል ሁሉም ያልፋል

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 4 місяці тому +3

    ወላሂ የወስትህ መጎዳት ለኔም ይታየኛል በዝች ልጅ ካሰው ወላሂ ካየሀት ተደነገጥቅ ትወዳታለህ ክክክክ እህቴ ዙዙ ሂጃብሽን አስተካክሌ ከሆሏ ይታያል ጠጉርሽ

  • @SadaSada-o1d
    @SadaSada-o1d 4 місяці тому +2

    አሚን እንዴ መራቂ ነህዴት ማሻላህ

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 4 місяці тому +8

    የእኔዉዶች ስወዳችሁ ተጣመሩ♥️

  • @مؤمنةاحمد
    @مؤمنةاحمد 4 місяці тому

    አሚን ያረብ ❤❤❤❤

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 4 місяці тому +4

    mashallah😘stamru❤❤❤kongowech allah demo behallal alah yadrgrachw amin belu❤❤🎉🎉🎉

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 4 місяці тому +1

    ያርግልህ ድርጅቱን

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 4 місяці тому +53

    ይይሻአላህ 2017 ነሽዲን መዙማን መውሊዲን አላህያጥፋልን😂እህ🙌😏

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml 4 місяці тому +5

      አሚን ያረብ የነሽዳን ሙዝቃ አላህ ያጥፍልን ልቧና ይሥጣቸውና እልም ይበል

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому +2

      አሚንአሚን ያረብ አላህ ያጥፈዉ

    • @off9783
      @off9783 4 місяці тому +1

      የሆደን አወራሽልኝ የጠመመዉን ልብ ሁሉ ያርጥብለት

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      አሜንን😂😂😂

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 4 місяці тому

      Welahi yelben awereshiw amen amenn

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 3 місяці тому

    😂😂😂😂100 ሺዋን እረሣችሁዋት ዱአ አድርጉበት❤❤❤❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 місяці тому +3

    አለን እኳን ደህና መጣችሁ ዉድ እህቴና ወድሜ

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 4 місяці тому

    ሰለላሁ አለይ ወሰለም አሚን ለሁላችንም ያረብ❤

  • @fአላህምዲሊላህ
    @fአላህምዲሊላህ 4 місяці тому +3

    አህሙ እና ፍኪዬም ❤እደህ አጎጎትውን ነው የቀርት መቸም ዩቱብ የመስሩ ስውች አላምነም

  • @BmvTy
    @BmvTy 4 місяці тому +1

    ዚዙ ግን በጣም እምትወደው ትመስላለች

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 місяці тому +4

    በቃ ተጋቡን አሰራፉን እኛ ስራችን መጋበት ነው

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 4 місяці тому

    በሉ ተጣመሩ አሁን ገና ሚስት አገኘህ ግን ይቺ ልጅ ገና እነ ሶፊ ጋር ሳያት የወደድኳት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @AEe-xi7wf
    @AEe-xi7wf 4 місяці тому +4

    አሚን

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 4 місяці тому +2

    ዙዙየ ወላሂ እወድሻለሁ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቃችሁ ሁለታችንም የልጅነት ትውስታየን ታስታውሱኛላችሁ እናንተን ሳይ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 місяці тому +4

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ

  • @سعادهاا
    @سعادهاا 4 місяці тому

    አሚንያረበላለሚን ❤❤❤ደሥትላላችሁ❤❤

  • @fffff1230
    @fffff1230 4 місяці тому +4

    ኧረሙዚቃተዉበአላህ

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 4 місяці тому

    አሚንን ያረብ 🤲🤲

  • @NisanHyeru
    @NisanHyeru 4 місяці тому +3

    Zuzuye yeni nfese nger 🎉🎉❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому

    በረዳላይ ቡና ሲፈላ ድሬ ነው ትዝ የሚለኝ❤❤❤❤ድሬ ዎች👍👍👍❤❤❤ግን ዚዙ ቡናው ቢሻን ነው🤣🤣🤣

  • @MkyeaAhmd
    @MkyeaAhmd 4 місяці тому +3

    ዙዙየለካሜራብቻሳይሆንከካሜራጀርባምነውመሶበርእሽማሬሴትልጅላዚምሶብርያምርበታልሶብርካለእምታጭውየለም

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስስትሉ ይጨምርላችሁ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 місяці тому +5

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ

  • @fatuma-q1j
    @fatuma-q1j 4 місяці тому

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ ዙዙ ሂጃብሺን አሥተካክሊ አሜሮ ጎበዝ በርቱ

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 4 місяці тому

    ማሻአላህ አሚን ስታምሩ ተጣመሩ🎉❤❤❤

  • @خيريه-ك6د
    @خيريه-ك6د 4 місяці тому

    ዋው ስታምሩ አለህ አይለያቹ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 4 місяці тому

    ደሞ ተጋቡ ተጋቡ ብለን እዳናጣላቹሁ እደነ አህሙ 😂😂😂 ቅመሞችየ ውይናቹሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ሀሪፍነው ተጋቡ ውሀችሁ ይመሣሠላል ግን የእጂህን ሀብል አውልቀው አንተ ወንዲ ልጂነህ ሳአት ልበስ ሌላ ፀጉርህን አሥተካክለው አችም ወገብሽን አስረሽ ወደዚህ አትምጭ ሀዚሙለዛት መቸእደሚመጣ አናውቅም አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን ታሥቀየምኳችሁ አውፍበሉኝ

  • @EdrisMahamede
    @EdrisMahamede 4 місяці тому

    ማሻኣላህዲሥትላቺውቀጡሉበት❤❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 місяці тому +2

    ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ምን ብለዋል ወድና ሴት አድ ለይ ከተቀመጡ ወይም አድ ክፍል አብረው ከሆኑ ሶስተኛቸው ሰይጣን ነው አሉ ያ ማለት ሀጂ ነብይ የሆነችን ሴት አችም ሀጂነብይ የሆነን ወድ መቀራረብ ጡሩ አደለም ማለት ነው እሰቡበት የሴት ጓደኛ ወይም ፍቅረኛ ምናምን የሚባል ነገር የለም በእስልምናችን ተጋቢ ወይም ኒካ እሰሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuhammedLegash
      @MuhammedLegash 2 місяці тому

      ጀዛከሏህ የብዙሠው ት /ት ነው

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому

      @MuhammedLegash ወያኩም☝️☝️☝️

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 4 місяці тому

    ማሻአሏህ ታምራላቹሁ❤❤

  • @HaytEtio
    @HaytEtio 3 місяці тому

    አሜን ያረብ 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዙዙዬ & አሚሮ በጣም ደስ ትላላችሁ ልዬዊች 🎉🎉🎉