ሁሉ በእርሱ ሆነ! | የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና ወ/ሪት ሳምራዊት ደመቀ ሥርዓተ ተክሊል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #like #Share #Subscribe #henokhaile
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2022

КОМЕНТАРІ • 139

  • @belintefera340
    @belintefera340 2 роки тому +89

    ደስታም ያስለቅሳል ለካ ቃልን በተግባር ያሳየን እንቁ መምህራችን ከአፍህ የማጠፍዉ እመብረሀን እሷ ትዳርህን ትባርክልህ ወልዳችሁ ሳሙ ✝️❤️🥺

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 2 роки тому +32

    ቤተክርስቲያን አክባሪዋን ታከብራለች። ይህንን የመሰለ የተክሊል ስርዓት ስላሳያችሁን አናመሰግናለን። ተወዳጁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው። ዘራችሁ ይብዛ።

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 роки тому +3

    ይግባሃል እንኳን ደሰ አላችሁ የዚህ ሁሉ ክብር ሚስጥሩ የብርሃን እናትን ከነ ልጇ ጠርተህ ነው ስርግህ ባያምር ነበር የሚግርመው ስው የዘራውን ነው የሚያጭደው ባንተ ትምህርት ያላተርፈ ማን አል? ክርስትናን ኖርህ ያሳየህን እንቁ መምህራችን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @phonetastic8109
    @phonetastic8109 2 роки тому +3

    ያከበርካት እመብረሀን አከበረችህ መምህራች መልካም ጋብቻ በድጋሚ በእውነት እኔ እራሱ ሳገባ እደዚህ የምደሰት አይመስለኝም በደስታ እያለቀስኩ ነው ቪድወውን የጨረስኩት

  • @Noah-r-i3k
    @Noah-r-i3k 2 роки тому +2

    ትልቁ ተጋድሎ ከዚህ በኋላ ነው እህታችን የቅድስት ሳራን ህይወት ይስጥሽ ዋናው ተጋድሎ ስለሚጠብቅሽ እመ አምላክ ትግባ በቤታችሁ ህይን ደስታ እሰከ ህይወት ፍጻሜ ታስፈጽማችሁ

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 2 роки тому +26

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጋብቻችውን የአብርም እና የሳራ ያድርግላችው
    ለመምህራችን እና ለእህታችን አመብርን ቀሪ ዘመናችውን ትባርክላችው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @dagimfiseha6445
    @dagimfiseha6445 Місяць тому

    ወድ የቤተክርስቲያን እንቁ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን ይባርክላችሁ ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ

    ቃል ጠፋኝ ብቻ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ያአልም ያርገው የደስታ ድንግል ትግባ ቤታቹ ከፍሬም ፍሬ የተባረከ ፍሬ ይስጥልን ዘመናቹ ይባረክ ፍፃሜያቹ ይመር

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 роки тому +1

    እኔ በማንም አልቀናም እግዚአብሔር በሚወደው ሰው ግን እጂግ እቀናለሁ።።። እግዚአብሔር የዉደደደው ሰው ምን አይነት እድለኛ ነው።።። እህቴ እግዚአብሔር ምን ቢወድሽ ይሆን ነውስ የፃድቀን ሀረግ 15 ትዉልድ በአንች ሀረግ አለፈ ነውስ ምንኛ እግዚአብሔር ልብሽን ቢወደው ምኞትሽን ፈፀመልሽ? ማን ያውቃል እኛ መምህራችንን ስለምንወደው ይሆናል ያንች ቅድስና ስላሴ ቢወዱት ነው እንጂ ለዚህ ክብር ያበቁሽ። እግዚአብሔር ወዶሻልና ባንች እጂግ ቀናሁ።።። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @gelilakidane6288
    @gelilakidane6288 2 роки тому +5

    መምህር በዕውነት በጣም ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ እንዳንተ አይነት መምህሮች ያስፈልጓታል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ

    እንዴት ብትፀልይ ነው የታደልሽው ፀሎትሽ የተሰማው እህቴ ሳምራዊት

  • @martasewadagn4270
    @martasewadagn4270 2 роки тому +3

    አቤት መታደል አቤት መደሰት አቤት መመሳሰል በልና ሚስትየው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይበባርክ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 роки тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ከብር ስለሰጣቹሁ ያማረ ትዳር ይሁንልቹሁ ይህንን ክብር ላላገኙ ልቦናን ሰቶ ለክብሩ ያብቃን መታደል ነው

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    መታደል እኮ ነው መንፈሳዊ ቅናት ልደፋኝ መልካም ትዳር ይሁንላቹሁ ወልዳቹሁ ክበዱ 🙏🙏🙏🙏

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 роки тому

    ድቅ ነው ያየነው ከዚህ መንፈሳዊ ሰርግ መማር አለብን ማድነቅ ብቻ አይደለም ሁላችንም ይሄንን አርያ ማድርግ አለብን

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላበቃች ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም አምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር ለመዳንቴ እየሱስ ክርስቶስ

  • @bezaassefa3891
    @bezaassefa3891 2 роки тому +8

    ትናንት ግን የቡልጋሪያ መሬት ሳትርድ የቀረች አይመስለኝም!!!!!😍😍😍ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ፍጻሜውን ውብ ያድርገው🙏🙏🙏

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 роки тому +4

    የተዋህዶ ልጅ መሆን አንዴት መታደል ነው የበለጠ እምነቴን ወደድኩት ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ እመቤቴ ማርያም መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት የኔ ውቦች

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 роки тому +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህረይይይይይይ ትሑት ርሑስ ጋማ ወዲ ማርያም ☝🏾✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✨✨✨✨💐💐💐💐💐💐💐😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪🇪🇷

  • @ሔለንየማርያምልጅ
    @ሔለንየማርያምልጅ 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ዲያቆን ሄኖክ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 роки тому

    እምዬ ተዋህዶ ቅድስት ይክብር ካንቺ ቤት ብቻነው ያለው ያስቀናል🙏😍

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 роки тому +7

    መምህራችን ደስታችን እጥፍ ነው ፅጋውን ያበዛልህ አምላክ እምትወዳት እማምላክ ትዳራችህን በትህትና በፍቅር በበረከት እንድትኖሩ የፍቅራችሁን ፍሬ እንድታዩ ይሁንላችሁ ❤️🙏🏽💐

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 роки тому

    እልልልልልመልካም ጋብቻ እንካን ለዝህ ክብር አበቃቹ መምህራችን እካን ደስ አለቹ እልልልልልልልልል አበት መታደል የመዳም ቅመመች ለዝክብር እልልልልልመልካምጋብቻእንካንለዝህክብርአበቃቹመምህራችንካንደስአለቹእልልልልልልልልልአበትመታደልየመዳምቅመመችለዝክብርያብቃን

  • @AgapeLegesse
    @AgapeLegesse 3 місяці тому

    የአብርሃም የሳራ ያርግሎት
    !

  • @እየሩሳሌምኤፍሬም
    @እየሩሳሌምኤፍሬም 2 роки тому +2

    ለዚህ ቀን ያበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!! እግዚአብሔር ሞገስ እና ክብርን ሲሰጥህ የአንተ ደስታ የሰው ሁሉ ደስታ ይሆናል መምህራችን የእውነት ደስታዬን የምገልጽበት ቃላት የለኝም... የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ቀጣይ ትውልድን ከጥፋት የሚያድን የሚያስተምር የሚመክር ዘር እግዚአብሔር እንደሚሰጥህ አምናለው ወልዳችሁ ሳሙ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ!!!

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 роки тому +3

    የሐብርሃምን የሳራን ጋብቻ ያድርግላቹ ሄኖኬ ይገበሃል የልጆቼ መምህር
    ሳምሪ እድለኛነሽ ሄኖኬን አጋር በማግኘትሽ እንኳን ደስ ያላቹ እኛም ደስ ብሎናል አባቶችን ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @rediatashebir7047
    @rediatashebir7047 2 роки тому +2

    ተመስገን ፈጣሪዬ ይሄንን ሰረርግ ስላከነወንክና ስላሳየኸኝ

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ

    እጅግ በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን መድሃኒያለም ያሳምራላችሁ

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 2 роки тому

    Egziabeher yemesgen memehrachen dengel mariam yamelak enat betedarachehu behiwotachehu ateley weledachehu samu amen amen amen 🤲 🙏

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 роки тому

    ይገባሃል መምህር እልልልል ልልልልልል እልልልል ልልልልልል እልልልል እልልልል

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 роки тому +2

    ደስታየ ወደር የለውም ውለዱ ክበዱ በጤና ኑሩ😍😍😍😍😍😍

  • @የተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤መልካም ጋብቻ መምህር❤

  • @liyamelese7156
    @liyamelese7156 2 роки тому

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላቹ።

  • @wgevvevrbevfhb6173
    @wgevvevrbevfhb6173 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    👏👏💖👏💖👏💖👏💖

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 7 місяців тому

    የረቡኒ ሰርግ ሁሌም አዲስ የሚሁንብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን ቢታይ ቢታይ የማይሰለች 🥰🥰🥰 የ አብርሃም ቤት ይሆን ቤታችሁ💚💛❤

  • @hshhshahgag8737
    @hshhshahgag8737 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለችው ውድ ወንድማችን ትክክለኛው የዲያቆን የሰርግ ስርዓት ከአለበስምከውሉም ነገር ጥሩ ነው

  • @mhretmesfn561
    @mhretmesfn561 2 роки тому +1

    እግዚኣብሄር ትዳራጭው ይባርክ፡ ብጣም ደስ ቡለኛል ደስ ይበላት ቤተክርስትያን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 роки тому

    እልልልልልልል ክብር ይገባችኋል ቤተክርስቲያንን አኮራችሁ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому

    መልካም ሰው መምህሬ እና 💓💐💐 የኔ ንግስት በጣም ታምራላቹ 💕💕💕💕እንማር ደስ አይልም ዋው:አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: i am watching again

  • @yeshijeje3957
    @yeshijeje3957 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለህ መምህራችን

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህሬ ደስታየን ለመግለጽ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን አብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏እርሜናከጤናጋያድላችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 роки тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ የጥምቀት ባእል የመሰለ ድምቅ ያለ ሰርግ አየው በእግጥ ብዙ ድምቅ ያለ ሰርግ ይሄ ደሞ የተለየ ነው ማርያምን ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @መታገስዋጋለዉ-ሐ6ቸ
    @መታገስዋጋለዉ-ሐ6ቸ 2 роки тому +2

    ለራሴ ሰርግ ይህን ያህል እምደሰት አይመስለኝም

  • @nzjs5378
    @nzjs5378 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልሎሎሎልልል የአብርሃም እናየሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ የምነውድህ መምህራችን እግዛቤህር ትዳራቹ ይባርክላቹሁ ሽ አመት ኑሩልን

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 2 роки тому +1

    ሳምሩበማርያም♥♥♥

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 2 роки тому

    አሜን ኡሉ በእርሱ ኦን ክኦንውም ኦሉ ያለእርሱ አአዳችም የለእሱ የኦን የለመ መልካም ጋብቻ የኡንላቹ ትዳራቹ የባርክ እንድው የጠብቃቹ አሜን 🤲🤲⛪️⛪️⛪️🤲🤲♥️♥️♥️💐💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልል መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @enatehiwote3843
    @enatehiwote3843 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ስራው ታላቅ ነው ክብር ለሱ ይዉን🙏🙏🙏 የብራሀም የሳራ ይውን እልልልልልልልልልልልል!!!! በዛሬው አለም በጠም ደስ ይላል በእዉነት

  • @temesegenanbesawgobeza1776
    @temesegenanbesawgobeza1776 2 роки тому +1

    አግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንሕን ባርኮ ቀድሶ ይስጥሕ ዘምንሕ ሁሉ በደስታ ይጨርስ

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ

    እልልልልልልልል መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክላቹ መምህራችን ክቡር ዲያቆን ሃኖክ ኃይለ ና ሳምራዊት ተመቀ የኣብርሃምባ የሳራ የድርግላቹ

  • @tinsaebewketu9567
    @tinsaebewketu9567 2 роки тому

    የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ወላዲተ አምላክ ሁሌም አትለያችሁ

  • @fekadusisay4444
    @fekadusisay4444 2 роки тому +2

    Wendemachen memeherachen ena ehetachen egziabher bebetehn hulu betedareh hulu fekeren ena selamen yemula
    Egziabher tedarachun yebark❤️❤️❤️

  • @netsiyemaryam9673
    @netsiyemaryam9673 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን!!! መልካም ጋብቻ!!!🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому

    ትዳርራቹን ትባርክላቹ እመብረሀን ለኛም የናተን ቀን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💛💚❤💗💗💗💗💔💔💔💔💒💒💒☝🙏🙏🙏🔥

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 2 роки тому +4

    ረቢኒ መልካም ጋብቻ 🥰

  • @yordanosserawit1582
    @yordanosserawit1582 2 роки тому +1

    dessss sil. egziabeher benante lay yenges

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ 2 роки тому +2

    ወይኔ እድት ድስ ይላል. ያብርሃም የሳራ ያድርግላቸው እግዚአብሔርይመስገን. ምን አይነት እድልኛ ነን የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልልል ስለዝማሬው የዝማሬ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልል እንኳ ደስ አላቸው የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ። መምህራችን🙏

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 2 роки тому

    ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እመብርሃን የአምላክ እናት ከእናንተ ጋር ትሁን ያሰብከውን በሙሉ ታሳካልህ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽርትየ ታድለሻል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነትመልካም ትዳር ያድርግላችሁ ከኩፉ አይን የሰውራችሁ ውድድድድድድድ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና መምህርነት ሣምራዊት ደመቀ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @alemsetarge1611
    @alemsetarge1611 2 роки тому

    መልካም ጋብቻ መመህራችን

  • @ninafoodsandhomedecor
    @ninafoodsandhomedecor 2 роки тому

    ይገባዋል ክብር ለእግዚያብሔር

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባረክላችሁ የአብርሃም የስራ ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር የናንተንም ይባረክላችሁ መምህራችን ❤️

  • @akberetafom1239
    @akberetafom1239 2 роки тому +2

    መምህራችን መልካም ጋብቻ

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 роки тому +1

    Ye Abrham ye sara yhunlachu 🙏🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +1

    Wow🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ

    መምህሪች።እግዚአብሔር ።አምላክ። ትዳችን።የባርክ➕➕➕💒💒💒💒እልልልልል።💒💒💒💒💒እልልልልልል።💠💠💠❤❤❤እልልልልልልል💒❤💠➕

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +1

    ያብርሀም የሣራ ጋብች።ቻ ያድርግላቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እንኳን ደስስስስስስስስ ያለህ መምህራችን የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላቹ 😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 роки тому

    መንልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @tamratterefe2078
    @tamratterefe2078 2 роки тому

    መልካም ጋብቻ መምህር በጣም ደስ በሎናል እኖድሃለን የተዋህዶ እንቁ

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 2 роки тому

    እልልልልልል እመብርሀን ሓዳርካ ትባርከልካ❤❤❤🌺🌺

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    መልኳም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክንድ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ በህይወታችሁ አትለያችሁ።

  • @muludejane4734
    @muludejane4734 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው🙏💚💛❤

  • @genikedna5698
    @genikedna5698 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ldetgetu7523
    @ldetgetu7523 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @srkasrsrsr1673
    @srkasrsrsr1673 2 роки тому +1

    nanew edenay desera yaseleksew 👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰emebatay mareyame yetebarek yetekedes tedare yehunelachu 👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 роки тому

    አቤትመባረክ እግዛብሄር አምላክ ይመስግን ተዊሂዶላደረከኝ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 роки тому +1

    ዲያቆን ሄኖክዬ እንኳን ለዚህ የተባረከ የሠርግ እለት አበቃችሁ እልልልልልልልልልል የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ የተዋህዶ እንቁዎች

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 роки тому

    እመቤቴ

  • @hannilovekebedehanniloveke7013
    @hannilovekebedehanniloveke7013 2 роки тому

    Heni betam betam betam selant yedengel. Lij yekber yemsgen betam desssssssssssssssssssssssssssss belogal tebarku

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 роки тому

    እሰይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሽሮች እንኳን ደስ ኣላቹ 💖💖💖💖

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ደስይላል ። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንድሆን ላደረገኝ አምላክ አመስግነወለሁ እንቁ መምህሬ ብዙ ትምህርቶች እወቀቶች ከአንተ ተመግቤያለሁ ። ዛሬ ተሞሽረህ ለዚህ ክብር ፀጋ በመድረስህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። ጋብቻችሁን የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ። ለከስ ስለ ትዳር ያስተማርከን ለዚህ ነው መምህር የዘመናችን ሐዋርያ ጳውሎስ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ወልዳችሁ ሳሙ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን አፀደ ማርያም ላስ ከቬጋስ ነኝ ። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому

    EME AMELAK YAKEBERAT YEKEBERAL MELKAM GABECHA

  • @wgevvevrbevfhb6173
    @wgevvevrbevfhb6173 2 роки тому +1

    የኛ ዉድ መምህር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ።👏💖💖

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 роки тому

    በእውነቱ ያማረ ና ድንቅ የሆነ ስነ ስርዐት መልካም የትዳር ዘመን መምህራችን❤😍🙏

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 роки тому +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Рік тому

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому

    መልካም ጋብቻ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 2 роки тому +1

    Betam des ylal memhrechen diyqon henok haile qalkidan abrahamen saran ygbrelkum fereytien xegeyten ygberelkum

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 2 роки тому

    ተባረኩ ባያችሁ አልጠግብ አልኩ

  • @bakibaki9080
    @bakibaki9080 2 роки тому

    Tedarachun yaberhamena yesara yiun