Ethiopia:የቡና ረከቦት ዋጋ በኢትዮጵያ | Price Of Cofffe Serving Sets In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • የቡና ረከቦት ዋጋ በኢትዮጵያ | Price Of Cofffe Serving Sets In Ethiopia
    Check out this video. • Ethiopia:የቡና ረከቦት ዋጋ በ...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Merkato Tube

КОМЕНТАРІ • 836

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +72

    መርካቶ ትዩብ መጣችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ #መርካቶ የእኛ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ😍

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому

      ሚሚዬ አሜን አሜን አሜን
      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @user-zw5gn1lf9l
      @user-zw5gn1lf9l 5 років тому

      ማሚዬ ይቅረረታ በገባሁበት መደር አላጣሽም አችም ብከጂ ነው እታገኝ እዳትይ እጂ ዘእኔግን ጨርሸ አልከታተልም ኮመንት አልፅፍም እጀ እመልገባባት የለም እንተዋወቅ አለን ብቻ ጨርሽ እምከታተለው

    • @user-zw5gn1lf9l
      @user-zw5gn1lf9l 5 років тому

      አደምትመልሽልኝ ተስፋ አደረጋለሁ

  • @user-jm7pd4wq8l
    @user-jm7pd4wq8l 5 років тому +186

    በደሙ ለታወጃችሁ ሁሉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል፣በሰላም አደረሳችሁ 😘💒💒💒
    እስኪ ማነው እንደኔ መርካቶ ቱብ ሱስ የሆነበት 😘

    • @hilinaermiyas6227
      @hilinaermiyas6227 5 років тому +1

      Amen amen amen enkuwan abro aderesen

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 5 років тому +2

      አሜንንንንን
      እኳን አብሮ አደረሰንን

    • @umyasmin8568
      @umyasmin8568 5 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-jm7pd4wq8l
      @user-jm7pd4wq8l 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶች😘💒💚💛💓

    • @khdjd7303
      @khdjd7303 5 років тому

      M

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +67

    ያገር ውስጥ እረከቦት አሳዩን ይሄ ያረብ ሃገር ኮልኮሌ በኛ ቡና ሰረሞኒ አያምርም የባህላችንን ከነ ጉዝጎዙ ጠይቁልን

    • @zaharanegash9274
      @zaharanegash9274 5 років тому +1

      ቄጤማ እኔ እሸጣልው ከገዛሽ ባለ 4 ፍሬ 600 ብር በወርቃማና ሲልቨር የተሰራ ምነው አረቢያ መጂስል ነው እንዳትይኝ kkkkk

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +1

      @@zaharanegash9274 ክክክክክ እረ አልልም አሪፉ ዋጋ ነው

    • @user-ql8dm6bs1e
      @user-ql8dm6bs1e 5 років тому

      ኧረ ልክነሽ ቢሰጡኝም አልቀበል 😜😜

    • @SaraSara-fi9dn
      @SaraSara-fi9dn 5 років тому

      Ara banateke marekato zara damo ayematenanme Sabateshii amesmato labuna matacha yalme Wanecha nwe enda

    • @SaraSara-fi9dn
      @SaraSara-fi9dn 5 років тому

      Are kolekola yahagarachenene Akerebelene Waze Yalawene

  • @sitinaabdulrahman6848
    @sitinaabdulrahman6848 5 років тому +143

    ክክክክክ የስኳር እቃ 1000 አይዴብራችሁም መርካቶ ቲዩብ ለሸቃላ የሚመጥነን የጣውላ ረከቦት የሀገራችንን ጠይቅልን ይሄ የአረቦች ነው እኛን አይወክልም
    አንተን ከልብ እናመሠግናለን

    • @merimamustefa9869
      @merimamustefa9869 5 років тому +4

      Kkkkk እኔ ልኮምት ነበር ያአንቺን ሳይ ገረመኝ ጉድ

    • @hanaasemamaw2888
      @hanaasemamaw2888 5 років тому +2

      እረ እዉነትሽነው ማሬ

    • @user-oi4lu4ij5l
      @user-oi4lu4ij5l 5 років тому +3

      እንደ ሱኳሩን ስንት ልንገዛው ነው እቃው እንድህ ከሆነ ረ ትገራቸው እማ

    • @hulubesu1765
      @hulubesu1765 5 років тому +1

      እረ እውነትሽን ነው እህት እንዲያ ላንድ የስኮር ማቅረቢያ 1000

    • @sitinaabdulrahman6848
      @sitinaabdulrahman6848 5 років тому +14

      @@user-oi4lu4ij5l ክክክክክ ኧረ ጉድ ነው ልጅ ተገኝቶ ማዘያው ጠፍቶ አለ ስኳሩ ይገኝ እንጅ በፌስታልም ቢሆን አቀርበዋለሁ ሀሀሀሀ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 років тому +222

    1200 የጣን ማጨሻ የአለም ዋጫ አረከው እንዴ

  • @user-jm7pd4wq8l
    @user-jm7pd4wq8l 5 років тому +44

    የስኳር ማስቀመጫዉ፣ ብቻ 1000ብር😱😱😱 ምነው ዘረፋ ነው እንዴ
    የእጣን ማጬሻ፣ 1200 birr😱 OMG የአለም ዋንጫ ሆነ እንዴ😃😃😃

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 5 років тому +2

      ይገርማልልየዛሬውስ

    • @user-wc8pv3lx7q
      @user-wc8pv3lx7q 5 років тому +2

      ታዳኮ ብራቺን ምንም ቁም ነገር የለውም ሀዋላ ስለረከሰ ለዛ ነው የጨመረው

    • @user-jm7pd4wq8l
      @user-jm7pd4wq8l 5 років тому +1

      @@kamkamela1770 በጣም ዉዴ፣

    • @user-jm7pd4wq8l
      @user-jm7pd4wq8l 5 років тому +1

      @@user-wc8pv3lx7q ኧረ ቢሆንም አንድ የስኳር ማስቀመጫ አንድሺ ብር ምነው የብርም፣ ጡር አለዉ እኮ እህትአለሜ

    • @meseretmeseret1164
      @meseretmeseret1164 5 років тому +1

      የአረብ እቃ ሰብሰቦ 1200 *1000, ይላል አታፈልም እንዴ 😳😳😳😳😳😳😳😜🙉🙉🙉

  • @user-mf1mt1lm9k
    @user-mf1mt1lm9k 5 років тому +42

    ተወርቅ ነው እንዴ የተሠራው በኪሎነው መሠል የሚሸጠው ያሣዝናል ።

    • @user-nu6jd8wr2e
      @user-nu6jd8wr2e 3 роки тому

      ሲታይ በጣም ነዉ የምያምረዉ ገን ዉሀ ከነካዉ ይለቃል በጣም ነዉ ምያሰጠላዉ

    • @fjjgkty326
      @fjjgkty326 3 роки тому

      ክክክክ

    • @user-jh9iw4rc8l
      @user-jh9iw4rc8l 3 роки тому

      ክክክክክክክክ

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому

      ዛሬ12ሺ ነው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +73

    ዋውው የኛ ምርጦች በርቱልን። በናታቹ ለመርካቶ ኢቱብ ብላቹ ላይክ ግጩኝ። እስኪ አትከፍሉበት ምን አባቱ ግጩኝ 🤗❤

  • @user-so8fg9xv2y
    @user-so8fg9xv2y 5 років тому +30

    የዛሬውስ እድሜ ልኬን የሰራሁበትን የሚያራግፍ ነወረ ግን እናመሰግናለን በርቱ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 років тому +19

    ኧረ ውድ ነው ምነው ብላስቲኬን ገዝቸ አልጠቀምም ስለ መረጃህ እጅግ አመሰግናለሁ ባጃጃ ጠይቅልኝ

  • @waine6059
    @waine6059 5 років тому

    ዋው በጣም ነው ምታረካው የምትጠይቀው ልጅ እኔም ልገዛ ስሄድ የምጠይቀውን በሙሉ ነው የጠየክልኝ በእውነት በጣም እናመሰግናለን ግን ይሄን ሁሉ ደስ የሚለው አረብያ መጅሊስ ላይ ነው በርግጥ ሶፋም ለሚጠቀም ያምራል

  • @sitinaabdulrahman6848
    @sitinaabdulrahman6848 5 років тому +24

    በጣም ያስጠላል ኧረ ወይ ዋጋው አይነፋ ወይ እቃው ምን አለን ዋንዛችን የሀገራችን ምርቶ

  • @xgzgtzyd1741
    @xgzgtzyd1741 5 років тому +15

    የሰኳር ማቅርባያ አድ ሸ ብር ትነሸ አታሰቡም እዲሜ ለአረብ አገር ጭነን እገባለን እህቶቼ አሰቡበት

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q 5 років тому +1

      እኔም በጣም ገርሞኛል መኪና መሰላቸው እንደ

    • @yr8233
      @yr8233 5 років тому +1

      አሳቀኝ የደላውሙቅ ያለሰምጣልአለ የሰገሬስው የጀበና ማስቀመጫ 1000 ማጨሸዘ 100ውነት ተሟላ ቡና አቅርቦ ለመጠጣት 6500ይለነሰል ዋው ያባቶቻችን እሚተርቱት ተረት ይመስለነሰል ምርጥ አባባል ነው የደላው 6500ረከቦት ሲጠቀም የከፉው የሚበላው አቶ ኑሮ ውሉ ጠፉቶባቸው ተቸግረው እናያለን

    • @nbentbaba8823
      @nbentbaba8823 2 роки тому

      በትክክል ይገርማል ያው የውጭ ብር እየቆጠሩ ነው ብለው ነው እሄንን ኢትዮ የለሰው መቼም አይችለውም አንድለይ ከ አስር ሺህ በለጠ እኮ ውሀ ሲነከው ግን ይበላሸል በጥንቃቄ ለእንግዳ ብቻ ነው ምንአለፈኝ

  • @user-wk1vo9fm2x
    @user-wk1vo9fm2x 5 років тому +1

    ስት ካራትነው ጎበዝ ወርቄን ገዝቼ ጆሪዪላይ አንጠለጥላለሁ ቡናው ባይጠጣ ይቅር
    ገዘብ ካለ በሰማይ መገድ አለ ይባል የለ ምን ጠፍቶ ፋአ ብትን ማለት ነው ኢሻአላህ ሀብት በሀብት ጤና ሰላም ፍቅር ይሰጠኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ እገዛዋለሁ
    ሰለመረጃው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @amelitatoquero8614
    @amelitatoquero8614 5 років тому

    ለማንኛውም እናመሰግናለን መርካቶ ቲዪብ ምርጦች ናችሁ።የ40 ብሯ የስኳር እቃ ነች እኔን የምትመጥነኝ ይሄ እንኳን ለሀብታሞቹ ነው እኛን ሸቃሎችን የሚመለከት አይመስለኝም።

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 років тому +7

    መርካቶዎች ከልብ እናመሰግን አለን ግን የአገራችን እረከቦቶን ብታሳዩን የበለጠ ደስ ይለናል

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 5 років тому +14

    የጅማ እረከቦት አሳዩን ወንድም ማለትም የእንጨት እረከቦት አብሶ የጅማ እና አበባ ያለበት የመስታዎት ረከቦት አሳዩን ይሄ ያረቦች ይቅርብን

    • @kedirseada8541
      @kedirseada8541 5 років тому

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 5 років тому

      እናመሠግናለሁ የአገሬን እቃ ሥለወደድሺልኝ ማሬ

    • @user-dg3ef2wd5k
      @user-dg3ef2wd5k 5 років тому

      big fam ዬት ነው ምትኖሪው ኮንታክት አድርጊኝ እና በራሴ ወጪ ልላክልሽ ከ 5 ወር ቡሃላ ሀገሬ እገባለው እንሻኣላህ

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 5 років тому +2

    ለተዋሕዶ እምነት ተከታይች በሙሎ እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳዕና ለዳዊት ልጅ መልካም ብአል ይሁንላችሁ በውጭም ባገርውስጥም ለምትገኙ እህት ወንድሞቸ !!!!!!

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 5 років тому

    ማሻአላህ እጅግ በጣም ያምራሉ ዋጋቸው ውድ ነው እያላቹ ነው ኮሜንት ላይ እኛም አብዛኞቻችን ሳዑዲ ነን ያለነው ዋጋውን በደንብ አውቃለሁ እዚህም በጣም ውድ ናቸው እቃዎቹ በምንዛሪ ስናስበው እንዲሁም አሁን ቪድዮ ላይ ያየነው ዋጋ ይሻላል ከውጭ ስናስገባ ለካርጎ ና ለቀረጥ የሚከፈለው አለ በዛ ላይ መስታወቱ ሊሰበር ይችላል በአጭሩ ዋጋው ያን ያክል የገነነ አይደለም መርካቶዎች ከልብ እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረ ነው

  • @bintyimamtube7010
    @bintyimamtube7010 5 років тому

    ይሔ ከቤታችንጋ አይመጥነም የጭቃቤት ወርቃማ እቃ አይነፋም አቅማችንም አይፈቅድ መርካቶ ቲዩብ እናመሠግናለን በርታ
    ወይ ሀገሬ ሠልጥነሻል ምን ዋጋ አለው ልጆችሽ በሰው ሀገር አለቁ ያለችንን እድሜ በሀገራችን አኑረን ከቤተሠቦቻችንጋ ያረቢ ያ አላህ በራህመትህ

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому +4

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን
    ግን በጣም ወድ ነው ለመስማትም ይከብዳል አደለም ለመግዛት

  • @user-jg2ls7ko2y
    @user-jg2ls7ko2y 5 років тому +3

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ግን የጣውላውን አሳዩን የሀገራችንን ምርት

  • @amiraredimohammed11d13
    @amiraredimohammed11d13 5 років тому +1

    እዉነት ከልብ እናመሰግናለን ዋጋዉ ዉድ ቢሆንም እቃዎቹ ግን የሌለ ነዉ ሚያምሩት ኢንሻአላህ አላህ ካለ ኢትዮ ስንገባ እንገዛለን ስለመረጃቹ ብታምምምምም እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому

    ለመረጃዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ቡና አልጠጣም እረከቦት እና ስኒ ጀበና አላስብም ማጨሻ ደግሞ አስር ብር ሀያ ብር የሸክላ ያገራችን አለ ይሄን ላረቦች ነው ለእኛ አይመጥንም አይታጠብም እዚህ እያየሁት ነው አንድ ጊዜ ተሳስቼ ዉሀ ከነካዉ ይዝጋል ያገራችንን እረከቦት አሳየን

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s 5 років тому +1

    ህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ አታስቁኝ ባዘኑ እንደው ዝም ብላችሁ ማታ ኑ አሉ

  • @qweenzozo1604
    @qweenzozo1604 5 років тому +1

    እኔምለው ወርቅነው እዴ ወዘንድሮ ጉታይሰሙ መስከረም አይጠባም አለያገሬሰው

  • @user-gg1hp9bb1i
    @user-gg1hp9bb1i 5 років тому +15

    ለመረጃዉ እናመሰግናለ እቃዉን እዛዉ ላረቦች ላሰቲኬ ከነጉዝጓዙ ምን አለኝ ብቻ ላገራችን ያብቃንጂ

    • @user-jo8fo8ok3c
      @user-jo8fo8ok3c 5 років тому

      ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ ልክ ብለሻል

    • @fetiyah.e.d2500
      @fetiyah.e.d2500 5 років тому

      Amenn

    • @bezabeza6174
      @bezabeza6174 5 років тому

      ምንም አያምርም ያገራችን ይሻላል

  • @meronwoldemariam1287
    @meronwoldemariam1287 5 років тому

    መርካቶ ትዩብ እናንተን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ወደ ሃገር ለሚገባ ሰው ጥሩ መረጃ ነው።ግን የረከቦቱ ነገር ዋጋ ብል ይሻላል በጣም አልብበዛም ነው ለሃብታሞች ብቻ ነው እንዲህም እንኳን ቢሆን አቅምን ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል ።ምክኒያቱም ይህ እቃ ቅብ ሆኖ ይህንን ያህል ከሆነ ወርቅ ማሰብ የለብንም ማለት ነው።

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 5 років тому +47

    ምነው ብና ባይጠጣ አይሻልም እንዴ ወይስ የቡና ማሳ አንድ ላይ ትሰጡናላቹ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +7

    Merkato Tube የምትወዱብቻ ላይክ🌷💋💋💋💟

  • @user-lj1me8lo3l
    @user-lj1me8lo3l 5 років тому

    አንድላይ ሁሉም ፖሮሶስ ያለው ረከቦት ጓደኛዬ በ500,መቶ ሪያል ገዝታ አስገብታለች ለመረጃቹህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አልገዛም ብዬ ነበር አሁን ሀሳቤን ቀየርኩኝ እዝህ እገዛለሁ

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 років тому

    እናመሠግናለን መርካቶዎች. አቦ እረበና ዘጭ ያለውን ሀብታም ባል ይወፍቀን ሞልቶታል ያረህማን. የተሥማማ ካለ ኮመንት ለይክ ኢሻላህ ቢኢዝኒላህ በስተ አስበን ዮዮዮ🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @user-rm7os3qg4p
    @user-rm7os3qg4p 5 років тому +2

    እናመሠግናለን ሠላማችው ይብዛ ያገሬ ልጆች እንኳን ለሆሣዕና በአል በሠላም አደረሳችው ♡♡♡♡♡

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 років тому +5

    ስለተብለጨለጨ ዋጋው ጨመረ ።የሀገራችን ምርት ውበት አለው ማጨሻው ከእጥፍም በላይ ነው ትርፍ ይሄ አግባብ አይደለም
    ውሐ ሲነካው በእርግጠኝነት ይዝጋል

    • @Genet747
      @Genet747 5 років тому +1

      ሐና ሐና ልክ ብለሻል እህት እያየነው ነው ከመዳም ቤት ማን እንዳገራችን ምርት

    • @haanahaana1836
      @haanahaana1836 5 років тому +1

      እህት ልክ ብለሻ እዚህ ያለሁበት ቤት ሁሉም አለ ግን መልክ ብቻ ማጠብ የለም ካጠብሽው ይበላሻል ምንም ዋጋ የለውም ምነው የገሬ ምርት ምናለኝ

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому +1

      ይህ ማዳሞች ቤት እያየነው ከመዛጉ ከመላላጡ ደሞ ውሸቱ አይላላጥም ማለቱ ምስኪን ወገኔን ሲሸውዱት እኮ ይገርማል እኛስ ስላየነው ያገር ምርት ምርጫችን ነው

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድም በርታልን በሰላም ለሀገራችንያብቃን ኢንሻአላህ እገዛዋለሁ

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s 5 років тому

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳሀና ባህል በሰላም አደርሳችዉ ለተሳኤ ደግሞ በቸርነቱ ጠብቆ ያድርሰን ግን በጣም ደብሮኛል ዘድሮ እቅዴ ባህልን ከቤተሰቦቸጋ ከባሊጋ ለማሳለፍ አስቤ ግን አልተሳካልኝም አልሄድኩም ለቀጣይ አመት በሰላም ያድርሰን ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም እንፅልይ

  • @muniraseid560
    @muniraseid560 5 років тому

    ማሻአላህ እቃው ውድ ቢሆንም በጣም የሚያምር እና ደረጃውን የጠበቀ ነው ይገባዋል ከመርካቶ ቱቦች ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ያምራል ። ልክነው እነዚ እቃዌች ሳውዲ አሉ እኔም ገዝቼቸዋለው ከዚ በሀገር ካሰብነው ውድ ነው ግን ገንዘቡ ሲመነዘር እና የሰውየው ድካም ሚለውን ሰናሰብ ትክክለኛ ዋጋ ነው እላለው በርቱ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 років тому

    *እናመሰግናለን Merkato tube እስካሁን ካየነው ይሄ ውድ ናቸው*

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 років тому +2

    WOW MERKATO TUbe😍
    በጣም ያምራል ሀገራችን ደስ ይላል
    ብቻ ሰላም ይሁንጂ ብሩም ብዙ ውድ አይደለም በ10 ሺ ቤትን ፏ ማድረግ ይቻላል👌

  • @samsungdubai5464
    @samsungdubai5464 5 років тому +2

    Merkoto tube, bayye galatoomii🙌🙌🙌

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 5 років тому

    ያገራችን እረከቦት ብታሳየን ይሄ ለጌጥ ነው የሚሆነው እናመሰግናለን መርካቶ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 років тому

    ዋዉያምራል እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአርያም አደረሳችሁ ያመት ሰዉ ይበለን አሜን ፫

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +2

    መርካቶ ምርጦች😍😍😍💪💪💪👍👍🙏🙏 ኧረ ጉድ ያለው ይግዛው 1ሺብር አንድብርነው ላለው ሰው ሲኖራን እንቦርቅበታለን የዛኔሰው ይበለን።።

  • @assmaworku9118
    @assmaworku9118 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ መርካቶች እናመሰግናለን ምነው ዛሬስ ደግሞ ወርቅ ነው የሚሸጠው እዴ ይገርማል ለአንድ ማጨሻ 1200 አይደብርም 500 ብርም ሲበዛበት ነው ምንድን ነው ይህ ያህል አለምን ማቃወስ ደግሞ የረከቦት እቃዎች በሙሉ ሲሸጡ አይለያዩም ከሲኒ በስተቀር
    ወንድማችን ክፍል ሁለቱን አታቅርበው ታወው

  • @netsanetmeskelenetsanet3171
    @netsanetmeskelenetsanet3171 5 років тому +3

    ሳልናገር ማለፍ አቃተኝ 😢ቆይ ግን ወዴት እየሄድን ነው? የዛሬው ይባስ ነው 🔥ወይ ሀገሬ 💔ከሰው ነፉስ እቃ ተወደደ 🤦

  • @user-rr6ht2hy6i
    @user-rr6ht2hy6i 5 років тому

    አረ በጣም ዉድ ነዉ አመሰግናለሁ ስለምተቀርብልን ነገር

  • @user-un1kx7cz1b
    @user-un1kx7cz1b 5 років тому +8

    12 ስኒ ሰባትመቶ ብር ጉድ ነው እኔስ መዳሜ ሰታኛለች ይዠው እመጣለሁ ኢንሻአላህ

    • @seadatasew2941
      @seadatasew2941 5 років тому

      ከከከከከከከ

    • @hayatwoowwnicebushera6875
      @hayatwoowwnicebushera6875 5 років тому

      سس الم kkkkkk

    • @user-un1kx7cz1b
      @user-un1kx7cz1b 5 років тому

      @@hayatwoowwnicebushera6875 ምን ላድርግ እህት ሲኒ ሰባትማመቶ ብር ገርሞኝ ነው እኮ

    • @rahmatjamal9824
      @rahmatjamal9824 5 років тому +1

      سس الم ክክክክ ሁቢ በጣም ነው የሰክሽኝ

    • @sanais1401
      @sanais1401 5 років тому

      kkkkkkkkk erye ena madame sesytygn guryegni hogna sene aigera moletol eyialhugn egorerailyew lekai agara ende amerobshal enkia leze aibekiash kkkkkkkk ho

  • @zooozoozooozoo9283
    @zooozoozooozoo9283 5 років тому +1

    ወይ አንተ ልጀ ከሁሉም ትለያለህ በጣም አመደግናለሁ የሚፍልገውን ስላሳየህኝ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 років тому +1

    በመጀመርያ ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና በአል በስላም አደርሳችሁ 🙏🙏መርካቶወች ዋውውው ስወዳችሁ😘😘

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 5 років тому +1

    ወንድም በጣም እንመሰግንለን ።ግን ገባሀው ዉደ ነውየረከቦት ዋጋ እንድሺ አዪደብራቺሁም ግን እረ ከዛም በላይ አለ አሉኮ ይል ነው ኢትዮጵያ ነው! ዲለነው አይ እንዲትረሱ ያላቺሁበትን ሀገረ ብየ ነው ☺

  • @user-xp5jr3gp5j
    @user-xp5jr3gp5j 5 років тому

    እንኳን ለመግዛት ለማየት ይከብዳል በዛላይ ዉሀ ሲነካው ይዝጋል ላጭር ጊዜ ያክል ነው

  • @kedirhassen2425
    @kedirhassen2425 4 роки тому

    እኔ ልጅ ሆኝ እሱን የሚያክል ወርቅ እናቴ በ8000 ብር ነው የገዛችው አሁን ወርቁን ለማየት ብቻ የመግቢያ 1000 ብር ይከፈላል ወርቁን ለማየት ካየህም በሆላ አይኖችህን ትጠረጋለህ በአይኖችህ ምስሉን ለሌላ ሸር እንዳታረግ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 років тому

    እናመሠግናለን ያምርል

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому

    መርካቶ እናመሠግናለን በጣም ምጠላ ከለር ነው ወርቃማው ግን እንደዚህ ውድ ከሆነ እንዴ እዚውሁ መግዛት ነው ሲመነዘር ሚጋነን ለውጥ የለውም ግን የሱካርዋና የጀበናዋ ትንሽ ኣስወደዱት ነጋዴዎች አረ ትንንሽ ኣትርፉ ይበቃቹሃል ።

  • @user-ct7ge7cp1h
    @user-ct7ge7cp1h 5 років тому

    ባህላችን ይበልጣል እናተ ወረተኞች

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 років тому +5

    መርካቶወች ሡስ ሆናችሁብን በጣም እናመሰግናለን
    መልካም እለተ ሠንበት ይሁንላችሁ

    • @radiyaakml5269
      @radiyaakml5269 5 років тому

      በጠም ውድ ነው አረ ቢስሚላ

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g 5 років тому +5

    እናመስግናለን ግን ይሄ እኛን አይመለከተንም የስካር ማስቀመጫ 1000 ሽ ብር ያአላህ በጣም ውድ ውድ ነው እረ አይመጥነንም

  • @user-oq3xb9xg3x
    @user-oq3xb9xg3x 5 років тому

    ምርጥ ያገራችን ልጅች እናመስግናልን

  • @netsiyegeta6928
    @netsiyegeta6928 5 років тому

    Bro u deserve 1
    Million subscribers thank u

  • @semiraali8611
    @semiraali8611 5 років тому

    መርካቶ ቲዩብ በጣም በጣም እናመሠግናለን ሠላምና ጤና ይሥጥህ ዋጋው ግን እርይ ያሥብላል እደ እኛሥደግ በሠው ሀገር እየሸቀልን 1ሺ 2 ሺ አናጣም ቢሆንም ይከብዳል የድሀ ረከቦት የለም እደ ግን

  • @user-ip6gr5jt9v
    @user-ip6gr5jt9v 5 років тому

    አባየ የሀገራችን ጠይቅልን ከይቅርታ ጋር

  • @zaytuhusan1743
    @zaytuhusan1743 5 років тому

    ኦሮ እህማ እኛን በሽካሮች አይመለከትም በጣም ተወደደ ብቻ ላገራችን ያብቃን በብላሥቲክም አርገን እጠጣለን አብሽሩ ዉዶቼ

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 5 років тому

    እንኳንም ቡና አልጠጣሁ ሆሆ ጎመን በጤና

  • @emuemu3086
    @emuemu3086 5 років тому

    መርካቶ ትዩቦች እናመሳግናላን
    እሄ እቃ የሀገርችንን በህላችንም አያሳይም ደሞ የቡና መጎሱንም አያሳይም ሰዩት ያለማረ ስባሉት የቅርል የአረብ ቅራቅቦ ነው ደሞ በጣም ወድ ነው በዛ ለይ ወሃ ከናካ ይዝጋል

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому

    አልሀምዱሊላ ሢሊ ኢብራሂም ጀሥ አለኝ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 років тому

    መርካቶ ቱዩብ እነመድግነለን ግን ከወርቅ ነውዴ የተስራው ሆ የስራሆትን ርከቦት ላይ አድርጌ ልግባዴ ከጣውላየ በምሳሬ ፍቅፍቅ አርጌ እስራዋለሁ አልጠጣም ካለኝ የራሱ ጉዳይ😊😊😊😊

  • @gnvnaw8025
    @gnvnaw8025 5 років тому

    ዋውውውው አሪፍ ነው ግን በጣም በጣም ውድ ነው እቃው ምርጥ ነው እንማስገናለን

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi 5 років тому

    እኔ እምለው መርካቱ ቲዩችን 👎👎ይህችን የምትጫኑ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ልበል ይድፋችሁ አቦ ምን አደረጒ እኛን የሀገራችንን ገባየ ባሳዩን የምዘቀዝቋቸው ይዘቅዝቃችሁና መርካቶች እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 5 років тому

    የባህላችንን እረከቦት አሳየን ስለመረጃህ እናመሰግናለን ወዲማችን የሚገርም የስኮር መስቀመጫ ው 1000 ብረ መሰንም አይነከውውም

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 5 років тому +1

    ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ እቃ በጣም እወዳለዉ

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 5 років тому +1

    ያገራችን ረከቦት ማማሩ እኮ ይሄ ምንድነው የቆርቆሮ ኣይነት 🙄🙄😏😏😏

  • @user-cy4yf7dn3k
    @user-cy4yf7dn3k 5 років тому

    መርካቶ ቱይብ እናመሰግናለን እንደኔ በጣምምምም ውድ ነው እስኪ በጀመረ እጂህ የአገር ውስጥ አሳየን

  • @user-mu3ep2hc9x
    @user-mu3ep2hc9x 5 років тому

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን ነገር ግን እቃው ምንም አይስብም የኛ የራሳችንን ባህላዊ የሆኑ የቡና እቃወች አሉ እነሱን ብታሳየን ጥሩ ነው

  • @meseratmeserat3312
    @meseratmeserat3312 5 років тому

    መርኬዎች ተባረኩልን ይሄ ግን ለኛ አይመጥንም እንዴ የስኳር 1000 ጉድ የጣን ማጨሻ 1200 ምን አለ ውስጡ መቼም ማርጀቱ መበላሸቱ አይቀር አረ ይሄ ውድ ነው
    እኛን ሚመጥነን አሳየን በርታልን

  • @user-ce3wi9wz9q
    @user-ce3wi9wz9q 5 років тому

    በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @user-xv8fk8pr5x
    @user-xv8fk8pr5x 5 років тому

    ሆሆ ሆሆ ጎመን በጤና አረ የሀገር ውስጡ የእምዬ የኢትዮጵያን ረከቦት ጠይቅልን እነዚህ ይቀልዳሉ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому

    ዋውበጣም. አሪፍ ነው. 🌷🌷🌷እናመሰግናለን

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 років тому

    ማወቅ እምፈልገውን ነው ያሳየሕኝ እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @kwt908
    @kwt908 5 років тому

    ይመቻቹ መርካቶ ዮቱቦች ግን ኤንን በጣም ዉድ ናቸዉ ቀነሱ በሚሉት አሳየን በተረፈ በርቱ ኤንን ቤላ ቤት ያላቸዉ ሀብታሞችን ነዉ የድሀዉን አቅርብልን አቅማችን ሚችለዉን እድናስብበት

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 років тому

    ከወርቅ ነው የተሰሩት ከምንም በላይ ሚገርመው የስኳዋር ማስቀመጫው ነው የ.100 ብር ስኳዋር ሳይኖር 1000 ብር ማስቀመጫ kkkkk ሲጀመር 10.000 ብር ቢኖረኝ ሰው ሀገር ምን እሰራለው መርካቶዎች የኛ አሳቢ አንተ ነህ ያገራችን ምርት አሳየን

  • @user-ng9oi8cg3xሰአዲ
    @user-ng9oi8cg3xሰአዲ 5 років тому

    እሯ ሳውዲየ ትግደለኝ እንኳንም ቡና አልወደድኩ

  • @lovelove7261
    @lovelove7261 5 років тому

    አይ የኢትዮጲያ ብር ወረቀት መሆኑን ብቻ ውይልኝ እስቲ የስኳር ማስቀመጫ 1ሺ ብር ወዴት እያመራ እንደሆነ ኑሯችን ይገርማል አላህ በራህመቱ ያኑራቸው ቤተሰቦቻችንን

  • @gedamabnew9958
    @gedamabnew9958 5 років тому

    ወየው ጉድ ሁሉን ትቸ ሳኩኝ ዛሬሰ አብሶ የሰኳሮ እቃ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 років тому

    በሁለቱም ስልኬ ነው ላይክ ማረግክ በጣም ነው ምትመቸኝ ይመችክ አጠያየቅህ ሁሉ ነገርክ ተመቸኝ እናመሰግናለን ሀገራችን መጥተን ለመግዛት ያብቃን

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 5 років тому

    ሆይ 4000ና5000 ረከቦት ከምገዛ ለሚሥኪኖች ብሠጣቸዉ በትልቁ ና በሠፊዉ አምላክን ማሥዴሠትነዉ ዴሞ እየ ተሣዴባችሁ ኑ እናተኮ ?!!!!

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 років тому

    ያምራል ዋጋው ውድ ነው በተለይ የማጨሻው ሆሆ ኪኪኪ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 5 років тому +1

    እር የእንጨቱን ጠይቅልን እሄ እኛን አይመለከትም የሱካር ማስቀመጫ 1000 ? ይገርማል ለማንኛውም መርካቶ ትዩብ እናመሰግናለን

  • @user-uf6hv5wk8t
    @user-uf6hv5wk8t 5 років тому

    መርካቶ ኢቱብ አመሰግናለሁ ግን የአገራችንን ረከቦት ብታሳዩን ደስ ይለኛል

  • @user-bi5oc6dk2l
    @user-bi5oc6dk2l 5 років тому

    በሞቴ ከወርቅ ነው እንደ የተራዉ ጉድ አቅም ያለዉ ይቅዛ ይሄ ዘረፋ ነው ሆይይ ሀሀሀሀ የሱኳር ማስቀመጫ1000 ማጨሻ 1200 አላለችም ደፋር ላፍሽ አይከብድሽም እንደ ዋጫ መሰለሽ መርካቶ ቲብ እናመሰግናለን ለመረጃህ ግን ይሄን አይነት እራሳ ያዞራል አታምጣብን

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 5 років тому

    እቃው ያረቦቹ ነው በጣም ያምራል
    ነገር ግን ዋጋው እኛን አይመጥንም
    ጠያቂው ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርታ

    • @zulfazulfa9041
      @zulfazulfa9041 5 років тому

      ኧረ የሊለ ነውዋጋው የማይታሰብ ሆ የበሬ ዋጋ ለረከቦት

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 5 років тому +3

    ከወርቅ ነዉ እዴ የተሰራዉ

  • @user-oi1kp9hf2u
    @user-oi1kp9hf2u 5 років тому

    ማሻ አላህ የምፈልገው ነበር እናመሰግናለን ወንድም

  • @merryfanidshaa2326
    @merryfanidshaa2326 5 років тому +1

    Well bro

  • @user-rn5cm1to3y
    @user-rn5cm1to3y 5 років тому

    ግን በጣም ነው የሚያምረው ማሻ አላህ

  • @user-bx6mf3yr8c
    @user-bx6mf3yr8c 5 років тому +8

    ሆሆሆ የዛሬው ይለፈኝ መች ብር መጣያ አጣን

  • @yenenesyenenes8247
    @yenenesyenenes8247 5 років тому +1

    ሼህ ምኑ ለደሃ ብሩን ከእግዚአብሔር አገኛለሁ

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    Wow so niec bro thank you

  • @user-si3nw9gi5w
    @user-si3nw9gi5w 5 років тому

    ማሻ አላህ ያምራሉ

  • @kstube4157
    @kstube4157 5 років тому

    እናመሰግናለን