በኢትዮጵያ ሀይቅ ዳር አዲስ ከተማ ሊጀመር ነው! ሌላ ጦር ያማዝዛል የተባለው ፕሮጀክት! July 22, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Ethiopia plans to build a smart city near the Renaissance Dam in the next decade.
    Globally, the concept of a smart city is becoming more and more relevant. Despite this development, confusion remains about what a smart city is, and the use of the term is inconsistent. The Smart City approach demands the storage of big data in one centre and a consistent approach to recording data. This will require investment in both technological infrastructure and the human capital to use it.
    Greetings from the tilet ጥለት UA-cam account. The UA-cam channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 75

  • @WondaJemal
    @WondaJemal Місяць тому +30

    30ዓመቴ ነው አምላኬ ሆይ የሀገሬን ብልፅግናና ዕድገት ሳታሳየኝ አትግደለኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @belayneshali6712
      @belayneshali6712 Місяць тому +3

      Tekekel ayezon gena bezu enayalen Yemen mot ametah

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Місяць тому +28

    በሀገራችን በምድራችን የፈለግነዉን መገንባት የማንም ፍቃድ አያስፈልገንም

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 Місяць тому

      Yeah 😊😂♥️🖤🤍🙏🙏

    • @KallidMussa
      @KallidMussa Місяць тому

      ግብፃዊ ነህ?​@@workubirhane1945

  • @DiboraBrhanu
    @DiboraBrhanu Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ምን አይነት መሪ ነው የሰጠን ❤

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 Місяць тому

      በጣም እንጂ ግን ምን ዋጋአለው ባንዳ በዛ😢

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Місяць тому +4

    አቦ ቸር ቸሩን ያሰማን!አሜን አሜን አሜን ለልጆቻችን ኖረን ዋጋ ከፍለናል ልጆቻችንና ትዉልድ ይዳን☝️🙏

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Місяць тому +15

    ምንም ጦርነት የለም ሰላም ነው!!እግዚአብሔር አሌ !!!

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 Місяць тому +1

    Always good governance and leadership matters. We need such visionary leaders for picking the country from nowhere to somewhere in today's high global competition in every aspect. I would like to plead all political actors with different interest and views to come to the round table for searching the long lasting peace in this beautiful motherland. Don't forget that the young people are closely watching you.

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Місяць тому +6

    ግብፅና ምቀኝነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e Місяць тому +5

    አሜን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ደካማ ፖለቲከኞችን አይነ ልቦናቸውን ያብራው

  • @user-io7dt7bv2p
    @user-io7dt7bv2p Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Місяць тому +3

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا إثيوبيا النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💙💙💙💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 Місяць тому +3

    Yehem be Egziabher ayen kelal new, awe gena bezu enayalen be Amlakachen be EGZIABHER.....

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Місяць тому +1

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ለምቀኞች፡ከውርደትና፡ሽንፈት፡በቀር፡የለም።ኢንሻአላህ።

  • @Bulbula-ki2vv
    @Bulbula-ki2vv Місяць тому

    አመሰግናለሁ ደ

  • @abdulazizkassimahmed8448
    @abdulazizkassimahmed8448 Місяць тому +1

    Why not develop Adama town by diverting Awash River to international standard lake city. It's near to Addis and has huge potential in modern urban and rural development with more opportunities.

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Місяць тому +1

    መድሀኒአለም አንድ ለመሆን ልብ ይስጠን
    ለግብፅ ስንት ዘመን ገበርን
    ስማችን እኮ ሌላ ነበር
    ለዘር የማይሆን ስንዴ እየወረወሩልን
    ዘመናትን ተመፃድቀውብናል
    በቃ በቃ በቃ ለማንም ምንም አናስፈቅድም በቃ በቃ

  • @MintesnotZeleke-z2m
    @MintesnotZeleke-z2m Місяць тому

    እንዴት ደስ ይላል።

  • @alemstehayambaw8719
    @alemstehayambaw8719 Місяць тому

    Selame ye Tilti azeegagoch zenawun zegeychay bayewum betam des yemielina legorrow marakiy new enga Ethiopia awuyan hulum alen ahun hulunim yemintekmibet gizy new ahun :!!!

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Місяць тому

    ትክክል

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 25 днів тому

    25 amate Alfa ka Ethiopia kawatahu yehene mayeatea agrene balrnorebateme yasedasetaghile I don't know why?

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi Місяць тому

    Amen 🙏🏾 amen

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Місяць тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 Місяць тому +1

    desi yilal gin ke sint amet behuwala newu?

  • @has0ais
    @has0ais Місяць тому

    ግብጽ ምን ታመጣለች በገዛ ወንዛችን በገዛ ሐገራችን

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Місяць тому

    ጦር ይብላህ! ስለምን ጦርነት ነዉ የምታወራዉ?

  • @adonaygenene9044
    @adonaygenene9044 Місяць тому

    qededa

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ Місяць тому +2

    አቢቹ ማለት ሴቷ አንበሳ ነው እሰራለው ብሎ ካሰበ ተኝቶም ተነስቶም ያንኑ ስለሆነ የሚያስበው ያደርጉዋል ሴቷም አንበሳ ካየች አሳዳ ትይዘዋለች ይህንን ቦታ ካለቀቀ መስሚያው ጥጥነው ይስራዋል መስራት ብቻ ሳይሆን ካልመረቀው ስላም ይነሳዋል ።
    ምክንያቱም በስው ሀገር ሲቀና ኖሯል እና እድሉን አግኝቷል ተጠቅሞ ዞር ነው ያው አበሻ የታወቀነው ስትሰራ ይጠለሀል አሹሙር ያበዛብሀል ሲሞት ወይም ሲርቅ አቢቹ አቢቲ ይላል ስሙን ለትውልድ ተክሏል።
    ዛሬ አመስጋኝ ባይኖረውም ነገ ስራዎቹ ይናገራሉ።
    ይህንን ስል ግን የአማራውን ጦርነት እንዲቆም እንደዜጋ እጠይቃለው በማንነቱ መገደል የለበትም መስደድ የለበትም መፈናቀል የለበትም ሀገር የሁላችንም ናት ማንም የበላይ የለም ከክርስቶስ ውጪ።

  • @alemusetu2504
    @alemusetu2504 Місяць тому

    Amen!!!!

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz Місяць тому

    Yes we will build dams and smart cities in our territory even more dams in Abbay river. We really don't care about Egypt.That is not our cup of tea.

  • @AlemayehuDeressu
    @AlemayehuDeressu Місяць тому +1

    ሳልሞት አየዋለሁ? ንገረኝ😅

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Місяць тому +1

    Gazetagna ,gibtsi min yagabatal yiliq anta enda gazetagna ahun yelabin deninat wadafit lamimatu tiwulid endanastalalif tankiran masrat endalabinina kazihim batacamari eska hiyiwat masawatinat makfal endalabin ba midia tataqma lasafiw ye ethiopia hizbi ginizabe mastat yinoribihal hulachinim balanibat enda hagar lamadag gidetam silahona naw.

  • @st5f676
    @st5f676 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉yarabi ashkaleni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️☝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿✍✍✍✍✍✅✅✅✅✅💪💪💪👑

  • @MelakuMeli-c6k
    @MelakuMeli-c6k Місяць тому

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py Місяць тому

    እና በገዛ አገራችን የፈለግነውን ኘሮጀክት ቢንሰራ ማን የሚል ጀግና አገር ሊያስፈራራን ይሁን ዘጋቢው ???

  • @ahmedabubakar3218
    @ahmedabubakar3218 Місяць тому

    we hope so!!!!!

  • @abebehailemichael2861
    @abebehailemichael2861 28 днів тому

    አዲሱን፡ከተማ፡ስመኘው፡ብንለውስ?!ኢንጂኒየር፡ስመኘውን፡ለማስታወስ።

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu Місяць тому

    ኢትዮጵያ ከግብጽ መዋጋቷን በጣም ፈልገኸዋል ባይሆንማ እንዲህ ያለ ዘገባ አትሰራም ነበር

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 Місяць тому

    ሰላምለኢትዮጵያሰላምለህዝቦቾመብታችንነውጥሩእቅድነውበርቱ🦁💪

  • @mohammedfedlu1846
    @mohammedfedlu1846 Місяць тому

    andande sitmerkin endih talimaleh

  • @toybaoumer411
    @toybaoumer411 Місяць тому

    እረይመዳሩቀርቶብበታጨሁ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Місяць тому +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @sente443
    @sente443 Місяць тому

    Weranga

  • @foryou4761
    @foryou4761 Місяць тому

    Egypt Ethiopian alanqesaqes alech wey gud sew begeza ageru begeza wehaw endefelege mehon ayechelem ende

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Місяць тому +1

    Bihon Ima Das Yilal
    Gin Hilm Naw 💯💯💯💯💯💯💯💯🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t Місяць тому

    ደነዝ አሁን ነው የሰመ ማህው

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 Місяць тому

    A
    Wow hagren seyawdsu endet des yelal

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Місяць тому +1

    በህልም ነው የምትለፈልፈው

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x Місяць тому +4

    ጦርነት ብርቃችን አይደለም አትቀደድ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Місяць тому

    የ ኢትዮጵያ ችግር ምንድን ነው?
    1 .የአገሪቱ ህገመንግስት ነው።ዲሞክራሲ ህገመንግስት አይደለም። የህዝብ መንግስት አይደለም።
    2 . ከ ኢትዮጵያ ለመለየት የሚፈልጉ ብሔሮች አሉ።እነዚህ ሁልጊዜ ችግር ይፈጥራሉ።
    3 . ስራ የማይወዱ ፣እድገት የማይፈልጉ ብሔሮች አሉ።
    4 . ብዙ ፈብሪካዎች የሉም ብዙ ህዝብ ስራ የለውም።ስራ መፈጠር አለበት።
    5 .አገር ውስጥ መሰራት የሚቻሉትን ከውጭ እናስገባለን።
    6.ይቀጥላል ጨምርበት

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Місяць тому

    መሬት ጠፍቶ ነው ቢኒሻንጉል ነብሰ በላ አውሬዎች ያሉበት ድንበር ላይ ማንም አይሄድለትም ቤተመንግስት እዛ ይሰራበት ለመሸከም ይመቻል

  • @ephrempetros604
    @ephrempetros604 Місяць тому

    ለግድቡ መዋጮ ላረጉ ማስታወሻ ሲቲ ቦንድ ይባል😀

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +1

    የተሰሩት ሪዞርቶችና መናፈሻፍዎች እያንዴቸው በወር ሁለት ሚሊዮን ብር ይመጣል ተብሎ ነበር ግን ሰው ዝር ሊልባቸው አልቻለም በግድ አየር መንገድ እንደያስተዳድራቸው ተደርገዋል ልዩ ቤተመንግስት እየገነባን ነው ከ10 ቢሊያማን ዶላር በላይ 19 ሚሊዮን ምግብ ፈላጊ አለ ዘጠኝ ሚሊዮን ተማሪ ትምህርት አቌርጧል ክልሎች የሰራተኛ ደሞዝ መክፈል አልቻሉም ዩኒቨርስቲዎች ተማሪ ምግብ አልቻሉም ጦርነት አገሪቷን እያጎበጣት ነው ይህ ሰው የሚያወራው ስለየትኛዋ አትዮጵያ ነው

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm Місяць тому

    Atasebu new world order yemelutin yesetan sereat lemekebel selehon be 5 amet weset yederesal 🤔🤔🤔🤔

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Місяць тому

    የአባይ ውሀማ በቱቦ ወደ እስራኤል መሄድ ከጅመረ እኮ ቆየ የት ተኝተህ ነው አባ😅😅

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i Місяць тому

    😂 ክልል የሚል ተለጣፊ አጥፊ ስም እያለ ዳግም ማንም እማንም አጥር ውስጥ ገብቶ የሚገነባ የለም የገባው በመንደሩ በታጠረለት ውስጥ ይገነባል❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому

    ኢዲሰ አብ ከዚ በለየ ወዳት ትሰፊለህ?????ኦሮሚያን ሰለቀጣ የለም

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Місяць тому

    ማነዉ ደሞ ይህንን ፋራ ፈቶ የለቀቀብን አንዴ መአት ሌላ ግዜ በረከት እያለ የሚዘባርቅ

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti Місяць тому

    Be ethiopia hayk dar malet mn malet new

  • @solomonyilma801
    @solomonyilma801 Місяць тому

    አሁን አንተ ነገርካት ለግብጽ ማለቴ ነው

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs Місяць тому +1

    ጦርነትን ብርቃችን ነወይ ???

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td Місяць тому

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ በሚለው መፅሐፍ በደንብ ስላነበብነው ተወው አታንቆለጳጵሰው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Місяць тому

    ቀዳዳ።

  • @tamiratawolidiris-ej3zr
    @tamiratawolidiris-ej3zr Місяць тому