ዶክተር ዘበነ ሕዝቡን የዋሸበት ጉዳይ ተጋለጠ ኤርሚ የቪድዮ ማስረጃው አመጣባቸው የውይይቱን ርዕስ አይተው በድንጋጤ መሳደብ ጀመሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 7 днів тому +3

    GOD Bleess Yoy

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 7 днів тому +2

    GOD Bleess YoU

  • @Ethioጥያቄ-g8p
    @Ethioጥያቄ-g8p 6 днів тому +4

    ዘቤ እና ገብሬ እኮ ከናንተ በላይ ኦርቶዶክሳውያን ጌታን እንዲቀበሉ እየረዱ ነዉ😊 እንዴት ለምትሉ? ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለውን ተረት ተረት ውጪ እያሰጡ😮 ስለዚህ ከእናንተ የሚጠበቀው😅 ዘቤ እና ገብሬ ቶሎ ጌታን እንዳይቀበሉ ፀሎት እያደረጋችሁ የነሱን ተረቶች በመፅሀፍ ቅዱስ እያፈረሳችሁ ለኦርቶዶክሳውያን እቅርቡ 😊😂 ዘቤ እና ገብሬ ጌታ ይባርካችሁ😅

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 7 днів тому +6

    ጠረቤዛው እንዴት እግር የለውም ይባላል🤔….በጭንቅላታቸው የሚሸከሙት ቀሳውስት እግር የላቸውም እንደማለት ነው እኮ🤔…እንዴት ይህን ማስተዋል አቃታችሁ🤔….ኸረ ተዉ...🤨

  • @yade716
    @yade716 6 днів тому +3

    ዘቤ አጼ እንደልቡ ነው። ምን ያልዋሸው ነገር አለ? 1)ሰይጣን ከኢየሱስ በላይ እመቤታችንን ይፈራል ያለ ደፋር፤ 2) የሚያድነው እምነታችን ነው የሚለውን ቀይሮ "ሚካኤል" ነው ያለ ተንከሲስ፤ 3)ዳዊት ያሸነፈው ሚካኤል የጎልያድን ቦቦርቴ ከላዩ ላይ ስላነሳ ነው ያለ የውሸት አባት፤4)አዳምና ሄዋን ሲጋቡ ሽማግሌ ሆኖ የተላከው ስላሴ ነበር ያለ እርጉም ሰው ነው።

  • @Habesha-g9e
    @Habesha-g9e 6 днів тому +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተረት አያልቅም😂

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 6 днів тому +1

    Memar end zebe kehon yikir.