Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውይ በጣም ነው የተሰማኝ ምን እንደምልሽ አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የልጅን ስሜት የወለደ ነው የሚያውቀው አይዞሽ ፈጣሪ አለ
አይዞሽ ቤቲዬ ለልጅሽ ብለው ነው።በርትተሽ እራስሽን አሸንፊ።እራስሽን ከለወጥሽ ይመልሱልሻል።አይዞሽ እኛም ስለልጅሽ ይጨንቀን ነበር እግዚአብሄር ያበርታሽ።
አዞሸ. አግዚኣብሔር ይረዳሽል እንጸልይልሸአለን ትገናኛላቹ ከልጅሽ ጋር አይዞሽ. ቤቲየ.
እግዚአብሔር ያበረታሸ
“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።” - መዝሙር 46፥1
ዬኔ እናት ህይወቷን ቀሟት😢😢😢😢😢😢😢 እማምላክ ትርዳሽ
የኔ እናት ፈተናው በዛባት 😭😭
ምስኪን የኔ እናት😭😭😭😭
አይዞሽ ይከብዳል በእውነት ግን ምንም አትሆንም ስው ለሞትም ይስጣል ተረጋጊ ስራ ጀምሪ አንዳንዴ ሚድያላይ ብዙ ማውራት አስፈላጊ አይደለም ጠንካራ ሆነሽ መገኘት ልጂሽን ታገኛታለሽ የድንግል ልጅ እንችንም ልጅሽንም ይጠብቅ🙏
ውይ አይዞሽ የህጸናት መብትና ጥበቃ ከሆነ የወሠድዋት ምንም አትሆንም አንች ጠንክሬ እሥዋም ይሻላታ ከበረዳ ንሮ ውዴ
እንኳን ተወሰደች።አንቺ adult ነሽ ስለራስሽ መወሰን ትችያለሽ።ያለፈቃዷ አውላላ መንገድ ላይ ብርድና ሙቀት የሚፈራረቅባት ልጅ ግን መንግስት ሀላፊነት አለበትና እንኳን ወሰዳት።
እ
ምንልትጠቀሚ ምንልትጠቀም ክክክምንጉድነችሁ
እግዚአብሔር ሆይ ይህችን ልጅ ከነ ልጇ አስባት ድረስላት አምላኬ አዕምሮዋን ፈውሳት ከመንከራተት ነፃ አውጣት በኢየሱስ ስም አሜን
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ጠንካራሁኝ
ፈጣሪ ይርዳሻ አላህ በሰላም በጂሺ ያርግልሺ
እፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል እህታችን አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ግን ተረጋጊ ብዙ ዋጋ እንዳያስከፍልሽ ጥፍቱ ሆምለስ ሆን እኔ እና ልጀ ብለሽ ስትወጭ ነው ልጂቶን መደበቅ ነበረብሽ አሁንም ተረጋጊ ምን አልባች ቢጠይቁሽ ያለውን ነገር ቀስ ብለሽ አስረጃቸው ተረጋግተሽ ምን አልባች እብድ ናት እንዳይሉ ስሜትሽን ዋጥ አድርገሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ,ቤቲ,ምን,ያድርጉ,ሜዳለሜዳ,ሥታንከራትቻት,ሠው,እንርዳሽ,እናገዝሽ,ሢልሽ,ጀርባሽን,የሠጠሽው,እራሥሽ,አሁን,ማልቀሡ,ምንትርጉም,አለው,
አይዞሽ እኔ ቆንጆ መቸም የውለድ አንጅት አይችለም ግን እግዚአብሔር ልጅሽን ይመልስልሳል አታልቅሽ የማንንም እንጅራ ማንም አይበላም በሰው ዘንድ ፍርድ ብጎድልም በሰው ዘንድ እይታ ብርቅም ል እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ቅርብ ነው እና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔዉድ እባክሽ በርትተሽ አበርችኝ በርቺና ልጅሽን አስመልሽ እየናፈቀችኝ ሳላያት ህልሜን ከታጨልሚብኝ በርቺልኝ ሊረዱሽ የመጡትን ተቀበያቸዉ
ኧረ እኔ አልቀሸ ልሞት ነው ልጅ ያውቀዋል እፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት
እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭 ወላሂ አስለቀሰቺኝ ባይወለድስ
አድአዴ የኛን ጎዶሎ ለመሙላት ህጻናት ይጎዳሉ እውነት ነው ካንች ጋር ብቶን ላች መልካም ነው ለህጻኗ ግን ልክ ሊሆን አይችንም እናት መሆን የልጅ ባለቤት መሆን አይደለም የተፈጥሮ የመንከባከብ ግዴታጅ አሁንም ጠንካራ ሆነሽ ወደፊት
የህፃኗ ህይወት ይቀድማል ፣ ትክክል እርምጃ ነው፣ በትውልድ አገርሽ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናት በጦርነት ተፈናቅለው ተሰደው ብዙዎቹ ህይወታቸው አልፏል ፣ በአሰቃቂ ሁኔታም ህይወታቸው እንዲያልፍ ሆኗል ፤ በምግብ ውሀ እጥረት መጠለያ እጥረት በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ። የሚያሳዝነው ሊታደጋቸው የሚችል ሀይል የለም !!! ልባችን ተሰበረ ።USA በ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ላሉ እናቶች ሊረዱ የሚችሉበት መንገዶች አሉ ፤ ሁሉንም በእብሪት ገፋሽ ፤ ለልጆሽ ህይወት ቅድሚያ ሰጥተሽ ቦታ ይዘሽ ፣ ወደፊት ደረሰብኝ የምትይውን በህግ መጠየቅ ትችይ ነበር ፤ የአሜሪካ መንግስት አካል ተገቢውን እርምጃ ወስዷል ። Drama queen and attention seeker.
ወይኔ እንዴ ለምን?????? ወይኔ 😭😭😭😭
Yamal 😭😭😭😭
Ayzosh mare! እስኪያል ያልፋል!
መነው የወሰደባት የአላህ ያንተ ድረስላት በጣም ይከብዳል😥😥😥😥
የአሜሪካ መንግስት ነው 😭😭😭
🔔🔔🔔ደምሪኝ❤❤
@@hannatv እዛነው የምትኖረው የነበረው ታዳ ለምን ተወሰደባት
@@-swtube5575እንደማመር ውዴ አቤት የሴት ስቃይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ወይኔ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ባልዮው ነው እንዲህ ያደርጋት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አይዛሽ ቤቴየ እንደት እንደለቀስሁ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
እኔ አጀቴን በላችው 😭😭
@@hannatv ለምን ተወሰደባት
Uuuuuuuuuf lejuwan wesedubat yena meskin besuwa ekuwan endatesenana weyena mene gudi new😭😭😭😭🥺
እህቴ እግዚአብሔር ማስቻሉን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
እንዴት እንዲህ ሊዋን ይችላል ልጂን ያክል ነገር እንደ እቃ ተሰረቅሁ ማለት ምን ማለት ነው
እሰይ: ወስላታ
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ግን ልጆን ሲወሰዱ እናቶንም አብረው መውሰድ አይችሉም እደ አብረው ቢወሰዶቸው ሲቀጥል አሁን መልሰው ይሠጦታል ወይ ሰታሳዝን
Yena enate celje meleyete gebade .newayezoshi .asileksishigi .
ውይ ገናዛሬነው ሄወቷን የነጠቋት ከባድ ፈተና ከተቷት ወይኔ መፅናኛወን አጣች 😭😭😭😭😭😭👈👈👈
የት ነው ይሚወስዳት ወይስ ሌላ ስው ሊስጣትነው
😢😢😢😢
እንዴት ነው ልጁን ያክል ነገር ሚቀሙዋት 😓😢 ለእናት ከባድ ነው በማስታወቂያ አስፈልጋ ማስመለስ አችልም ወይ??
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💔💔💔💔😭😭😭😭
እባካችሁ ለልጄ ድረሱላት ልጇን አፋልጓት ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉይይይይ
😢💔😭😭😭😭😭😭😭
Enkan ywesdat meknytum goedan Laey Leg masdeg kebad new Aneh swe Lerdshe felgo end Alshe Enkan ywesdat
ሀኒ ለምንድን የወሰዲባት እኒ አላቃትም ካሁን በፊት ሚስኪን 😥
እኔ ልንገላታልሽ በሰዉ ሀገርብቻሽን ልቤ ተሰበረ ልጄ ሁሉም ነገር ከአእምሮየ በለይ ሆኖብኛል እናትሽ ያንቺ ልብ ለልጅሽ እንደተሰበረዉ ተሰብሮብኛል ምን ልሁን
እናቷ ከሆኑ ስልኮትን ወይም በዚ ደውሉልኝ 0909594833 ላናግሮት
Uuuuuuuuuuuuuuuuffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አሁን አንቺ በቃ ጠንካራ ሁኚ እናትዬ በጣም ይከብዳል ይገባኛል ግን እደዚ ስትሆኚ ጭራሽ የአይምሮ በሸተኛ ናት ብለው ጭራሽ አይሰጡሽም እግዚያብሄር ይርዳሸ ሌላ ምን ይባላል
እንርዳሽ ስትባይ እምቤ ብለሽ አናደድሽኝ
Yihe edemimeta atakim neber?
Uff 😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭
ውይ በጣም ነው የተሰማኝ ምን እንደምልሽ አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የልጅን ስሜት የወለደ ነው የሚያውቀው አይዞሽ ፈጣሪ አለ
አይዞሽ ቤቲዬ ለልጅሽ ብለው ነው።በርትተሽ እራስሽን አሸንፊ።እራስሽን ከለወጥሽ ይመልሱልሻል።አይዞሽ እኛም ስለልጅሽ ይጨንቀን ነበር እግዚአብሄር ያበርታሽ።
አዞሸ. አግዚኣብሔር ይረዳሽል እንጸልይልሸአለን ትገናኛላቹ ከልጅሽ ጋር አይዞሽ. ቤቲየ.
እግዚአብሔር ያበረታሸ
“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።”
- መዝሙር 46፥1
ዬኔ እናት ህይወቷን ቀሟት😢😢😢😢😢😢😢 እማምላክ ትርዳሽ
የኔ እናት ፈተናው በዛባት 😭😭
ምስኪን የኔ እናት😭😭😭😭
አይዞሽ ይከብዳል በእውነት ግን ምንም አትሆንም ስው ለሞትም ይስጣል ተረጋጊ ስራ ጀምሪ አንዳንዴ ሚድያላይ ብዙ ማውራት አስፈላጊ አይደለም ጠንካራ ሆነሽ መገኘት ልጂሽን ታገኛታለሽ የድንግል ልጅ እንችንም ልጅሽንም ይጠብቅ🙏
ውይ አይዞሽ የህጸናት መብትና ጥበቃ ከሆነ የወሠድዋት ምንም አትሆንም አንች ጠንክሬ እሥዋም ይሻላታ ከበረዳ ንሮ ውዴ
እንኳን ተወሰደች።አንቺ adult ነሽ ስለራስሽ መወሰን ትችያለሽ።ያለፈቃዷ አውላላ መንገድ ላይ ብርድና ሙቀት የሚፈራረቅባት ልጅ ግን መንግስት ሀላፊነት አለበትና እንኳን ወሰዳት።
እ
ምንልትጠቀሚ ምንልትጠቀም ክክክምንጉድነችሁ
እግዚአብሔር ሆይ ይህችን ልጅ ከነ ልጇ አስባት ድረስላት አምላኬ አዕምሮዋን ፈውሳት ከመንከራተት ነፃ አውጣት በኢየሱስ ስም አሜን
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ጠንካራሁኝ
ፈጣሪ ይርዳሻ አላህ በሰላም በጂሺ ያርግልሺ
እፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል እህታችን አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ግን ተረጋጊ ብዙ ዋጋ እንዳያስከፍልሽ ጥፍቱ ሆምለስ ሆን እኔ እና ልጀ ብለሽ ስትወጭ ነው ልጂቶን መደበቅ ነበረብሽ አሁንም ተረጋጊ ምን አልባች ቢጠይቁሽ ያለውን ነገር ቀስ ብለሽ አስረጃቸው ተረጋግተሽ ምን አልባች እብድ ናት እንዳይሉ ስሜትሽን ዋጥ አድርገሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ,ቤቲ,ምን,ያድርጉ,ሜዳለሜዳ,ሥታንከራትቻት,ሠው,እንርዳሽ,እናገዝሽ,ሢልሽ,ጀርባሽን,የሠጠሽው,እራሥሽ,አሁን,ማልቀሡ,ምንትርጉም,አለው,
አይዞሽ እኔ ቆንጆ መቸም የውለድ አንጅት አይችለም ግን እግዚአብሔር ልጅሽን ይመልስልሳል አታልቅሽ የማንንም እንጅራ ማንም አይበላም በሰው ዘንድ ፍርድ ብጎድልም በሰው ዘንድ እይታ ብርቅም ል እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ቅርብ ነው እና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔዉድ እባክሽ በርትተሽ አበርችኝ በርቺና ልጅሽን አስመልሽ እየናፈቀችኝ ሳላያት ህልሜን ከታጨልሚብኝ በርቺልኝ ሊረዱሽ የመጡትን ተቀበያቸዉ
ኧረ እኔ አልቀሸ ልሞት ነው ልጅ ያውቀዋል እፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት
እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭 ወላሂ አስለቀሰቺኝ ባይወለድስ
አድአዴ የኛን ጎዶሎ ለመሙላት ህጻናት ይጎዳሉ እውነት ነው ካንች ጋር ብቶን ላች መልካም ነው ለህጻኗ ግን ልክ ሊሆን አይችንም እናት መሆን የልጅ ባለቤት መሆን አይደለም የተፈጥሮ የመንከባከብ ግዴታጅ አሁንም ጠንካራ ሆነሽ ወደፊት
የህፃኗ ህይወት ይቀድማል ፣ ትክክል እርምጃ ነው፣ በትውልድ አገርሽ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናት በጦርነት ተፈናቅለው ተሰደው ብዙዎቹ ህይወታቸው አልፏል ፣ በአሰቃቂ ሁኔታም ህይወታቸው እንዲያልፍ ሆኗል ፤ በምግብ ውሀ እጥረት መጠለያ እጥረት በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ። የሚያሳዝነው ሊታደጋቸው የሚችል ሀይል የለም !!! ልባችን ተሰበረ ።
USA በ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ላሉ እናቶች ሊረዱ የሚችሉበት መንገዶች አሉ ፤ ሁሉንም በእብሪት ገፋሽ ፤ ለልጆሽ ህይወት ቅድሚያ ሰጥተሽ ቦታ ይዘሽ ፣ ወደፊት ደረሰብኝ የምትይውን በህግ መጠየቅ ትችይ ነበር ፤ የአሜሪካ መንግስት አካል ተገቢውን እርምጃ ወስዷል ። Drama queen and attention seeker.