#በፍፁም_አልጠበኩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 48

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 3 місяці тому +9

    መምህር ደረጄ ነጋሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን የቤተክርስቲያን ጠብቃዎች ❤❤❤

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 3 місяці тому +5

    ኤሬ ዛረስ ጩሁ የስኖዶን አባቶችን እዬመለሱዋቼው ነው ከውጭ እንዳይገቡ እመለሱዋቸው ነው።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 місяці тому +4

    አሜን መምህር ሰለሞን ዘወይንዬ እና ነጋሽ በዳዳ እስከባልደረቦወቻችው ፈጣሪ ይጠብቅልን በመልካም ስራአችው ሁሉ እየቀደመ ይስራ

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 3 місяці тому +7

    ሰለቤተክርስቲያን ዠም አንልም እድሜና ጤና ለሁላችን ይሁን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +1

      አሚን አሚን እውነት ነው ዝም አንልም ለቤተክርሰትያናችን ወንድሞቻችንንም እድሜና ጤና ይሰጣቹ በርቱልን እኛም ከጎናቸ ነን ❤❤❤

  • @LmlmLmlm-er2vu
    @LmlmLmlm-er2vu 3 місяці тому +2

    መምህርደርጄእናነጋሽእድሜከጤናጋይስጥልን
    ሀይማኖታችንንእናሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁለ ይጠብቅልን ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እመ ብርሃን ከእናንተ ጋር ትሁን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 місяці тому +4

    እንኳንደህና መጣችሁ መምህራችን ልቀቱጉሀንደረጅ ዘወይንዬ እና ወንድማችን ነጋሺ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 місяці тому +1

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራች😘 ፈጣሪ ይጠብቅል በእድሜ በጤና ያቆይልን ነጋሺ ሚዲያ በጣም ሚዛናዊ ሚዲያ ነው 😘

  • @Tizita234
    @Tizita234 3 місяці тому +6

    መምህር ደረጀ እድሜ ይስጥልን

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u 3 місяці тому +13

    መምህር ደረጀ እና ወንድሜ ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን እግዚዓብሔር አምላክ በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደም

  • @liyutesfaye2882
    @liyutesfaye2882 3 місяці тому +2

    ሰላም
    ወለንጪቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከ 50ዓመት በላይ ያገለገሉ ልበ ብርሃን አባት ጋብዝልን እባክህ።

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያብዛልን

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 3 місяці тому +2

    ምህር እና ነጋሽ በርቱልኝ

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa 3 місяці тому +1

    ቃሊቲ ሰርጢ ማርያም ግንቦት 21 ቀን ባለአምስት ጉልላት ህንፃ ቤተክርስቲያን ይመረቃል ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ጥርተነዎታል

  • @king_maker9285
    @king_maker9285 3 місяці тому +1

    የብልፅግናው ቡችላ አቶ ነጋሽ በዳዳ ተጠንቀቅ!!!

  • @Hagere739
    @Hagere739 3 місяці тому +1

    ደረጀ ጌይ

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 3 місяці тому +1

    መምሮቸ ሰላማቻሁ ይብዛልኝ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንደናተ አይነቴ ፈጣሪ ያብዛልን

  • @SurprisedFox-kb9ry
    @SurprisedFox-kb9ry 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 3 місяці тому +1

    Egziabhere edimena tena yistachihu kalehiwet yasemaline bertuline

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 3 місяці тому +2

    በጣም ደስ ብሎናል

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ነጋሽ ስታወራ አብሮህ ላለም ሰው እድል ስጥ ከይቅርታ ጋር

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 3 місяці тому +1

    እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። ከበረከቱ ያካፍለን።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 місяці тому

    👍👍👍👍✅✅

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 3 місяці тому +2

    ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 3 місяці тому +1

    በጣምደሰይላልተመሰገንእናንተምየበረከቱተሳታፊናችዉ

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ share እና subscribe አንርሳ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 3 місяці тому +3

    ሰላም ነጋሽ እንዲሁም ደረጀ ዘወይንዬ

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 3 місяці тому +1

    wendeme negash berta ayzon negasheye ye-akaki lije.

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 3 місяці тому +1

    ነጋሽ መምር ደሬ አርያ ክርስቶስ ይጠብቃቹ

  • @mekdespajuelo
    @mekdespajuelo 3 місяці тому +2

    አምላኬ የልቤን መሻት አታስቀርብኝ እየሩሳሌምን ሳታስረግጥ አትግደለኝ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 місяці тому +2

    አሰብ በር ሚጢቆሎ

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 3 місяці тому +2

    Please don't ignore my question Please thanks megash

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 3 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-ss5uf9zp7i
    @user-ss5uf9zp7i 3 місяці тому +1

    Fetari edima ketana yistachiwo

  • @leulayele4347
    @leulayele4347 3 місяці тому +1

    Telek abat nachew,komolcha university semar awkachalew ketemaw hulu yawkachewal.

  • @kessephrem
    @kessephrem 3 місяці тому +1

    እንዴት ዋላችሁ

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 3 місяці тому +1

    Ebkchu negash media ebkchu sew endysnkel lek teghanene tiyklen. Yetgnw yikes another new tekeklegnw bascheqye

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 3 місяці тому +1

    ዋጋዉሰንትነዉለእናቴጦታ