ፅጌ ሮያልን የፈተኗት ጥያቄዎች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 296

  • @Enen550
    @Enen550 9 місяців тому +37

    ፂጊነት❤

    • @SojibkhanSojib-ld1qt
      @SojibkhanSojib-ld1qt 9 місяців тому +1

      አቦ በናት ልጅቱዋን አግብታ አሳይን በጣም ነዉ ምቶድክ

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x 9 місяців тому +1

      @@SojibkhanSojib-ld1qt ይሔ እኮ ዳኒ አየረደለም በሥሙ ከፍቶ ነው እጅ ሌባ ሁላ በሠው ሥም መነገድ 😂😂😂🤔

    • @butajrawit
      @butajrawit 9 місяців тому +1

      ዳኒነት እነፅጌ አብራቹ እስካላቹ ድረስ ሀላፊነት አለብህ ተቆጣጠራቸው አለባበሳቸውን እራቆት ቀሀይማኖት አይፈቀድም 😢

    • @user-bh6rt4lb4u
      @user-bh6rt4lb4u 9 місяців тому +2

      ብጥርቅ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 9 місяців тому +28

    አዝኜ አላቅም አልሽ በጣም ይገርማል አዝነሽ አልቅሰሽ እማ እኛንም አስለቅሰሽን ነበር

    • @user-uc3jm7hr3y
      @user-uc3jm7hr3y 9 місяців тому

      የስራ ነገር ሆኖባት ነው አትፈረዱባት😅😅😅😅😅😅

  • @user-pb1uo5nq7o
    @user-pb1uo5nq7o 9 місяців тому +53

    ሰው ሰንባል ውሸታሞች ነን በቀደም አለቅሰ ነበር ህይወት ከብዶኝ እጦጦ ኪዳነ ምረት ሄጀ ነው ሰወ የሆንኩት እያልሸ አሁን አዝኘ አላውቅም አይጋጭብሸም ቱ😂😂😂

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 9 місяців тому +24

    ወይ ፅጌ😂😂😂😂ተበጣጠሽ እሳ kkkkkእንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ፣ጀዝባ ምነው ማንነትሽን ረሳሽ ብጣሻም

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 9 місяців тому +37

    ማዘን ያለብሽ አሁን ስለላለሽበት ህይወት ነው ሴትዬ ጥልቁ ውስጥ ነው ያለሽው እንደዚህ የሆንሽውም ለዚያ ነው ውሃ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው ይባላል ለአንቺ ግን ሰይጣን እያሳሳቀ እየወሰደሽ ነው ሳያጠፋሽ ተመለሺ

    • @AkilaGeageap-el7qq
      @AkilaGeageap-el7qq 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤👍

    • @BlenKebede-fu6rz
      @BlenKebede-fu6rz 9 місяців тому

      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @dgst137
      @dgst137 9 місяців тому +1

      ትክክል ማርያምን ግደታ አባቶች እሚያስተምሩት ትምህርት ብቻ አይደለም በደዚህ አይነት አጋጣሚ እሚያስተምሩም ኮሜቶች አሉ በእዉነት 😢😢

  • @LuhenasMoM_
    @LuhenasMoM_ 9 місяців тому +147

    ተግማማሽ ባለፈዉ ማርያም ቤተክርስቲያን ሄጄ አልቅሼ አላልሽም ችጋራም

    • @TejeMesfin-sq7zg
      @TejeMesfin-sq7zg 9 місяців тому +19

      እኛ ሰዎች ስንባል ጥሩ ቦታ ላይ ስንገኝ የባለፈውን ህይወት እንረሳለን

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 9 місяців тому +41

      ጥያቄው ገብቷችሀል ያዘንሽበት ቀን ነው እንጂ የተቸገርሽበት ቀን አላሏትም ሀበሻ ነገር ማሽከርከር ስችሉበት ለመሳደብ ስትቸኩሉ ምድረ መሀይም

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w 9 місяців тому +7

      ሀዘን እና የተከፍሽበት ቀን የሚለውን ለይ መጀመሪያ

    • @user-yt7qb7zv9k
      @user-yt7qb7zv9k 9 місяців тому

      ​@@dmxfbdያሰቀኝ ኮመት😂😂😂😂😂

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w 9 місяців тому

      @@dmxfbd ምነው ማንን ነው ?

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 9 місяців тому +19

    የሰይጣን ስራ አስፈፃሚ ከመሆን በላይ ምን ሞት አለ ቆመሽ ስለሄድሽ ያለሁ አይምስልሽ ሴትዬ ተግባርሽ ሁሉ የሰይጣን ነው እሱን የምትገጭው ክብርሽን ጥለሽ ያበደሽ የተሰጠሽን ክቡር ሰውነት በአደባባይ እራቁት መውጣት ክብርሽን ያዋረድሽ ልክ ሰይጣን ክብሩን እንዳጣው አንቺም ክብርሽን ጥለሽ አብደሻል ስልጣኔ መስሎሽ እራቁት ሰይጣን እያስደሰተሽ መኖር ምን መኖር ነው በቁም ሞት እንጅ የሰይጣን እስረኛ ደግሞ የቁም ሞት እንጅ ሴትዪ ንሰሀ መግባት ያለብሽ አሁን ነው ሰይጣን ጭርሶ ሳያጠፋሽ አሁንንን እኔግን ቤተሰቦችሽ ይገርሙኛል ያሳዝኑኛልም

  • @meseretkebede4282
    @meseretkebede4282 9 місяців тому +9

    አይ ደሃ አይለፍለት የተባለው ላንቺ ነው 🤔🤔🤔ሆ ... እንዴት ነው የሚያረጋት

  • @felekechworku1685
    @felekechworku1685 9 місяців тому +4

    ምን አድርጊ ነው የምትሏት ተዋት እስቲ ሃጢያተኞቹ ተሳዳቢዮቹ ናቸው !!! አንቺ ዝም በያቸው በርቺ በስራሽ ጎበዝ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አይዞሽ የኔ ብርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebi375
    @mebi375 9 місяців тому +6

    ኮተት ብዙ ስቃይ አሳልፌ ነው የደረስኩት ብለሽ አልነበረ በፊት🤧🤤😏

  • @butajrawit
    @butajrawit 9 місяців тому +6

    አይ እኛ ምነው ትናቷን አሳልፋ ብትነግረን ያዙኝ ልቀቁኝ አላቹ መብቷ ነው ትናቷን አትንኩ የሷ ማንነት እናተ አትኖሩትም ❤ፅግዬ የተሻለ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም ምኞትሽን ያሳካልሽ የኔ መልካም 😢የሰውን ቁስል አትንኩ

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 8 місяців тому

      በትክክል ❤❤❤

  • @dgst137
    @dgst137 9 місяців тому +20

    ስትናገሪም ስትስቂም ስተራመጅም ስታይም እያንዳንዷ እቅስቃሴሽ ( 1ኛ ) ሀይማኖትሽን የሴትነት ክብርሽን ያሳደጉሽን ወላጆች ባህልሽን ጥሰሽ የሰይጣን ተገዠ መሆን ያሳዝናል ስርአት ይኑርሽ መቅበጥ አታብዠ ልክ ይኑርሽ መቸም ከሚጣፍጥ ዉሸት እሚመር እዉነት ይሻላል ብየ ነዉ አስተዋይ ልቦና ያድለን ለሁላችንም አሜን ፫

  • @BetelhemChala-bd1og
    @BetelhemChala-bd1og 9 місяців тому +6

    አዝነሽ አላውቅም ነዉ ያልሺው 🤣🤣i sew ረሳሺው 🤣🤣

  • @BezaLeteblu
    @BezaLeteblu 9 місяців тому +4

    ብጣሻም

  • @user-dm7li3mq3l
    @user-dm7li3mq3l 9 місяців тому +17

    ስናጣ አንቻል ስናገኝ አንቻል አይ እኛ😂😂😂

  • @HelenNeguse
    @HelenNeguse 8 місяців тому +1

    ፅግዬ ስወድሽ እኮ ስስቂ ስቀልጂ ሁሉ ነገርሽን ደስ ይለኛል ከዳኒጋ አብሮ ብትሆኑ ደሞ በጣም ደስ ይለኛል

  • @እምነት
    @እምነት 9 місяців тому +21

    😂😂ያዘንሺበትንቀን ላስታውስሺ ዳኒ ሌላሴት ሲያፈቅር😂😂

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j 9 місяців тому +23

    አንቺ ፅጌ በጣም ውሸታም ነሽ በኪዳነምህረት እናቴ 😢😢😢

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 9 місяців тому +5

    ወይ ጉድ በገዛ ስልኬ እንዲ ስትበጠረቅ ዝም ብየማ አላይሽም !! ላንችማ ባትሪየን አልጨርስም የሚመለከት ይመልከትሽ 😮😮😮

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂እኔራሱተቃጠልኩኮ

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 2 місяці тому

      @@Zekerasusu 😂😂

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 9 місяців тому +5

    አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ቱ ከኔ በላይ ሰው የለም አልሽሳ😏😏

  • @makde171
    @makde171 9 місяців тому +7

    የዉሽት ስቅ ነዉ የምስቂዉ ለመበላጠጥ የምታረጊዉ ጥረት ይስጠላል ፍመስ ነኝ አልሽ ጎረኛ

  • @rameshshah8861
    @rameshshah8861 9 місяців тому +2

    Betam jegna master Abinate eyale😢😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +2

    ድንግል ማርያምን ባፍሸ እየጠራሸ አትዋሺ ሰታሰጠላ አዝኜ አላቅም ትያለሸ ባለፈው ኢንተርቪ ሰትደረጊ
    ሳዝን
    ሰጨነቅ
    ሰተክዝ
    ሲከፋኝ በህይወቴ ምንም ቢገጥመኝ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሔጄ ነው የማለቅሰው አላልሸም ዛሬ እንደዚ ሳትበጣጠሺ ያሳለፍሸውን ነገር አልተናገርሸም እና ዛሬ ተረሳ ያ አይ እኛ ሰዎች ሞት ያንሰናል እኮ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 місяців тому +5

    ሃዘን የግድ ላንቺ ቤተሰብ ሲሞትብሽ ብቻ ነዉ እንከፍ 😒

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 місяців тому +4

    የአበሻ ችግር ሲያልፍለት ይረሳል 🥲አቤት እኛ የዛኔ ስንት ነገር አጥቼ ተቸግሬ ስትይ እንዳልነበር አትላላጭ

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo 9 місяців тому +3

    ባንድ አፍ ሁለት ወሬ አይከብድም እረ ተይ ባንች ለቅሶ እኛንም አስለቅሰሽን ነበርኮ ሃና ዮሃንስ ላይ እንተርቪዉ ያደረግሽዉስ

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 9 місяців тому +5

    ፂጌ የኔ ሴት😊💪

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 9 місяців тому +2

    ማነች ምንድ ነች ወይ ዘንድሮ ከሁሉም የሚያስቀው አማርኛዋ
    ሰመረ ባሪያው ያላየው ጉድ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 9 місяців тому +3

    ስታስጠላ ለዛቢስ

  • @astergamene9250
    @astergamene9250 9 місяців тому +5

    እንዲው ስገምት ፊለፊቷ ወንዶች አሉ ለዛ ነው ብልጥጥ የምትለው እንደዚህ አይነት የወረዱ ሴቶች አሉ

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 2 місяці тому

      ክክክክክ ሳህ ግምትላይ ነበር ዋንነሺ 🧄

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000 9 місяців тому +7

    የማያዝን ሰው አለእንዴ

  • @user-lh1hu2tq8d
    @user-lh1hu2tq8d 9 місяців тому +2

    Sitastey

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 9 місяців тому +3

    የተመቸው ይነሱ😂😂😂😂😂 አደከመኚኝ 😂😂😂😂❤❤

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 9 місяців тому +6

    ሰዉ ኢትዮጲያዊ ሆኖ ያላዘነበት ቀን ይኖራል እንዴ ግዴታ ከቤተሰብ አባልሽ ሲሞት ብቻ ነዉ ምታዝኚዉ?

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 9 місяців тому +9

    ደና ሰው አልነበርሽ እንዴ! ምነው የመጣሁበትን ልርሳ አልሽ ጀዝባ በጣም ተሞላቀቅሽ! የሆንሽ rubbish😏😂

    • @yuotub1624
      @yuotub1624 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 9 місяців тому +2

    She’s fine queen 👸🏾

  • @user-ey6xl8oi6n
    @user-ey6xl8oi6n 9 місяців тому +2

    Betam wushtam nesh balfew azegne akalhu belesh ahun .......

  • @hanagebremedihn8922
    @hanagebremedihn8922 9 місяців тому +2

    ኧረ በፈጠራቹ ጥፍርሽ ምንድነው ይመስለኛል እንደኛ አይነት በዝቶ ነዉ ቁጣው የበዛው

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 9 місяців тому +3

    ቦጥራቃ😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 9 місяців тому +3

    እየተቃጠለች ጥሩነዉ ትላለች😂😂😂ግን ጎበዝነሽ አደነኩሽ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 9 місяців тому +6

    ብርጥቅ አልሽ ስንት ጊዜ እንደዚህ እንደዝህ ብለሽ ስንቴ አልቅስሻል ተረጋጊ ጥሩ አይደለ።

  • @danielmelka8619
    @danielmelka8619 8 місяців тому

    ፅጌ አመላለስሽ በጣም እውወት የተሞላበት ነው። ጥያቄውን ያዘጋጁት ሰወች ግን የአህያ ስጋ መብላት የለመዱ የማያገናዝቡ ናቸው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 місяців тому +6

    ተደስተሽ ኑሪ❤

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k 9 місяців тому +4

    መልስሽ ተመቸኝ የተመቸው ይነሳ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r 9 місяців тому +1

    በውጫዊ ነገር ላይ ኮተታ ኮተት የሚያበዛ ሰው ደስታውን በውጫዊ ነገር ላይ ስለሆነ በአጭሩ ደስተኛ አመስሊኝም ማዘን አፈልጊም ግን ሀዘንተኛ መሆንሽ ውጫውይ ነገርሽ ይመሰክራል ሴት ልጅ ቁጥብ እርግት ስትል ነው ደስ የምትለው😊

  • @teebh7448
    @teebh7448 9 місяців тому +4

    ሞት አዋይቱ አይመጣም እኩ ፀገ ተዘጋጅታችሁ ጠበቁኝ ነው የሚለው

  • @user-mx9hf4kc1c
    @user-mx9hf4kc1c 9 місяців тому +3

    ቀዳዳ ተበጠረቅሽ ተሞላቀቅሽ የጥፍሩ ነገር ይቅር ይበልሽ

  • @kalie217
    @kalie217 9 місяців тому +6

    Tsigisha❤❤❤

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 9 місяців тому +4

    ጥፍርሽ ምድነው እምስሽን እንዴት ትታጠባያለሽ ቱ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 місяців тому +3

    እሰባክሽ አዝነሽ አታቂም አና አሁን ከዳኒጋ ምን እያደርግሽ ነዉ በጣም ተሞላቀቅሽ አቤት ይህ ሁሉ ፍሩን ለማሳ የት ነዉ ጥፍራም ሞልቃቃ

  • @One_Birr_official
    @One_Birr_official 9 місяців тому +2

    Familians ምን ማለት ነው ግን? እንዲህ ያለ ቃል እንኳ የለምኮ። familia ነው የሚባለው። የማታውቂው ላይ ከምትንጠራሪ ምናለ እንዳማረብሽ አማረኛውን አቀላጥፈሽ ብትናግሪ! አይ መሞላፈጥ። ደግሞ አትዋሺ።

  • @hdhbdhbhdhdby2596
    @hdhbdhbhdhdby2596 9 місяців тому +1

    እንድት ነው ምያረግሽ

  • @beziMo
    @beziMo 9 місяців тому +8

    አዝኜ አላቅም ስትይ ግራ ገባን አልቅሼ ምናም ስትይ አልነበር

    • @ethiolove7629
      @ethiolove7629 9 місяців тому +1

      አሁን ያንን እረሳች😂

  • @tsionetadele
    @tsionetadele 9 місяців тому +1

    ሰገጥ ከእውቀት ነፃ
    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ትላንትን እረሳሻ ማለት ነው ደሞ አወራርሽ ሲያስጠላ

  • @emnaimat8261
    @emnaimat8261 9 місяців тому +2

    Yekrta adrgulgn Ena
    Zembela emtasetlagn leji betnor yechi leji nat

  • @user-cu2bh8gj1n
    @user-cu2bh8gj1n 9 місяців тому +4

    ጅላጅል ባይስሩ ትላለች እንዴ ደነዝ

  • @user-dm1on5in5c
    @user-dm1on5in5c 9 місяців тому +6

    ደሀ አይለፍለት

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 9 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ተዘጋጁ ና ጠብቁኝ ብሏል

  • @Naniya254
    @Naniya254 9 місяців тому +6

    ጀዝባ ስም ጠርተሽ ብታደንቂ ፌመስ ነኝ ብለሽ ነው ኣ ቆርቆሮ ነሽ በጣም

  • @user-gz2lq3zj2u
    @user-gz2lq3zj2u 2 місяці тому

    አዝኜ አላውቅም ብጣሻም ከዚህ በፊት ያረግሻቸውን ንግግሮች አዳምጪው 😂😂😂

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 9 місяців тому +8

    እህቴን የምትመስይኝ ነገር
    እውድሻለሁ 🥰🥰🥰

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 9 місяців тому +2

    በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ሰው ሞቶብኝ አያውቅም አንቺ አብዚ ሙልጭ አብዚ ቁልጭ ግዴታ ሀዘን ሞት ነው ነብስሽን ይማረው አልልም

  • @xjdhsssgalehd
    @xjdhsssgalehd 9 місяців тому +5

    ኣንቺ ኣመዳም ኣንሁን ያለሽበት ሁኑታ ያሳዝናል የነበርሹ ችግር ኣልፈሽ ኣሁን ሁሉንም ርስተሽ ትበጥረቅያለሽ ይድፋሽ😏😏😏

  • @mahimeku989
    @mahimeku989 9 місяців тому +3

    አሁንም እኮ እንደ ምትሞቺ ታውቂያለሽ

  • @EnushEnu
    @EnushEnu 9 місяців тому +1

    Betam arshe arm setasetela chegram alenbreshe ende mozaza

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 місяців тому +16

    ፅግዬ የኔ ቆንጆ ቀበጤ❤❤❤❤❤❤

  • @astergamene9250
    @astergamene9250 9 місяців тому +3

    በቃ ትንሽ እውቅና ተገኘ ተብሎ እንዲ መሞላቅ አትርሽ የማይረሱ ቀናቶች እያለቀስሽ አውርተሻል

  • @AkilaGeageap-el7qq
    @AkilaGeageap-el7qq 9 місяців тому +1

    Anachi anachi wishatmi nasha💯💯💯💯💯💯💯💯🙄 tasazinalesh ihte tamalashi tamlishi😏

    • @AkilaGeageap-el7qq
      @AkilaGeageap-el7qq 9 місяців тому

      Baa hiwotish hazani silmataki nawu ba kare hiwotishini mitakati uuuuuff tigaramaleshii

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 9 місяців тому +3

    እንዳይደብረኝ ቤተክርስቲያን ሄዳለው የእግዚአብሔር ቤት መደበሪያ ነው ማለት ነው ላንቺ 🤔እከክ

    • @mariamtesfalem2101
      @mariamtesfalem2101 9 місяців тому +1

      ደደብ ነገር ነች ከንቱ

    • @ReemIsa-lu4sv
      @ReemIsa-lu4sv 9 місяців тому

      @@mariamtesfalem2101 በጣም ንግግር ካልቻለች ያለመቅረብ ነው እኮ 🥹

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 9 місяців тому

    ሰሚነሺ ኪዳነ ምህረትን አሰቀድሜ

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 2 місяці тому

    ወደ እራስሽ ተመለሽ እግዚአብሔርን አትርሽ ሁሉም ስድብ ነዉ ኮሜንቱ ማነኝ በይ እህቴ ካጠፋሉ ይቅርታ

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 9 місяців тому +1

    በጥራቃ ባለፈው ምን ስትይ ነበር

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 9 місяців тому +11

    ፅግዬ የኔ ምርጥ❤

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 9 місяців тому +4

    አረ አንቺ ልጅ አትጨማለቂ ቆጭቆጫ ሚጥሚጣ ጠፋብሽ😅😅

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 9 місяців тому +2

    እቺ ጭገራም በአደባባይ የምትበዳ ዝርክርክ ላም

  • @Yenatua
    @Yenatua 9 місяців тому +1

    Chirash azigne alakim wey gud😅😅

  • @Davidm127
    @Davidm127 9 місяців тому +1

    ይመችሽ

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 8 місяців тому

    እራስን መሆን ጥበብ ነዉ ትንሽ ስታገኙ እራሳቹን አትርሱ እኔ የኪዳነምህረት ልጁ ነበር የምትመስይኝ ምክንያቱን ደግሞ ታዉቂዉ አለሽ ኸሯ ተዉ መጢዎች አትሁኑ

  • @princess4698
    @princess4698 9 місяців тому

    Ere ychi lij betam ተቀየረች በጌታ ስም endet endet አያለች new ምታወራው 😂

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 9 місяців тому +1

    ወይ ጉድ አዝኜ አላውቅም ስላለች ምነው ተንጫጫቹ 🤔🤔🤔በቃ ሀበሻ ሰው አዝኛለሁ ሲል ነው የሚያስደስታቹ ማለት ነው 😏😏

  • @sosinashemsu9923
    @sosinashemsu9923 9 місяців тому +1

    Anche wushetam balfewu Abiye midiya lay

  • @Sofia-ne5br
    @Sofia-ne5br 8 місяців тому

    Weshetam Dany dj line tenekso anchy tegodeteshe neber,danynem tafekrywaleshe.

  • @ekramabdi3291
    @ekramabdi3291 9 місяців тому +1

    Minawu tegimamash betam diha eko ayilafilat

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u 9 місяців тому +5

    ሰው እዴት እያደገ ይጃጃላል

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 8 місяців тому

    ጽግሻ እንደ የዋህዶ ልጅ ሁኝ እማ 😢

  • @Abdujr.
    @Abdujr. 9 місяців тому +2

    Endezih kebt nesh ende fesam

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Linavlogs546
    @Linavlogs546 9 місяців тому +1

    እርጉዝ ነሽ እንዴ አረ በለው😅😅😅😅

  • @hayatyimam574
    @hayatyimam574 9 місяців тому +2

    አቤት እንግሊዝኛ ስልጣኔ ሆነ 🙄 ቋንቋውን የኖሩበት እንኳን እንደዚህ አይቀልቅሉም

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 8 місяців тому

    አለባበስሸን አስተካክይ እማ ፅግሻ ጥፍርሸን ቁረጭ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 9 місяців тому +2

    ሙልቅቅ ሴት አሰደቢ የትናትሸን የርሳሸ

  • @tigisttiruneh1904
    @tigisttiruneh1904 9 місяців тому +9

    ፅግየ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራለሸ ❤❤❤❤❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 9 місяців тому +2

    አላልሽም አዝኘ አላቅም የተናገርሽን አትርሸ😮

  • @user-jj2mb1ve6v
    @user-jj2mb1ve6v 9 місяців тому +2

    ጀዚባ

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 9 місяців тому +4

    ❤❤❤👌

  • @Mahi-l7j
    @Mahi-l7j 12 днів тому

    9:58

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 2 місяці тому

    ፅጌእዲህበጥራቃነሺደ 😮😮😮😮😮ጭራሺአርቲስቶቺአይስሩአላልሺምክክክክክ የዲሀ ቅምጥል ወገቧላይ ቅምጥልአለ ራቹ ውነቱንነውለካ በጥራቃ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 9 місяців тому +2

    Wihetam

  • @maremare234
    @maremare234 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TigistJember
    @TigistJember 9 місяців тому +2

    ኦርቶዶክስ ሆነሽ በሀይማኖታዊ ጉዳይ ሁለት ሲኖዶስ አይኖርም ብለሽ አላዘንሽም ዉሸት ጥሩ ነዉ?