Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዉቲሻ ድንቅ ነህ እኮ ዘላለም ተባረክ!!!
እውነት ነው ያስረሳል ሀዘን መከራ ሁኔታን ጌታ እኮ ድንቅ ነው
ዋው! በጣም ደስ ይላል አውቴ፤ከዝህ በፊት በነበሩኝ አመታቶች እግ/ር በውስጥህ ባስቀመጠው የመዝሙር ፀጋ እየተባረኩኝ ቆይቼአለሁኝ እስከአሁንም ደግሞ እየተባረኩበት ነው፤አሁን ደግሞ በዚህ መልክ አገልግሎትህን ስለሰማሁኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ አውቴ፤አሁንም እግ/ር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ፦አገልግሎትህ፣ዘመንህ፣ቤተሰብህ ይባረክ፤በነገር ሁሉ ተባረክ።
ተባረክ
አምልከ አልጠግብ አልኩት ጌታየ ዛሬ ብዙ ግዜ መንፈስ ቅዱስ አምጥቶኝ እየሰማሁ ከብዙዎች ጋር በእስፍከር ደጋግመን እየሰማን አበድን ምንም መለት አልችልም ጌታ ጸጋውን አብስቶብሀል እወዳሀለሁ አውተ አሁንም ጸጋ ይብዛልክ