ስውሯ ማርያም ያደረገችውን ድንቅ ተዓምር ተመልከቱ !!! | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 38

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

КОМЕНТАРІ • 351

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 8 днів тому +32

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤ 🙏 ✝️

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 днів тому +16

    ስዉሯማርያም እናቴ እባክሽ ያለብኝች ችግርበስዉር ፍችልኝእናቴ😢😢😢😢

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 5 днів тому

      በፀሎት ጠዋት ጠዋት ስሞን እየጠራሽ ስገጅ ፀልይ ታምረኛናት እኔ በይቱብ ነው ያወኮት ለስምንት አመት የተቀመጠ ቆጠሮዬን ነው የፋታችው በቅርቡ ላመሰግናት እሄዳለሁ ይደረግልሻል ስሞን ጥሪ

  • @ተስፋየእምየናት
    @ተስፋየእምየናት 8 днів тому +21

    እምየ ሆይ😢 ለኔም ድረሽልኝ ደካማ ልጅሽን በምልጃሽ እርጅኝ እኔንም ፈውሽኝ😢

    • @BoobieKennedy
      @BoobieKennedy 6 днів тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @Melesekaur
    @Melesekaur 2 дні тому +1

    እሜቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምዋ ይክበር ይመስገን

  • @Ffeerr-p4i
    @Ffeerr-p4i 4 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እማዬ ድንግል ማርያም ክብር ለድንግል ማርያም ዩሁን ለኛም ድረሱልኝ 🤲🥰❤

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq 8 днів тому +13

    እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 7 днів тому

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @Birishett5ttt16
      @Birishett5ttt16 7 днів тому

      Amen Amen Amen inkw abro adresen🙏🙏🙏✝️⛪

  • @beza4660
    @beza4660 7 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እናተን የሰማች የስውሯ ቅድስት ደንግል ማርያም እኛንም ስሚን የነገርኩሽን የልቤን ታውቂአለሽ እመቤቴ ለደጅሽ አብቅተሽኝ ለመመስከር ያብቃኝ እናቴ 🤲🌹🕊🌺🌺🌺

  • @AmeleworkWoldeyohannes
    @AmeleworkWoldeyohannes 3 дні тому +2

    የስውር ማርያም እናቴ የበተሰቦቸን ነገር አደራሽን አባቴ የልብ ችግር እለበት እባክሽ ማርልኝ ለደጅሽ አብቅኝ

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 6 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እናቴ ስዉሯ ማርያም አኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ከነልጆቼ እና እምነትሸን ቀብቼ ተስበልሸን ተጠምቄ ተስየ ድጋሚ መጥቼ ቁሜ ያደረግሸልኝን ለመመ ስከር አብቂኝ ሁሉም ነገር ተጉዋቶብኛል እናቴ የልቤን የዉስጠን ልንገርሽ መፍትሄ ካንች ነው ነዉና

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 5 днів тому +1

    እኔ በአናቴ ሁሌ አገረማለው ልዩ ነሽ ስውሩዋ ክብርና ውዳሴ ለአናታችን ለስውሩዋ ማርያም ይሁን

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 4 дні тому +1

    እመቤቴ እኔንም የልብ በሽተኛ ነኘ እጄንም ያመኛል የጨጓራ በሽተኛ ነገ ሁልግዜም አዳኜ ፈዋሼ ብዬ የምለምንሽ ካለብኝ ሁሉ ም አድኚኝ ኤኔ አንቺን ይዤ ምንም እንደማልሆን እምነተ በአንቺ ነውና ደም ስጪ ብለውኛል አንተ አብረሺን ግቢ ከፌቴ ቀድመሽ ውጤቴን ሁሉ አስተካክይልኝ የምኖረው ከሃገር ውጪ እንደሆነ ታውቂያለሽ ከፈበድሽልኝ እደጅሽ መጥቼ እመሰክራለሁ ካልመጣሁም በዚሁ ምስክርነት እሰጣለሁ የስውሯ ማርያም እኔም ልጅሽ ነኝ ድረሽልኝ አሜን

  • @የሰውሯ
    @የሰውሯ 4 дні тому +1

    እናቴ የሰውሯ ማርያም ሆይ በስደት ያለሁትን ሀፀያተኛ ልጅሽን ሀሳቤን ሙይ ልኝ እናቴ ለምስክር አብቂኝ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልል ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @የትግስትሸጋእናት

    ስውሮማርያም ሆይ ለኔ ም ድረሽልኝ😢😢😢 የልቤን ታቃለሽና😢😢😢

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk 4 дні тому +1

    ድንግል ማርያም ሆይ ❤በፀሎትና በምልጃሽ አድኝኝ❤❤❤ ለደጅሽ አብቂኝና አድኝኝ። ቤተሰብ ሰው ታሞብኝ ድነው ስለት አስገብቻለሁ። እኔንም ፍችኝ እናቴ❤

  • @Sara.A-r9s
    @Sara.A-r9s День тому +1

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 7 днів тому +5

    እመቤታችን የሁላችንም እናት ነሽ ፀሎቴን ስሚኝ 😮😢🎉❤😂❤ እኔ እምነቴ ደካማ ቢሆን ም አንቺ እባክሽ ማረኝ 😮😢😢😂❤😊

  • @AddisAbebe-b3z
    @AddisAbebe-b3z 4 дні тому

    እመብርሀንንንንንን. ለልጆቸም. ለቤተሰቤም. ድረሽሽሽሽሽሽ. አድራሻ. እባካችሁ

  • @nebyathalefom9758
    @nebyathalefom9758 7 днів тому +3

    እልልልልልልል እሰይ እሰይ እናንተን የሰማች እናቴ ለኔም ድረሺልኝ እናቴ ያይኔብርሃን ምህረት ስጪኝ በእለተቀንሽ አሜን

  • @bemaledanku
    @bemaledanku 7 днів тому +2

    እናቴን እግሯን በጣም ያማት ነበር ቁርጥማት የቡዳ መንፈስ እንደሆነ በርሜል ጊዮርጊስ አውቄ ነበር እና ከዛ ተመልሼ ስመጣ ለደጇ አበቃችኝ እና የቅቤ እምነት እና ቅብአ ቅዱስ ላኩላት አሁኝየን ሙበሙሉ ድናልኛለች። እኔንንም በየቀኑ ነው እመደርስልኝ፣ የምቀኛ መተት እዳሳት እያሳደሱብኝ በጣም እፈተን ነበር እና በስሟ ሀይል እየጋረደችኝ እያዳነችኝ አለሁ እስካሁን። ያልፈታችልኝ ቋጠሮ የለም የሚገርመኝ የመልሷ ፍጥነት ነው። አመብርሀን ስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም አመሰሰግናለሁ።

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 8 днів тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ድንግል ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-nz2ox
    @SalamSalam-nz2ox 6 днів тому +1

    ለኔም ስውሯ ማሪያም እናቴ ያድረገችልኝነገር ብዙ ነው እና እልልል ብላቹ አምስግንሉኛ እናቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ከነ ልጇ አሁንም የቀረ የጠየቅኩዎትም ትልቋ ጉደይ ስላለኝ ብምልጇዋ እንድትረዳኝ በፆሎት አስብኝ ❤🙏

  • @YeashiYeashi
    @YeashiYeashi 8 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን እናቴ ስውሯ ማርያም የምያስጨንቁኝ ምቀኞች ከኔ ለይ እሰርያቸው እናቴ 🙏🙏ስውሯዋ ማርያም ለእናሱ እንደ ደረሽ እበክሽን ለእኔም ድረሽልኝ አንች የውስጤን ቋጠሮ ተውቅያሌሽና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kdestabeje8606
    @kdestabeje8606 8 днів тому +3

    እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለአሰተርዮ ማርያም አመታዊይ በአል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን የውስጤን ቋጠሮ ትፍታልኝ ቤተሰቡችን ታድንልኝ ለዳጇ ታብቃኝ

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 8 днів тому

      የተዋህዶ ልጅች እንኳ ለእናታችን ለቅድስት ለድንግል ማሪያም አመታውይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ ❤❤❤ ኮሜት እምቢ አለኝሳ

  • @በስፋትደርሶ
    @በስፋትደርሶ 2 дні тому

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም 🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 7 днів тому

    እናቴ ማርያም የነገርኩሽን አደራ እናቴ 😢🙏

  • @TadesseAlemu-sc5cq
    @TadesseAlemu-sc5cq 7 днів тому

    ሥውሯ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ሩህሩኋ እናቴ መንገዱን ጠቁሚኝ

  • @YeshiworklibayTsegaw
    @YeshiworklibayTsegaw 7 днів тому +2

    እመቤቴ እናቴ አማላጀ ለኛም ድረሽልን

  • @እምነት
    @እምነት 6 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለስውሯ ማርያም እናቴ ፀበልሺ እምነት ስእል አድኖሺ እየመጣልኝነው ቆጠሮየን ፈችልኝ እማምላክ ከደጂሺመጥቼ ለመመስከር አበቃኝ🙏🙏🙏

  • @ZufanGirmay
    @ZufanGirmay 5 днів тому +2

    እመቤቴ ወለላዬ የእህቴ የናዝሬት ልጅ አይሲ ከስገባበት በሽታ አድነሽ በጤና ወደ ቤቱ ከመለሽው ደጅሽ መጥቼ አመሰግንሻሎህ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 7 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ስውራ ማርየም እናቴ ደውዬ እመስክርልሻለሁ ስለቴንም አገባልሻለሁ ስራ ስጭኝ እባክሽ ጨነቀኝ❤❤❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 7 днів тому

      እግዚአብሔር ያስብሽ 😢

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 7 днів тому

      @@Geniየማርያም አሜን እህቴ

    • @SarahHaithem-x3j
      @SarahHaithem-x3j 7 днів тому

      እመ ብርሐን ጥሩ ሥራ ትስጥሽ እማይ አይዞሽ ድንግልን ጠይቆ ያፈረ የለም😢❤

  • @barok_1221
    @barok_1221 7 днів тому +1

    የድንግል ማርያም ተአምር ገና ይቀጥላል ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 8 днів тому +1

    እመቤታችን ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሆይ አማልጂን! እባክሽ አማልጂን! ስለ ስምሽ ክብር ስትይ አማልጂን!
    🙏🙏🙏

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 5 днів тому

    እማምላክ በያለንበት አስበን ምልጃሽ አይለየን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aselefechtekaligne7277
    @aselefechtekaligne7277 3 дні тому

    አሜን እሜን እሜን እባካችሁ ስውሯ ማርያም ለናንተ እደደረስች ለኔም ለቤተስቤ ትድረስልሽ ብላችሁ ፀልዮልኝ ያለሁት እሜሪካ ነው በምነቷ በፀበሏ በቂቤዋ ዳን እያሉ ምስክርነት ሲሰጢ እኔስ መቼ ነው ይህን እድል እማገኘው ብዪ ከልቤ ነው የማዝነው በስውር የምታይ እናቴ ችግሬን የነገርኳትን ሁሉ ፈታልኝ በዚ ሚዲያ ለምስክርነት ታብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 7 днів тому +1

    እኑ እናቴ የስውሯ በማርያም በእኔ አትከፍብኝ ሶልያና የአማኑኤል የኢየሱስ እናት ሆኖልኝ ባለመመስከረ ትልቅ ጥፋተኛ ነኝ ማርያም ይቅር በይኝ አንደ ለምስክርነት አብቅኝ እናቴ ስውሯ መቃተት ልመናዬን ስምኝ እመብርሃን ካለሁቤት ጭንቅ አውጭኝ እርጅኝ እናቴ የስውሯ ❤❤❤ ሁሉ ነገር ያንች ነው የኔ የለም❤❤❤❤

  • @AlemtsehayTsegay-l4j
    @AlemtsehayTsegay-l4j 8 днів тому +3

    እንኳን አደረስአችሁ የእመቤታችን ልድንግል ማርያም አመታ በአል አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል በፀሎት አስቡኚ ❤❤❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤Elllllllllll ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረሰልን ይሁንልን ይደረግልን❤❤❤❤❤

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 7 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለናትና ለልጅ ክብርይግባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlehGne-i8v
    @AlehGne-i8v 7 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አሜን እመቤቴ ወለላይቱ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ

    ስዉሯማርያም ለባሌ ስራስጭልኝ የነገርሁሽንስሜኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnatNgus-s4o
    @EnatNgus-s4o 7 днів тому +1

    ለምስክርነት አብቂኝ እመብርሀን የያዝኩትን ነገር ሳልነግርሺ ታዉቂዋለሺና 😢😢😢😢😢😢😢 3:23

  • @kadinA-df2xm
    @kadinA-df2xm 7 днів тому +3

    ማርያም እናቴ ለኔም ድረስልኝ😥🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🌿

  • @ChinaFekadie
    @ChinaFekadie 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልል እልልልልል እናቴ የስውሯ ማሪያም እኔንም ከልብ በሽታ ፈውሳኛለች ልጀን ሲተኛ ጥርሱን ያፍጫል ልጀንም ፈውሳልኛለች እናቴን እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ከደጃ ቁሜ ለመመስከር ትፍቀድልኝ ከኔ የበረታች አስቂኝ በፀሎታችሁ አመተ ስላሴ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 7 днів тому

    ድንግልዬ እናቴ ወለላይቱ እመቤቴ ኣንቺ ድንቅ እኮ ነሽ ድንቅ ኣሰይይይይይይይይይይይይይይይይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል እማበረከቴ ድንቅዋ

  • @workugenet
    @workugenet 8 годин тому

    እማዬእናቲ ወላዲት አምላክ የአንድይ እናት መጣሁልሸ በሳምንትሸ እኒ ባላሰብኩት አንቸ ባሰብሸዉ እምነትሸን ሁሉ ምንም ሳይቀር ልከሸልኛል ቅደሚና ልጀንም እሚፈታተናትን ሰላሙን ሰተሸልኘ ከባላሙ አስማምተሸልኘ በንጽህ ልቡና መድሀኒት ሁነሸልኘ የተፈራዉን አጥፍተሸላት በልጀ ባርኪልኘ ለሳምንትሸ ታምርሸን ለመናገር አብቂኘ አሚን አሚን አሚን

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 8 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤ልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለእመቤታችን የጭንቀ አማላጃ እለት ዕለት ታምርሽ አያልቅም በእውነት ለእኔም በስዴት ሆነ በጨንቀት በእንባ ስለምንሽ ድረሽልኝ ምን ይሳንሻል ለወገኖቻችን የደረስሽ እመ አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 7 днів тому +2

    እመቤቴ ስሟ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ❤ እልልልልልልልልልል

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 7 днів тому +1

    ማርያም ማርያም ማርያም
    እናተን ይስማች ይስውራ ማርያም ለድጅሽ አብቂኝ ቓጥሮዬን ፈቺልኝ እማ ይአምላክ እናት ወለተህ ማርያም እያላቹ በፀሎት አስብኝ ውልድግብሬል ከስር ቤት አውጪልኝ ሐይልሚካኢል ለድጃ ያብቃልኝ

  • @MahletGebrehiwot-z9m
    @MahletGebrehiwot-z9m 7 днів тому +3

    ክብር ለ ስዉሯ ማርያም

  • @akmam5900
    @akmam5900 7 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን(፫)

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 7 днів тому +2

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 7 днів тому +2

    እልልልልልልልል እመብርሀን እንኳን ሰማችሁ❤❤❤

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 7 днів тому +1

    እመበቴ ለደጅሺ አብቅኝ አሜን 3🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewahdo-z7j
    @Tewahdo-z7j 8 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእማምላክ እናቴ ድንግል ማርያም የውስጤን ታውቄያለሽና ችግሬን ፍችልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልል ድንግል ማሪያም የህት ወንድሞቸን ታሪክ እንደቀየርሺ የኔንም የሀጢያተኛዋን ልጅሺን ህይወት ቀይሪልኝ ወላድተ አምላክ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 8 днів тому +1

    ስዉሮ ማርያም ለኔም ድረሽልኝ እና ለመመስከር አብቂኝ እንቆቅልሼን ፍቺልኝ ታሪኬን ቀይሪዉ እናቴ የጎዶሎዉን ታዉቂዋለሽ ሞልተሽ ለሀገሬ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🏾

  • @SamrawitEngdaw-x2l
    @SamrawitEngdaw-x2l 7 днів тому +2

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤

  • @Abrhet-xc9ot
    @Abrhet-xc9ot 7 днів тому +2

    Ellllllll.swra mariyam.mariyam enatie ledegeshi Abikgn ❤❤❤

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 8 днів тому +3

    እመብርሃን ክብር ላንች ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 8 днів тому +1

    እመብርሀን ስውሯ ማርያም የተሰውረብኝ ግለጭልኝ 😥😥😥😥

  • @BELAYNESHBIRHANU
    @BELAYNESHBIRHANU 8 днів тому +3

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
    @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 6 днів тому

    እመብርሃን የስውሯ ማርያም እናቴ ✝️ የነገርኩሽን አደራሽን መንገዴን አቅኚው 🥹😭

  • @MartaAlemu-k6l
    @MartaAlemu-k6l 6 днів тому

    ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus1775 7 днів тому +1

    ለእናተ የደረሰ ለእኛ ይደረስልን ክብር ለእናትና ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 2 дні тому

    እመቤቴ ስውር ማርያም ለኔም ወንድሜን ሰው አድርግልኝ ካለበት ስም መፍዘዝ ድንዛዜ አውጭልኝ።

  • @FikirZemen
    @FikirZemen 8 днів тому +5

    Siwuruwa enate sladergshlgn hulu amesegnalehu ❤❤❤ enate emebete hiwoten astekakye enen sew schgn❤❤❤

  • @AbebayeDajane
    @AbebayeDajane 7 днів тому +2

    እመቤቴ እመብርሀን ጋደኛዬን የስውሯማርያም ለምስክርነት አብቂያት

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏💞💞💞

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    እናቴ ስዉ ሯ ማርያም እኔም የነገርሁሽን ሁሉ ፈፅሚልኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤

  • @ShgheDhhdhhd
    @ShgheDhhdhhd 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስውራ ማርይም ለኔም የልቤን መሻት እባክሽስጭኞ እና ልመስክር

  • @ZobeleTesfu
    @ZobeleTesfu 7 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenhelen4452
    @helenhelen4452 7 днів тому +3

    አልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን ጸሎት ልመናየን ኣደራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DegefaBeyene
    @DegefaBeyene 7 днів тому +2

    እመብራሀልን እርጅኝ የለመክሽን እርጅኝ!!

  • @SamsungS-nx4pv
    @SamsungS-nx4pv 6 днів тому +1

    ለናንተ የሰማች ለኔም ትስማኝ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን

  • @AppAll-v5j
    @AppAll-v5j 8 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን እንኳን ሰማችሁ❤❤❤❤❤

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 8 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Uduxbhd
    @Uduxbhd 4 дні тому

    እመብርሀን የስውሯ ማርያም የልቤን ሳልነግርሽ ታውቂዋለሽ እርጅኝ 😢😢😢 ለምስክርነት ያብቃኝ እናቴ ❤❤

  • @harkoiscelll5828
    @harkoiscelll5828 7 днів тому +2

    ማርያምይ አናቴ አኔሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዬኔ አናቴ ሰውሯ ማርያም❤❤❤❤❤

  • @DeraretuEshetu
    @DeraretuEshetu 7 днів тому +3

    እልልልልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 8 днів тому +2

    Eleee elllee kebresh yesfa sewera Mariyam ❤❤

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط 7 днів тому +1

    እማ ከተያዝኩበት እስሪት ፍችኚ የሁም አንደበት የፈታሺ እማ የውንድሜን ልጅ አንደበቱን ፍችው😢😢😢😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 8 днів тому

    እናቴ ስውሯ ማርያም ፍቅረኛዬን ሰይፈገብርኤልን ከኪተታሮት ሕመም ጭቀት አውጪልኝ ማሪልኝኝ ከጎኔ ቆሞ ለመመስከር አብቂኝ 🤲🤲🤲

  • @nigatyiarsama9587
    @nigatyiarsama9587 7 днів тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስውሯ ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኘን በምህረት እጆችዋ ትዳሰን 🙏🙏

  • @fidelmusic2024
    @fidelmusic2024 6 днів тому

    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም
    ማሪያም

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 7 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 8 днів тому

    እማምላክ እመ ብርሃን እናቴ ክብርምስጋና ላች ይሁን እናቴ እኔንም የማመኝንየማቃጥለኝን አች ፈውሽኝ እናቴ ለደጅሽ አብቄኝ❤❤❤

  • @zz6793
    @zz6793 7 днів тому

    እመቤቴ እናቴ ለእኔም ምልጃሽ አይለየኝ❤❤❤

  • @asgdheeSala
    @asgdheeSala 8 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናቴ ቅድሥ ት ድግል ማርያም አንቺን ጠይቆ ያፈረ ማን አለ ሥውሯ ማርያ ልጆቼን በጥበብ በሞገሥ አሣድጊልኝ ቤቴ በበረከት አትረፍፊልኝ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmA-kx1wg
    @AmA-kx1wg 7 днів тому

    ስውሯ ማርያም እናቴ ብርሀኔን ስጭኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EtihunZerihun
    @EtihunZerihun День тому

    እባካችሁ የቅቤ እመነቷ ያላችሁ ተባበሩኝ አባታችንን በጣም አሞብናል አባቴ ጎንደር ነው ያለው እኔደግሞ ያለሁት ካናዳነው ግን እህቴ አዲስ አበባ አለች እህቴ ትቀበላችኋለች እባካችሁን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 днів тому +1

    እመቤቴ ማርያም እኔንም ጎብኝኝ ✝️❤❤

  • @BurtoG
    @BurtoG 8 днів тому +1

    እመቤቴ ምስገነ ይግበሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ItaliaCell-g5t
    @ItaliaCell-g5t 7 днів тому +1

    እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏enati ድግል mariyam ledejeshi abkegn

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ

    ማርያምእናቴእኔንምጎብኝኝከነልጆቸ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AtkeltAmbanew
    @AtkeltAmbanew 7 днів тому

    እናትየ እመብረሀን ስውራ ማረያም ሆይ እባክሽ ወላዲተቃል ጸበልሽ የቅቤ እምነትሽን ከቤቴ አድረሰሽ ከህመሜ ፈውሽኝእናቴ የኔ ደካማዋን ሀጣተኛዋነ ልጅሽን ለደጅሽ አብቂኝ እማምላኬአንቺውነሽ ሚስጥረኛየ ታውቂአለሽ እና ህሜን ጌታየሆይ አንተ ከደጇ አድረሰኝእባክህ።አማምላኬ ሆይ ለነሱ የደረሽ ለኛም ደረሰሽ ከዚህ ጭንቀት አውጭኝእባክሽህይወቴን አስተካክልሊልኝ ለምስክረ አብቂኝ እናቴ ጾለቴን ስሚኝለደጅሽ አብቂኝ ጓጓሁእናቴ በጾለት ለሀገራችን ሰላም እንዲወረድ አሰቡን ከየትም ቦታ ተነስቶ ለመምጣትእንዲያበቃን

  • @AyuWelda
    @AyuWelda 8 днів тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤